ዜና

ለዘንድሮዉ ሐጅ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የመላዉ ዓለም ምዕመናን ሙስሊሞቹ ቅዱስት ከተማ በሚል ወደምትገለጸዋ መካ እየገቡ ነዉ ተብሏል ።
የውጭ ዜና

ለዘንድሮዉ ሐጅ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የመላዉ ዓለም ምዕመናን ሙስሊሞቹ ቅዱስት ከተማ በሚል ወደምትገለጸዋ መካ እየገቡ ነዉ ተብሏል ።

የሳዑዲ አረቢያ ባለሥልጣናት እንዳስታወቁት እስከ ትናንት ድረስ ከ1.5 ሚሊዮን የሚበልጡ የዉጪ ሐገር ዜጎች መካ ገብተዋል። በመቶ ሺሕ የሚቆጠር የሳዑዲ አረቢያና...
Read More
ሀገራችን በምግብና መጠጥ ረገድ ያላትን የቱሪዝም አቅም ያሳያል የተባለው ኢትዮ የምግብና መጠጥ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በዛሬው እለት ተከፍቷል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ሀገራችን በምግብና መጠጥ ረገድ ያላትን የቱሪዝም አቅም ያሳያል የተባለው ኢትዮ የምግብና መጠጥ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በዛሬው እለት ተከፍቷል።

ኢትዮ የምግብና መጠጥ ፌስቲቫል የውጭ ሀገር ዲፕሎማቶችን ጨምሮ በርካታ ኢትዮጵያውያን ፤ ሀገራችን በምግብና መጠጥ ረገድ ያላትን የቱሪዝም አቅም በቅርበት እንዲያውቁ...
Read More
የምጥ መርፌ መቼ ይሰጣል?
ጤና

የምጥ መርፌ መቼ ይሰጣል?

ከ37 እስከ 42 ሳምንታት ባሉት የመጨረሻ የእርግዝና ወራቶች ላይ ምጥ ተፈጥሯዊ በሆነ መልኩ የሚመጣ ይሆናል፡፡ በተለያዩ ምክንያቶች ግን ምጥ በሚጠበቅበት...
Read More
ሄዝቦላህ በእስራኤል ላይ ሮኬት ማዝነቡ ተነገረ፡፡
የውጭ ዜና

ሄዝቦላህ በእስራኤል ላይ ሮኬት ማዝነቡ ተነገረ፡፡

የሊባኖሱ ሄዝቦላህ የጦር መሪዉ በእስራኤል ጥቃት መገደሉን ተከትሎ የበቀል እርምጃ መዉሰደ መጀመሩ ተሰምቷል፡፡ ቡድኑ ከአንድ መቶ በላይ ሮኬቶችን ጋሊሌ በተሰኘችዉ...
Read More
ሶስተኛው ዙር ዳሸን ከፍታ የስራ ፈጠራ ውድድር በተለየ መልኩ ሊጀመር ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሶስተኛው ዙር ዳሸን ከፍታ የስራ ፈጠራ ውድድር በተለየ መልኩ ሊጀመር ነው፡፡

ዳሸን ባንክ በስራ ፈጠራ ዘርፍ የበኩሉን አስተዋፅኦ ለማበርከት እየተገበረ ያለው ዳሸን ከፍታ የስራ ፈጠራ ውድድር ለሶስተኛ ጊዜ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች...
Read More
የዓለም ደም ለጋሾች ቀን ሰኔ 7/2016ዓ.ም በአዲስ አበባ በድምቀት ይከበራል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የዓለም ደም ለጋሾች ቀን ሰኔ 7/2016ዓ.ም በአዲስ አበባ በድምቀት ይከበራል ተባለ።

የዘንድሮው የደም ለጋሾች ቀን "ለ20 ዓመታት የደም ልገሣችሁ እናመሰግናለን ! " በሚል መሪ ቃል ሰኔ 7 2016 አ.ም ይከበራል ሲል...
Read More
የሪያል ማድሪድ  የደጋፊዎች  የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ሆነ:: 
ስፖርት

የሪያል ማድሪድ  የደጋፊዎች  የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ሆነ:: 

እንግሊዛዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጁድ ቤሊንግሀም የሪያል ማድሪድ የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመሆን መመረጥ ችሏል። ጁድ ቤሊንግሀም ሎስ ብላንኮዎቹ የላሊጋ...
Read More
ጣሊያናዊው የ54 ዓመቱ አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ በይፋ አዲሱ የናፓሊ አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል !
ስፖርት

ጣሊያናዊው የ54 ዓመቱ አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ በይፋ አዲሱ የናፓሊ አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል !

የጣልያን ሴርያው ክለብ ናፖሊ ጣልያናዊውን አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴን የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አድርገው በሀላፊነት መሾማቸውን በይፋ አስታውቀዋል። አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ ናፖሊን...
Read More
በእርግዝና ወቅት የግብረ ስጋ ግንኙነት ቢደረግ ችግር አለዉ?
ጤና

በእርግዝና ወቅት የግብረ ስጋ ግንኙነት ቢደረግ ችግር አለዉ?

የግብረ ስጋ ግንኙነት ለማድረግ የአዕምሮ ዝግጁነት ፣አካላዊ ደህንነት ፣የሰዉነት ዉስጥ የሆርሞን አይነቶች መጨመርና መቀነስ እንዲሁም የሌሎች ጉዳዮች ዝግጁነት ያስፈልጋል፡፡ ጥናቶች...
Read More
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ተባለ።

ከዛሬ ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ታኅሣስ...
Read More
በአዲስ አበባ የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ሰኔ 1 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚጀመር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ሰኔ 1 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚጀመር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ።

የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ በሀገሪቱ ያለውን የቤት ኪራይ ችግር ለመፍታት እንዲሁም ፍትሃዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በማህበረሰቡ ኑሮና በአጠቃላይ...
Read More
ከ27ኛው ሳምንት በኋላም የሊጉ መርሐ-ግብር በ ሀዋሳ ከተማ እንደሚደረግ ይፋ ሆነ::
ስፖርት

ከ27ኛው ሳምንት በኋላም የሊጉ መርሐ-ግብር በ ሀዋሳ ከተማ እንደሚደረግ ይፋ ሆነ::

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ መልስ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የ27ኛ ሳምንት ሐሙስ ሰኔ 06 እንደሚጀምር ይታወቃል። ሶከር...
Read More
የእግር መደንዘዝና የማቃጠል ስሜት የሚፈጠረው ከፍተኛ የሰውነት ክብደት ያላቸው ሰዎች ክብደታቸው በመገጣጠሚያዎቻቸው ላይ በሚፈጥረው ተደጋጋሚ ጫና ምክንያት የነርቭ ሥርዓታቸው ሲዛባና እግራቸው ጉዳት ሲደርስበት ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

የእግር መደንዘዝና የማቃጠል ስሜት የሚፈጠረው ከፍተኛ የሰውነት ክብደት ያላቸው ሰዎች ክብደታቸው በመገጣጠሚያዎቻቸው ላይ በሚፈጥረው ተደጋጋሚ ጫና ምክንያት የነርቭ ሥርዓታቸው ሲዛባና እግራቸው ጉዳት ሲደርስበት ነው።

ይህን ያሉን በሃሌታ ፊዚዮቴራፒ ክልኒክ የፊዚዮቴራፒ ስፔሻሊስት የሆኑት አቶ ማይክለ ተክሉ ናቸው። በዚህ በሽታ ታጋላጭ የትኞቹ ሰዎች ናቸው? እንዲህ ያለው...
Read More
የእስራኤል ሚኒስትሮች አገራቸው የተኩስ አቁም ለማድረግ ከተስማማች ጥምር መንግሥቱን እናፈርሳለን ሲሉ ዛቱ፡፡
የውጭ ዜና

የእስራኤል ሚኒስትሮች አገራቸው የተኩስ አቁም ለማድረግ ከተስማማች ጥምር መንግሥቱን እናፈርሳለን ሲሉ ዛቱ፡፡

ሁለት ቀኝ ዘመም የእስራኤል ሚኒስትሮች አገራቸው የተኩስ አቁም ለማድረግ ከተስማማች ጥምር መንግሥቱን አፍርሰን ስልጣን እንለቃለን ሲሉ መዛታቸው ነው የተገለጸው። ሁለቱ...
Read More
በኢትዮጵያ የኩላሊት እጥበት የሚሰጡ አንዳንድ የህክምና ተቋማት ዋጋ በእጅጉ በመጨመሩ ታካሚዎች ላይ ከፍተኛ ጫና እየፈጠረ ነው ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የኩላሊት እጥበት የሚሰጡ አንዳንድ የህክምና ተቋማት ዋጋ በእጅጉ በመጨመሩ ታካሚዎች ላይ ከፍተኛ ጫና እየፈጠረ ነው ተባለ፡፡

ህክምናውን ለማግኘት አንድ የኩላሊት ታማሚ ለአንድ ቀን እጥበት ብቻ በትንሹ 2500 ብር ያወጣል ተብሏል። የኩላሊት ህመምተኞች እጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት...
Read More
ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ የሚወስደው መንገድ በልማት ስራ ምክንያት በከፊል ዝግ እንደሚሆን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ::
የሀገር ውስጥ ዜና

ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ የሚወስደው መንገድ በልማት ስራ ምክንያት በከፊል ዝግ እንደሚሆን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ::

በመንገድ ኮሪደር ልማት እና የአስፓልት ንጣፍ ስራ ምክንያት ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ አየር መንገድ የሚወስደው ዋናው መንገድ በከፊል ለተሽከርካሪ ዝግ...
Read More
ሁሉም የመዝናኛ ቦታዎች ከምሽት አራት ሰአት በኃላ አገልግሎት እንዳይሰጡ ተደረገ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሁሉም የመዝናኛ ቦታዎች ከምሽት አራት ሰአት በኃላ አገልግሎት እንዳይሰጡ ተደረገ፡፡

የወልቂጤ እና አካባቢዋ ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስት ከግንቦት 22/2016 ጀምሮ በተለዋጭ መግለጫ እስከሚሻር ድረስ የሰዓት ገደብ እና ክልከላ ማድረጉ ተሰምቷል፡፡ የሰአት...
Read More
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በእስር ላይ ያሉ ሰባት የኦነግ አመራሮችን ሁኔታ በተመለከተ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማጣራት አድርጎ ከሆነ እንዲያሳውቀው በደብዳቤ ጠየቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በእስር ላይ ያሉ ሰባት የኦነግ አመራሮችን ሁኔታ በተመለከተ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማጣራት አድርጎ ከሆነ እንዲያሳውቀው በደብዳቤ ጠየቀ።

ምርጫ ቦርድ በእስር ላይ ያሉ ሰባት የፓርቲው አመራሮች ሕይወት የሚያሰጋ መሆኑን ከኦነግ አቤቱታ እንደደረሰው በመጥቀስ ነው ደብዳቤውን ግንቦት 19/ 2016...
Read More
ኢትዮ የምግብ እና መጠጥ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ሊዘጋጅ ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ የምግብ እና መጠጥ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ሊዘጋጅ ነው

የምግብና መጠጥ ኢንዱስትሪ ምርምር እና ልማት ማዕከል ከአሜዚንግ ኘሮሞሽንና ኢቨንት  እና ከዳብ ትሬዲንግ ጋር በመተባበር ከሰኔ 5 -9 የሚቆይ ኢትዮ...
Read More
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሴራሊዮን በረራ ጀመረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሴራሊዮን በረራ ጀመረ፡፡

ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሃገር ሴራሊዮን 64ኛው የኢትዮጵያ አየር መንገድ መዳረሻ ሆነች።በዛሬው እለት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፍሪታዎን ሴራሊዮን ለመብረር የሚስችላት ስምምነት...
Read More