ዜና

የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበት አዋጅ ፀደቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበት አዋጅ ፀደቀ።

ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 34ኛ መደበኛ ስብሰባው ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ሁኔታ...
Read More
ማይግሬን (MIGRAINE)
ጤና

ማይግሬን (MIGRAINE)

ማይግሬን በአለም ዙሪያ በጣም ከተለመዱ በሽታዎች አንዱ ነው፡፡ በአለም ላይ ከ148 ሚሊዮን ሰዎች በላይ በዚህ ህመም የተጠቁ መሆናቸውን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡...
Read More
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የሽግግር ፍትህ ተፈፃሚነቱ ላይ እምነት እንደሌለው ገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የሽግግር ፍትህ ተፈፃሚነቱ ላይ እምነት እንደሌለው ገለጸ

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በሽግግር ፍትህ ተፈፃሚነት ላይ እምነት እንደሌላቸው ለጣቢያችን ገልፀዋል:: የምክር ቤቱ ሰብሳቢ አቶ ደስታ ዲንቃ እንዳሉት...
Read More
አሁንም በ40 የምርጫ ጣቢያዎች ላይ ድጋሚ ምርጫ ማድረግ አልተቻለም፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አሁንም በ40 የምርጫ ጣቢያዎች ላይ ድጋሚ ምርጫ ማድረግ አልተቻለም፡፡

የድጋሚ ምርጫ ይካሄድባቸዋል ከተባሉ የምርጫ ጣበያዎች ውስጥ በ40ዎቹ አሁንም ምርጫው አለመደረጉን ነው የተገለጸው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ዋና ሰብሳቢ ወ/ሮ ሜላትወርቅ...
Read More
በኢትዮጵያ ውስጥ በአጥንት ህክምና ሰብ ሰፔሻላይዝድ ያደረጉ የህክምና ባለሙያዎች ከ10 አይበልጡም ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ውስጥ በአጥንት ህክምና ሰብ ሰፔሻላይዝድ ያደረጉ የህክምና ባለሙያዎች ከ10 አይበልጡም ተባለ፡፡

የኢትዮጲያ የአጥንት ህክምና ባለሙያዎች ማህበር ኢትዮጵያ ውስጥ በአጥንት ህክምና ሰብ ሰፔሻላይዝድ ያደረጉ የህክምና ባለሙያዎች ከአስር እንደማይበልጡ አስታውቋል። ከነዚህም መካከል በአጥንት...
Read More
በጅቡቲ ሙቀት ኢትዮጵያውያን ሾፌሮች ሕይወታቸው አለፈ
የሀገር ውስጥ ዜና

በጅቡቲ ሙቀት ኢትዮጵያውያን ሾፌሮች ሕይወታቸው አለፈ

ሁለት ኢትዮጵያውያን ሾፌሮች እና አንድ የመኪና ጠጋኝ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በጅቡቲ በተከሰተው ከባድ ሙቀት ሰበብ ሕይወታቸው ማለፉ ተሰማ። ሌሎች ሁለት...
Read More
ጥንቃቄ ለቲቢ በሽታ ያሻዋል ተባለ።
ጤና

ጥንቃቄ ለቲቢ በሽታ ያሻዋል ተባለ።

በአለም አቀፍ ደረጃ በየአመቱ 10.6ሚሊዮን ህዝብ በቲቢ በሽታ ተጠቂ ይሆናል የተባለ ሲሆን ከዚህ ውስጥ  በየአመቱ 1.3 ሚሊዮን ህዝብ ይሞታል ተብሏል...
Read More
ለአመታት ሳይወገድ ተከማችቶ የነበረ አደገኛ ኬሚካል መወገዱ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ለአመታት ሳይወገድ ተከማችቶ የነበረ አደገኛ ኬሚካል መወገዱ ተገለጸ።

የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢኒስቲትዩት እንዳስታወቀው ተከማችቶ የነበረ95 በመቶ አደገኛ ኬሚካል ማስወገዱን አመላክቷል:: ተቋሙ ያስወገደው አደገኛ ኬሚካል በእንስሳትና በአካባቢ ላይ ጉዳት የሚያደርስ...
Read More
የሱዳን ባለስልጣናት ኢትዮጵያውያን ሴት ተኳሾችን በቁጥጥር ስር ማዋላቸዉ ተሰምቷል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የሱዳን ባለስልጣናት ኢትዮጵያውያን ሴት ተኳሾችን በቁጥጥር ስር ማዋላቸዉ ተሰምቷል፡፡

በሱዳን እየተካሄደ ካለው ግጭት ጋር ተያይዞ ከኢትዮጵያ አዋሳኝ ገደሪፍ ግዛት ባለስልጣናት ለፈጥኖ ደራሹ ሃይል ተኳሾች ሆነው በማገልገል ላይ የነበሩ ያላቸዉን...
Read More
በትግራይ ክልል ህጻናት እና ሴቶችን አግቶ ገንዘብ መጠየቅ እና ጾታዊ ጥቃት ተባብሷል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ህጻናት እና ሴቶችን አግቶ ገንዘብ መጠየቅ እና ጾታዊ ጥቃት ተባብሷል ተባለ።

የትንሳኤ ሰባ እንደርታ ፓርቲ ዋና ጸሃፊ አቶ ካልአዩ መሐሪ ለጣቢያችን እንደተናገሩት ካለፉት ጥቂት ወራት ወዲህ በክልሉ ህጻናት እና ሴቶችን አግቶ...
Read More
በህግ ከተቀመጠው አሰራር ውጪ የመኖሪያ ቤት ዋጋ ጭማሪ ማድረግና የነበረውን የኪራይ ውል ማቋረጥ በጥበቅ የተከለከለ ነው አለ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ
የሀገር ውስጥ ዜና

በህግ ከተቀመጠው አሰራር ውጪ የመኖሪያ ቤት ዋጋ ጭማሪ ማድረግና የነበረውን የኪራይ ውል ማቋረጥ በጥበቅ የተከለከለ ነው አለ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ

ቢሮው ከመጋቢት 24/2016 ጀምሮ መንግስት ከሚያስቀምጠው የኪራይ ውሳኔ ውጪ በአከራዮች የሚደረግ የኪራይ ዋጋ ጭማሪ ፈፅሞ የተከለከለ ስለመሆኑ አሳውቋል፡፡ በሀገሪቱ ውስጥ...
Read More
በህንድ የተመረዘ አልኮል የጠጡ 34 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በህንድ የተመረዘ አልኮል የጠጡ 34 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡

በደቡባዊ ህንድ በታሚል ናዱ ግዛት የሚገኙ 34 ሰዎች የተመረዘ አልኮል ከጠጡ በኋላ ህይወታቸዉ ማለፉ ተሰምቷል፡፡ ማክሰኞ ምሽት ላይ አልኮሉን የጠጡ...
Read More
ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ሱዳናዊያንን ተገቢውን ድጋፍ ለማድረግ የክልል እና ፌደራል መንግስታት የተቀናጀ ጥረት እያደረጉ መሆኑን የውጪ ጉዳይ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ሱዳናዊያንን ተገቢውን ድጋፍ ለማድረግ የክልል እና ፌደራል መንግስታት የተቀናጀ ጥረት እያደረጉ መሆኑን የውጪ ጉዳይ አስታወቀ፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ ዛሬ በወቅታዊ የዲፕሎማሲ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በዛሬው መግለጫ በኢትዮጵያ ስለተጠለሉ ሱዳናዊያን...
Read More
ስቲቭ ኩፐር የሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ
ስፖርት

ስቲቭ ኩፐር የሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

የቀድሞው የኖቲንግሃም ፎረስት አሰልጣኝ ሃላፊነቱን የተረከቡት የሶስት ዓመት ኮንትራት ተፈራርመው ነው። ሌስተር ሲቲ ከኤንዞ ማሬስካ ከተለያየ ጀምሮ አሰልጣኝ ሲያፈላልግ ቆይቷል።...
Read More
በኢትዮጵያ እስከ 40 በመቶ የሚሆኑት ሴት ተማሪዎች በንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ምክንያት ትምህርታቸውን ያቋርጣሉ ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ እስከ 40 በመቶ የሚሆኑት ሴት ተማሪዎች በንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ምክንያት ትምህርታቸውን ያቋርጣሉ ተባለ።

በኤድስ ሔልዝ ኬር ፍውንዴሽን (AHF) ኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ መከላከልና ምርመራ እንዲሁም በግንዛቤ አሰጣጥ የአፍሪካ ዩኒየን 13 ሀገራት ፕሮግራም ማናጀር...
Read More
በ50ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ ተወሰነ
የሀገር ውስጥ ዜና

በ50ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ ተወሰነ

አርቲስት አማኑኤል ሀብታሙ፣ የቴአትር አዘጋጅ ዳግማዊ ፈይሳ እና ፍላጎት አብርሃምን ጨምሮ 17 ግለሰቦች እያንዳንዳቸው በ50 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ...
Read More
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የኦንላይን ግብይት ሊጀምር መሆኑን ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የኦንላይን ግብይት ሊጀምር መሆኑን ገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከዚህ በፊት ያገበያይ የነበረበትን የኤሌክትሮኒክስ ስርዓት በኦንላይን ለመቀየር እየሰራ መሆኑን ሰምተናል፡፡ ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት የምርት ገበያዉ...
Read More
ሀሰተኛ መታወቂያ ሰጥተዋል የተባሉ ሰራተኞች እርምጃ ተወሰደባቸው።
የሀገር ውስጥ ዜና

ሀሰተኛ መታወቂያ ሰጥተዋል የተባሉ ሰራተኞች እርምጃ ተወሰደባቸው።

በህገወጥ መንገድ ሀሰተኛ የነዋሪነት መታወቂያ ሰጥተዋል የተባሉ 26 ሰራተኞች እርምጃ እንደተወሰደባቸው ተገለጸ። የሲቨል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ በህገወጥ መንገድ በመንቀሳቀስ...
Read More
በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሚገኙ ከ425 ሺህ በላይ ዜጎች  ሰብዓዊ እርዳታ የሚሹ ናቸው ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሚገኙ ከ425 ሺህ በላይ ዜጎች  ሰብዓዊ እርዳታ የሚሹ ናቸው ተባለ

በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ከ425 ሺህ  በላይ ዜጎች ሰብዓዊ እርዳት የሚሹ መሆናቸውን የዞኑ አስተዳደር ጽፈት ቤት...
Read More
የኬንያ መንግሥት በተለያዩ ምርቶች ላይ ሊጥል የነበረው ቀረጥ ከሕዝብ በገጠመው ከፍተኛ ተቃውሞ የአገሪቱ ፓርላማ በከፊል ውድቅ አደረገው።
የውጭ ዜና

የኬንያ መንግሥት በተለያዩ ምርቶች ላይ ሊጥል የነበረው ቀረጥ ከሕዝብ በገጠመው ከፍተኛ ተቃውሞ የአገሪቱ ፓርላማ በከፊል ውድቅ አደረገው።

መንግሥት ተግባራዊ ሊያደርገው የነበረው የፋይናንስ ሕግ እንደ ዳቦ ባሉ ምርቶች ላይ እስከ 16 በመቶ ጭማሪን የሚያደርግ ነበር። ረቂቅ ሕጉ ለአገሪቱ...
Read More