ዜና
ከፆታዊ ጥቃት ጋር በተያያዙ ወደ ፍርድ ቤት የሚመጡ አቤቱታዎች በአመት 10ሺ አይሞሉም ተባለ
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አ.ማ እና ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት አ.ማ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ በሚል መጠሪያ በይፋ ተዋሃዱ።
ዳሽን ባንክ ዘባንከር ሽልማት አሸነፈ፡፡
ዘምዘም ባንክ ከሳንቲም ፔይ ፋይናሺያል ሶልዩሽን ጋር የQR ኮድ ፔይመንት መጀመራቸውን አስታወቁ
የዳኝነት ክፍያ ማሻሻያው የተጋነነ እና ዝቅተኛውን የህብረተሰብ ክፍልን ያላገናዘበ ነው በሚል ቅሬታ ቀረበበት
በሶሪያ አይ.ኤስ በድጋሚ እንዳይከሰት መስራት አለብን ሲሉ ብሊንከን አስጠነቀቁ
ካለንበት ጥልቅ የሆነ ችግር እንድንወጣ ድጋፍ ያስፈልገናል – የትግራይ ግብርና ቢሮ
የምዕራቡ ዓለም ወታደራዊ ድጋፍ ለዩክሬን የፈየደው ነገር እንደሌለ ስሎቫኪያ አስታወቀች
ሊቨርፑል ነጥብ ሲጥል አርስናል፣ ሲቲ እና ቼልሲ አሸንፉ!
በኮንጎ የፅንፈኛ አማፂያኑ ኤዲኤፍ ቡድን ጥቃት ተጠናክሮ ቀጥሏል ተባለ።
የሶሪያ አማፅያን አራት ማዕከላዊ ከተሞችን መቆጣጠራቸውን ተገለጸ
እስራኤል በማዕከላዊ ጋዛ የጦር ሰፈር እየገነባች መሆኗን አንድ ሪፖርት ይፋ አደረገ፡፡
አርስናል ከ ማንችስትር ዩናይትድ ( የኢትዮጵያዌያን ድርቢ)
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በ7 ክፍሎችና በ64 ዝርዝር ጉዳዮች ላይ ያዘጋጃቸውን አጀንዳዎች በዛሬው ዕለት ተረክቧል።
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ 6 ማደያዎች ላይ እርምጃ ወስጃለሁ አለ፡፡
አቶ ጌታቸው ረዳን እንደሚከስ አስታውቆ የነበረው የኢትዮጵያ እንባ ጠባቂ ተቋም መቀሌ ቅርንጫፍ ሃሳብ ቀይሪያለሁ አለ
የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን የምዝገባ እና እድሳት ስራ 63 በመቶ መድረሱ ተገለፀ
በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ስርቆት ከ2.7 ሚሊየን ብር በላይ ማጣቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለፀ።
የተመጣጠነ ምግብ ዕጥረትን ለማስቀረት የስንዴ ዱቄት እና የምግብ ዘይትን በቫይታሚን ለማበልፀግ የሚሰራ ትብብር በኢትዮጵያ ይፋ ተደረገ።
በሲሚንቶ አቅርቦትና ግብይት ላይ የአሰራር ማሻሻያ ተደረገ፡፡
