ዜና

ክቡር ዶክተር ማሕሙድ አሕመድ ከመድረክ ሊሰናበት ነው ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ክቡር ዶክተር ማሕሙድ አሕመድ ከመድረክ ሊሰናበት ነው ተባለ፡፡

በኢትዮጵያ ከ50 ዓመታት በላይ ከልጅነቱ አንስቶ የአገራችንን ሙዚቃ በተለያዩ የአገራችን ቋንቋዎች በመዝፈን፣ የአገራችንን ሙዚቃ ከአገር አልፎ በአለም አቀፍ ደረጃ እንዲደመጡ...
Read More
በቅርቡ ሥራ የጀመረው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ከትናንት ጀምሮ ምርቱን ለገበያ እያቀረበ መሆኑን አስታውቋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በቅርቡ ሥራ የጀመረው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ከትናንት ጀምሮ ምርቱን ለገበያ እያቀረበ መሆኑን አስታውቋል፡፡

ፋብሪካው የማምረት ሥራውን በፍጥነት እንዲጀምር የተደረገው ምርቱን በቶሎ ወደ ገበያ በማቅረብ በሀገር ደረጃ ያለውን የሲሚንቶ ገበያ ለማረጋጋትና እንደሀገር የተጣለበትን ከፍተኛ...
Read More
ኢራን ከአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በፊት እስራኤልን እንድትመታ አያቶላህ ትእዛዝ መስጠታቸዉ ተሰማ
የውጭ ዜና

ኢራን ከአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በፊት እስራኤልን እንድትመታ አያቶላህ ትእዛዝ መስጠታቸዉ ተሰማ

ኢራን ከኢራቅ ሆና እስራኤልን እንደምትመታም ነዉ የተነገረዉ፡፡ በኢራን የተገዙ እስራኤላዉያን የእስራኤልን ባለስልጣናት ለመግደል እየሰሩ ነዉ የሚል መረጃም ወጥቷል የእስራኤል ጦር...
Read More
ከ5ሺህ በላይ የንግድ ጎብኚዎችን እንደሚያስተናግድ የሚጠበቀው አውደ ርዕይ ተከፈተ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ5ሺህ በላይ የንግድ ጎብኚዎችን እንደሚያስተናግድ የሚጠበቀው አውደ ርዕይ ተከፈተ

13ኛው ኢትዮ የዶሮ እርባታ ኤክስፖ (ETHIOPEX) እና 9ኛው የአፍሪካ የእንስሳት እርባታ አውደ ርዕይ ዛሬ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፍቷል። ከጥቅምት 21 እስከ...
Read More
በበጀት አመቱ 72 ያህል ኘሮጀክቶች በኢንደስትሪዉ ዘርፍ ስራ ይጀምራሉ ተብሏል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በበጀት አመቱ 72 ያህል ኘሮጀክቶች በኢንደስትሪዉ ዘርፍ ስራ ይጀምራሉ ተብሏል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬዉ የምክር ቤት ስብሰባ ላይ የኢንደስትሪ ዘርፍን ከነበረበት 59 በመቶ አቅም ወደ 67 በመቶ እድገት እንደሚያስመዘግብ ተናግረዋል። ከጠቀሳቸዉ...
Read More
በቡና ምርት በዚህ ዓመት 2 ቢሊየን ዶላር ገቢ ይገኛል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አሕመድ
የሀገር ውስጥ ዜና

በቡና ምርት በዚህ ዓመት 2 ቢሊየን ዶላር ገቢ ይገኛል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አሕመድ

በያዝነዉ በጀት ዓመት ከ4መቶ50 እስከ 5 መቶ ሺህ ቶን ቡና ለማምረት በዕቅድ መያዙንም ገልጸዋል፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ...
Read More
በዘንድሮው በጀት ዓመት 8 ነጥብ 4 በመቶ እድገት እንደሚመዘገብ ይጠበቃል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በዘንድሮው በጀት ዓመት 8 ነጥብ 4 በመቶ እድገት እንደሚመዘገብ ይጠበቃል ተባለ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በሰጡት ማብሪያ በዘንድሮው በጀት ዓመትም 8 ነጥብ 4 በመቶ እድገት ለማስመዝገብ መታቀዱን ተናግረዋል ፡፡ ከዚህም ውስጥ...
Read More
በጎዳና ተዳዳሪነት ላይ ያሉ ዜጎችን ማቋቋም ቢቻልም በርካቶች የስራ ቦታ ለማግኘት ይቸገራሉ ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በጎዳና ተዳዳሪነት ላይ ያሉ ዜጎችን ማቋቋም ቢቻልም በርካቶች የስራ ቦታ ለማግኘት ይቸገራሉ ተባለ።

አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በክልል ዋና ዋና ከተሞች በጎዳና የሚኖሩ ዜጎችን ለማንሳት እና ለማቋቋም ጥረቶች ቢኖሩም በድጋሚ ወደ ጎዳና የሚወጡ...
Read More
የማንችስተር ዩናይትድን ቀጣዩ  አሰልጣኝ    ሩበን አሞሪም!!!
ስፖርት

የማንችስተር ዩናይትድን ቀጣዩ  አሰልጣኝ    ሩበን አሞሪም!!!

ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ከሁለት አመታት በፊት ክለባቸው ስፖርቲንግ ሊስበንን ከ 19ዓመታት በኋላ የመጀመሪያውን የሊግ ዋንጫ እንዲያሳካ ረድተዋል። የባለፈው የውድድር አመት ተጨማሪ...
Read More
ጤና ሚኒስቴር ለክልሎች፣ ለከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ፣ ለተጠሪ ተቋማትና ለሆስፒታሎች የተሽከርካሪ ድጋፍ ርክክብ አካሄደ
የሀገር ውስጥ ዜና

ጤና ሚኒስቴር ለክልሎች፣ ለከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ፣ ለተጠሪ ተቋማትና ለሆስፒታሎች የተሽከርካሪ ድጋፍ ርክክብ አካሄደ

ጤና ሚኒስቴር ለክልሎች፣ ለከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ፣ ለተጠሪ ተቋማትና ለሆስፒታሎች የጤና አገልግሎት የሚውሉ አምቡላንሶችን ጨምሮ 260 ተሽከርካሪዎችን፣ 572 ሞተር ብስክሌቶችን፣...
Read More
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል መጠነ ሰፊ የፆታዊ ጥቃት እየፈፀመ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ሪፖርት ገለፀ
የውጭ ዜና

የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል መጠነ ሰፊ የፆታዊ ጥቃት እየፈፀመ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ሪፖርት ገለፀ

ድርጅቱ በሪፖርቱ የቡድኑ ታጣቂ ሀይሎች ሴቶችን በማሰር የቡድን የአስገድዶ መድፈር ጥቃቶች ፈፅመዋል ይህም የጦር ወንጀል ተደርጎ ተወስዷል ብሏል። ሪፖርቱን ያቀረበዉ...
Read More
በዎላይታ ዞን ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጉዳት የ7 ወገኖች ሕይወት አለፈ
የሀገር ውስጥ ዜና

በዎላይታ ዞን ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጉዳት የ7 ወገኖች ሕይወት አለፈ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዎላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጉዳት የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ የዞኑ ኮሙኒኬሽን መረጃ...
Read More
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነገ በፓርላማ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ይሰጣሉ
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነገ በፓርላማ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ይሰጣሉ

ትናንት ፓርላማው ያፀደቀው የሚኒስትሮች ሹመት የአሠራር ጥያቄን በተመለከተ እንዲሁም በሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ነገ ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም በሕዝብ...
Read More
ለአገራት የብድር መክፈል አቅም ደረጃ የሚያወጣው ዓለማቀፉ ፊች ሬቲንግስ፣ የኢትዮጵያን ብድር የመክፈል አቅም ከቀድሞው ደረጃ “ሲሲሲ ማይነስ” ወደ “ሲሲሲ ፕላስ” አሻሽሎታል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ለአገራት የብድር መክፈል አቅም ደረጃ የሚያወጣው ዓለማቀፉ ፊች ሬቲንግስ፣ የኢትዮጵያን ብድር የመክፈል አቅም ከቀድሞው ደረጃ “ሲሲሲ ማይነስ” ወደ “ሲሲሲ ፕላስ” አሻሽሎታል።

ተቋሙ የኢትዮጵያን ብድር የመክፈል አቅም ደረጃ ያሻሻለው፣ በአገሪቱ ላይ የነበረው የገንዘብ ጫና በመቃለሉ፣ የማክሮ ኢኮኖሚ መረጋጋት በመፈጠሩና በሂደት ላይ ያሉ...
Read More
አሜሪካ ‘አሰቃቂ’ ስትል በጠራችው የእስራኤል ጥቃት 93 ፍልስጤማዊን ተገደሉ
የውጭ ዜና

አሜሪካ ‘አሰቃቂ’ ስትል በጠራችው የእስራኤል ጥቃት 93 ፍልስጤማዊን ተገደሉ

በሰሜን ጋዛ ቤይት ላሂያ ከተማ ላይ እስራኤል በፈጸመችው አየር ጥቃት ቢያንስ 93 ሰዎች መገደላቸውን የጋዛ የጤና ሚኒስቴር ሲያስታውቅ፤ አሜሪካ በበኩሏ...
Read More
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘቡ 2 ነጥብ 6 ትሪሊዮን መድረሱን አስታውቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘቡ 2 ነጥብ 6 ትሪሊዮን መድረሱን አስታውቋል።

ባንኩ፣ በሩብ ዓመቱ ውስጥ 121 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ብድር መስጠቱንም ገልጧል። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ባንኩ 640 ሚሊዮን የገንዘብ ዝውውር...
Read More
” ተቀራረቦ እንደመነጋገር የመሰለ ነገር የለም ” አቶ ጌታቸው ረዳ
የሀገር ውስጥ ዜና

” ተቀራረቦ እንደመነጋገር የመሰለ ነገር የለም ” አቶ ጌታቸው ረዳ

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ፣ "ተቀራርቦ መነጋገርን የመሰለ ነገር የለም" በማለት ከሕወሓት ሊቀመንበር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል በጋራ ከተነሱት...
Read More
የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች “ፋይዳ” መታወቂያ ማቅረብ ግዴታ መሆኑን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች “ፋይዳ” መታወቂያ ማቅረብ ግዴታ መሆኑን አስታወቀ

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት በአዲስ አበባ በሚገኙት 16 ቅርንጫፎች ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች ደንበኞች "ፋይዳ" ዲጂታል መታወቂያ ማቅረብ ግዴታ እንዳለባቸው አስታወቀ። በአዲስ...
Read More
እስራኤል በሊባኖስ ባደረሰችዉ ጥቃት ከ60 በላይ ሰዎች ተገደሉ፡፡
የውጭ ዜና

እስራኤል በሊባኖስ ባደረሰችዉ ጥቃት ከ60 በላይ ሰዎች ተገደሉ፡፡

እስራኤል በሊባኖስ ቤካ ሸለቆ በአንድ ሌሊት ባደረሰችዉ ጥቃት ከ60 በላይ ሰዎች ህይወታቸዉ እንዳለፈ ተገልጿል፡፡ እስራኤል ካለፈው ወር ጀምሮ የሊባኖሱ ታጣቂ...
Read More
ስትሮክ (stroke)
ጤና

ስትሮክ (stroke)

ማንኛውም ሰው በስትሮክ ህመም ሊጠቃ እንደሚችል ይነገራል፡፡ እድሜያቸው ከ55 አመት በላይ የሆኑ የማህበረተሰብ ክፍሎች በዚህ ህመም የመጠቃት እድላቸው ከሌላው ሰው...
Read More