ዜና

እስራኤል የተባበሩት መንግሥት የፍልስጤም ስደተኞች ኤጀንሲን አገደች
የውጭ ዜና

እስራኤል የተባበሩት መንግሥት የፍልስጤም ስደተኞች ኤጀንሲን አገደች

የእስራኤል ፓርላማ የተባበሩት መንግሥት የፍልስጤም ስደተኞች ኤጀንሲ በእስራኤል እና እስራኤል በምትቆጣጠረው ምስራቅ እየሩሳሌም እንዳይንቀሳቀስ የሚያግድ አዋጅ አፅድቋል። በውሳኔው መሠረት በተለምዶ...
Read More
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ሊከሰሱ ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ሊከሰሱ ነው

የአትዮጵያ ህዘብ እንባ ጠባቂ ተቋም መቀሌ ቅርንጫፍ በሰሜኑ ጦርነት ወቅት "ከክልሉ ጎን ለምን ተሳትፎ አላደረጋቸህም" በሚል ከስራቸው ተሰናበተው ለሁለት አመታት...
Read More
ዳሽን ከፍታ የሶስተኛ ምእራፍ ስልጠናውን መስጠት ጀመረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ዳሽን ከፍታ የሶስተኛ ምእራፍ ስልጠናውን መስጠት ጀመረ፡፡

ሶስተኛው ምዕራፍ የዳሸን ከፍታ የስራ ፈጠራ ቅድመ-ውድድር ሥልጠና በአዲስ አበባ ከተማ እየተሰጠ ይገኛል፡፡ ስልጠናው በስራ-ፈጠራ፤በፅንሰ-ሃሳብ፤በፈጠራ ንድፈ ሃሳብ አዘገጃጀት እና ተያያዥ...
Read More
ምክር ቤቱ የ5 ሚኒስትሮችን ሹመት አጸደቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ምክር ቤቱ የ5 ሚኒስትሮችን ሹመት አጸደቀ

ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ነው የምኒስትሮችን ሹመት ያጸደቀው። ሹመታቸው የጸደቀላቸው ሚኒስትሮችም የውጭ ጉዳይ...
Read More
ብሔራዊ መታወቂያን ለሀገር ውስጥ በረራዎች በጉዞ ሠነድነት መጠቀም የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
የሀገር ውስጥ ዜና

ብሔራዊ መታወቂያን ለሀገር ውስጥ በረራዎች በጉዞ ሠነድነት መጠቀም የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

ብሔራዊ መታወቂያን ለሀገር ውስጥ በረራዎች በጉዞ ሠነድነት መጠቀም የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት መፈረሙን የኢትዮጵያ አየር መንገዱ አስታውቋል፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት የኢትዮጵያ አየር...
Read More
የአገር ዉስጥ ተፈናቃዮች ባለመመዝገባቸዉ የመድሃኒት አቅርቦት ችግር ሆኖብኛል ሲል በኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሽረ ቅርንጫፍ ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአገር ዉስጥ ተፈናቃዮች ባለመመዝገባቸዉ የመድሃኒት አቅርቦት ችግር ሆኖብኛል ሲል በኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሽረ ቅርንጫፍ ገለጸ፡፡

በትግራይ ክልል ሽረ ከተማ ከዞን እና ወረዳዎች የመጡ የተለያዩ ተፈናቃዮች መኖራቸዉ ሲገለጽ ፤ ተገቢዉ ምዝገባ ባለመደረጉ የመድሃኒት አቅርቦት ችግር እንደሆነ...
Read More
ሰሜን ኮሪያ 10ሺህ ወታደሮቿን ወደ ሩሲያ መላኳ ተሰማ
የውጭ ዜና

ሰሜን ኮሪያ 10ሺህ ወታደሮቿን ወደ ሩሲያ መላኳ ተሰማ

የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት ኔቶ ሰሜን ኮሪያ ወታደሮቿን ወደ ሩሲያ ማስገባቷን አረጋግጫለሁ ብሏል፡፡ የኔቶ ዋና ፀሃፊ ማርክ ሩት...
Read More
አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ተሰናበቱ
ስፖርት

አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ተሰናበቱ

ማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግን ከሀላፊነት ማሰናበታቸውን ጋዜጠኛ ፋብሪዝዮ ሮማኖ አረጋግጧል። ማንችስተር ዩናይትድ በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ምትክ ሩድ ቫኔስትሮይን በጊዜያዊ...
Read More
በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ተፈናቃዮች ውስጥ 56 ከመቶ የሚሆኑት ከ1 ዓመት በላይ በተራዘመ የመፈናቀል ሁኔታ ዉስጥ ይገኛሉ- ኢሰመኮ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ተፈናቃዮች ውስጥ 56 ከመቶ የሚሆኑት ከ1 ዓመት በላይ በተራዘመ የመፈናቀል ሁኔታ ዉስጥ ይገኛሉ- ኢሰመኮ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የአገር ዉስጥ ተፈናቃዮች ሁኔታን አስመልክቶ ባወጣዉ ሶስተኛ ዙር ሪፖርት፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ተፈናቃዮች ውስጥ 56 ከመቶ...
Read More
ግምቱ 1 መቶ 55 ሚሊዮን ብር በላይ የሆነ ህገወጥ የመድሃኒት ምርት በቁጥጥር ስር መዋሉ ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ግምቱ 1 መቶ 55 ሚሊዮን ብር በላይ የሆነ ህገወጥ የመድሃኒት ምርት በቁጥጥር ስር መዋሉ ተነገረ፡፡

የኢትዮጲያ ምግብ እና መድሃኒት ቁጥጥር የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2017 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት አጠቃላይ ግምቱ ከ1 መቶ 55 ሚሊዮን ብር በላይ...
Read More
ለሀገር ዉስጥ ገበያ የሚያቀርቡት የጨርቃ ጨርቅ አልባሳት የጥራት ጉድለት አለባቸው ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ለሀገር ዉስጥ ገበያ የሚያቀርቡት የጨርቃ ጨርቅ አልባሳት የጥራት ጉድለት አለባቸው ተባለ።

ኢንደስትሪዎቹ ለሀገር ዉስጥ የሚያቀርቧቸዉ ምርቶች የሚኖራቸዉ የጥራት ደረጃን ለመጨመር የሚታይባቸዉ እንከን እንዳለባቸው ተነግሯል። ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅ እና...
Read More
ኢራን ለእስራኤል የመልስ ምት እንደምትሰጥ አስታወቀች
የውጭ ዜና

ኢራን ለእስራኤል የመልስ ምት እንደምትሰጥ አስታወቀች

የኢራኑ ፕሬዝዳንት መሱድ ፔዝሽኪያን ምንም እንኳን ጦርነት ባንፈልግም እስራኤል ግን መቀጣቷ አይቀሬ ነዉ ብለዋል፡፡ እስራኤል ለፈጸመችዉ ፀብ አጫሪ ድርጊት ትክክለኛና...
Read More
በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 125 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
የሀገር ውስጥ ዜና

በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 125 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 125 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። ሚኒስቴሩ በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ...
Read More
BALLON D’OR DAY
ስፖርት

BALLON D’OR DAY

የፍራንስ ፉትቦል ጋዜጣ የሚዘጋጀው ስልሳ ስምንተኛው  ተጠባቂው የ2024 የባሎን ዶር ሽልማት ስነ ስርዓት ዛሬ ምሽት ይካሄዳል። አንድ የእግርኳስ ተጫዋቾች በእግርኳስ...
Read More
በኢትዮጵያ ያሉ የዝሆኖችን ቁጥር እና ሁኔታ  ለማወቅ የሚያስችል ጥናት  ሊካሄድ ነው ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ያሉ የዝሆኖችን ቁጥር እና ሁኔታ  ለማወቅ የሚያስችል ጥናት  ሊካሄድ ነው ተባለ

በኢትዮጵያ ያሉ ዝሆኖችን በተለየ በባቢሌ  ያሉ የዝሆኖችን ቁጥር እና ያሉበትን ሁኔታ  ለማወቅ ፤ ጥንቃቄ ለማድረግ ጥናት ሊካሄድ እንደሆነ የአየአካባቢ ደን...
Read More
Junior Open 2024 የታዳጊዎች የቴኒስ ውድድር ኢትዮጵያ ዛሬ ከቀኑ 9:00 በሂልተን ሆቴል ይጀመራል ።
ስፖርት

Junior Open 2024 የታዳጊዎች የቴኒስ ውድድር ኢትዮጵያ ዛሬ ከቀኑ 9:00 በሂልተን ሆቴል ይጀመራል ።

ሀገራችን ኢትዮጵያን በአለምአቀፍ መድረኮች ላይ የሚወከሉ የቴኒስ ስፖርት ተጫዋቾችን ለማፍራት ለስፖርቱ ልዩ ፍቅር እና ችሎታ ያላቸው ታዳጊዎችን በዘርፉ ማሳተፍ ያስፈልጋል።...
Read More
አቶ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ መቀጮ እንዲቀጡ ተወሰነ
የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ መቀጮ እንዲቀጡ ተወሰነ

የ70 ዓመቱ አዛውንት አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱበት “የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና ግጭት መቀስቀስ ወንጀል” በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና...
Read More
የኩላሊት እጥበት አገልግሎት  ዋጋ መጨመር ለህሙማኑ ህይወት ማለፉ ምክንያት እየሆነ ነዉ ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና ጤና

የኩላሊት እጥበት አገልግሎት  ዋጋ መጨመር ለህሙማኑ ህይወት ማለፉ ምክንያት እየሆነ ነዉ ተባለ።

ከጥቂት ወራት በፊት በኢትዮጰያ የተደረገዉ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዉን ተከትሎ የኩላሊት እጥበት የሚሰጡ ተቋማት የህክምና ግብአቶችን አሁን ባለዉ የዉጭ ምንዛሬ በማስመጣታቸዉ...
Read More
በኢትዮጵያ በዓመት ለካንሰር ህመም መድሃኒት ለመግዛት ከ1መቶ 70 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ይደረጋል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በዓመት ለካንሰር ህመም መድሃኒት ለመግዛት ከ1መቶ 70 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ይደረጋል ተባለ፡፡

የጤና ሚኒስቴር በዓመት ለካንሰር ህመም የሚዉል መድሃኒት ለመግዛት ከ1 መቶ 70 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ እንደሚያደርግ ሰምተናል፡፡ በኢትዮጵያ የሴቶችን ህይወት...
Read More
ቶታል ኢነርጂስ በአራተኛ ዙር ውድድር የአመቱ ምርጥ አዲስ ስራ ፈጣሪ አሸናፊዎችን አሳውቋል
የሀገር ውስጥ ዜና

ቶታል ኢነርጂስ በአራተኛ ዙር ውድድር የአመቱ ምርጥ አዲስ ስራ ፈጣሪ አሸናፊዎችን አሳውቋል

የአመቱ ምርጥ አዲስ ስራ ፈጣሪ ውድድርን ካሸነፉት ውስጥ መንበሩ ዘለቀ በኢኖቭ አፕ ምድብ ውስጥ ሶላር መቀስ የተባለ መሳሪያ በመስራት ፣...
Read More