ዜና

ተቆፍረው ክፍት በተደረጉ ጉድጓዶች ምክንያት 72 ሰዎች ለህልፈት ተደርገዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ተቆፍረው ክፍት በተደረጉ ጉድጓዶች ምክንያት 72 ሰዎች ለህልፈት ተደርገዋል፡፡

በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ለኮንስትራክሽን እና ለተለያዩ አገልግሎቶች ተብለው በተቆፈሩ ጉድጓች ገብተው ለህልፈት የሚዳረጉ ዜጎች ቁጥር ከፍተኛ ነው ተብሏል፡፡ ይህ...
Read More
የአዲስ አበባ የሆቴል ባለቤቶች ማህበር አብዛኞች ስብሰባዎችና ኮንፈረንሶች ከከተማዋ ውጭ መካሄዳቸው ሆቴሎች ስራቸው እንዲቀዘቅዝ አድርጓል አለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ የሆቴል ባለቤቶች ማህበር አብዛኞች ስብሰባዎችና ኮንፈረንሶች ከከተማዋ ውጭ መካሄዳቸው ሆቴሎች ስራቸው እንዲቀዘቅዝ አድርጓል አለ፡፡

የአዲስ አበባ የሆቴል ባለቤቶች ማህበር ፕሬዚደንት ወይዘሮ አስቴር ሰሎሞን አብዛኛው ስብሰባም ሆነ ኮንፍረንስ የሚካሄደው ከከተማዋ ዉጭ ባሉ ሆቴሎች መሆኑ በከተማዋ...
Read More
የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ ሊገባ መሆኑ ተነገረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ ሊገባ መሆኑ ተነገረ።

የሀገሪቷን የገቢ እና ወጪ ንግድ ያግዛል የተባለዉ ነፃ የንግድ ቀጠና የሎጀስቲክ እና የንግድ መሰረተ ልማት ስራን ማጠናቀቁን ሰምተናል። ከጣቢያችን ጋር...
Read More
ከ1 መቶ 17 ሺህ በላይ ከፍልሰት ተመላሽ ዜጎች ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ1 መቶ 17 ሺህ በላይ ከፍልሰት ተመላሽ ዜጎች ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለጸ፡፡

በ2016 በጀት አመት 1 መቶ 17 ሺህ 860 ከፍልሰት ተመላሽ ዜጎችን ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ መደረጉን የሴቶች እና ማሕበራዊ ጉዳይ...
Read More
ከ1 ሺህ 370 በላይ እግረኞች መንገድን በአግባቡ ባለመጠቀም መቀጣታቸው ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ1 ሺህ 370 በላይ እግረኞች መንገድን በአግባቡ ባለመጠቀም መቀጣታቸው ተገለጸ

በአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የለሚ ኩራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ የሆኑት ምስጋና ፋንታው ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደገለጹት፣በመዲናዋ ትክክለኛ የመንገድ አጠቃቀም...
Read More
የአሜሪካ ኤርፖርቶች በመንገደኞች ተጨናንቀዋል፡፡
የውጭ ዜና

የአሜሪካ ኤርፖርቶች በመንገደኞች ተጨናንቀዋል፡፡

በሃገሪቱ የሚገኙ ሁሉም ኤርፖርቶች መንገደኞችን በማስተናገድ መጠመዳቸውን ነው አልጀዚራ ያስነበበው፡፡ ባሳለፍነው እሁድ የአሜሪካ ኤርፖርቶች በርካታ መንገደኞች ያስመዘገቡበት ታሪካዊ ቀን ሆኖ...
Read More
ጠ/ሚንስትር አብይ አህመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሱዳን መግባታቸው ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚንስትር አብይ አህመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሱዳን መግባታቸው ተገለፀ

ጠ/ሚንስትር አብይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ሱዳን መግባታቸው ተገለፀ፤ ጠ/ሚንስትሩ ያቀኑት የሱዳን ወታደራዊ መንግሥት ጊዜያዊ መቀመጫ ወደ ሆነችው...
Read More
በትግራይ እየተፈፀሙ ላሉ ሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች የአስተዳደሩ የፀጥታ እና ፍትህ ተቋማት ተገቢው ምላሽ እየሰጡ አይደለም በማለት በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ሲቪል ተቋማት ተቹ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ እየተፈፀሙ ላሉ ሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች የአስተዳደሩ የፀጥታ እና ፍትህ ተቋማት ተገቢው ምላሽ እየሰጡ አይደለም በማለት በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ሲቪል ተቋማት ተቹ።

እነዚህ በተለይም በሴቶች ጉዳይ ላይ የሚሰሩ ተቋማት በጋራ በሰጡት መግለጫ በትግራይ አሳሳቢ የሆነው ፆታ መሰረት ያደረገ ጥቃት እንዲቆም ጥሪ አቅርበዋል።...
Read More
የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ደመዛቸውን 40 በመቶ እንደሚቀንሱ አስታወቁ
የውጭ ዜና

የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ደመዛቸውን 40 በመቶ እንደሚቀንሱ አስታወቁ

የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ቦአካይ ደመወዛቸውን 40 በመቶ እንደሚቀንሱ አስታወቁ። ፕሬዚዳንቱ እንዲህ አይነት እርምጃ የወሰዱት ተጠያቂ አስተዳደር በመፍጠር አርዓያ ለመሆን እና...
Read More
የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ዜጎች በጊዜዉ ወደ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ባለመምጣታቸዉ የሚሰሩት ስራ ሁሉ በግምት ሆኗል አለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ዜጎች በጊዜዉ ወደ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ባለመምጣታቸዉ የሚሰሩት ስራ ሁሉ በግምት ሆኗል አለ፡፡

መንግስት የሚገነባቸው ትምህርት ቤቶች የሚገነቡት በሚሰበሰበው ዳታ መሰረት ልክ ነው የተባለ ሲሆን ዜጎች በጊዜ ባለማስመዝገባቸው የሚሰሩት ስራዎች ሁሉ በግምት ነው...
Read More
በኢትዮጵያ ከ4 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በወባ ወረርሽኝ መያዛቸው ተነገረ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ከ4 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በወባ ወረርሽኝ መያዛቸው ተነገረ

ሊጠናቀቅ ወራቶች በቀሩት የ2016 በጀት አመት ከ4 ሚሊየን በላይ ሰዎች በወባ ወረርሽኝ መያዛቸውን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ወረርሽኙን ለመቆጣጠር በቂ ሀብት...
Read More
ዳሸን ባንክ በዛሬው ዕለት ከኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማህበር ጋር በመተባበር በእንጦጦ ተራራ ላይ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር አከናወነ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ዳሸን ባንክ በዛሬው ዕለት ከኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማህበር ጋር በመተባበር በእንጦጦ ተራራ ላይ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር አከናወነ፡፡

የዳሸን ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አስፋው ዓለሙ የዛሬው ችግኝ ተከላ ባንኩ በአካባበቢ ጥበቃ ዘርፍ ማህበራዊ ሃላፊነቱን ለመወጣት እያከናወናቸው ከሚገኙ...
Read More
የብሪታንያው አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ስታርመር ከአመታት ትርምስ በኋላ ብሪታኒያን እንደገና ለመገንባት ቃል ገብተዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የብሪታንያው አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ስታርመር ከአመታት ትርምስ በኋላ ብሪታኒያን እንደገና ለመገንባት ቃል ገብተዋል፡፡

አዲሱ የቢሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስተር ኬር ስታርመር ከአመታት ግርግር እና ውዝግብ በኋላ ፖለቲካ ውስጥ ያለውን ትኩሳት ማስወገድ እንደሚፈልጉ በመግለፅ ከፍተኛውን የምርጫ...
Read More
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ አሰናበቱ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ አሰናበቱ።

ዶ/ር ዳንኤል በቀለ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሆነው ሰኔ 25 ቀን 2011 ዓ.ም...
Read More
የሰባዊ መብት ተቋማት እራሳቸዉን ይገምግሙ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒሲትሩ ጠየቁ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የሰባዊ መብት ተቋማት እራሳቸዉን ይገምግሙ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒሲትሩ ጠየቁ፡፡

ጠቅላይ ሚኒሲትሩ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምላሽ እየሰጡ ባሉበት ወቅት እንደገለፁት በሰበአዊ መብት ተሟጋች ስም የተቋቋሙት ድርጅቶች እራሳቸዉን ሊያጤኑ እና...
Read More
የሳፋሪኮም መምጣት ተኝቶ የነበረውን ኢትዮ ቴሌኮምን ቀስቅሷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የሳፋሪኮም መምጣት ተኝቶ የነበረውን ኢትዮ ቴሌኮምን ቀስቅሷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ የሳፋሪኮም ወደ ኢትዮጵያ መግባት ኢትዮ ቴሌኮምን ከተኛበት ቀስቅሶታል ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ይህንን በባንኩም ዘርፍ መድገም እንፈልጋለን ነዉ...
Read More
የሶማሊያ መሪዎቸ መነጋገር ከፈለጉ አዲስ አበባ መምጣት ይችላሉ ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የሶማሊያ መሪዎቸ መነጋገር ከፈለጉ አዲስ አበባ መምጣት ይችላሉ ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡

በወቅታዊ የኢትዮ ሶማሊያ ግንኙነት ዙሪያ ማብራሪያ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ የሶማሊያ አመራሮች ለመነጋገር ከፈለጉ አዲስ አበባ መምጣት ይችላሉ ብለዋል፡፡...
Read More
ኢትዮጵያ ሱዳን በችግር ላይ እያለች መሬቷን ማስመለስ እንደማትፈልግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ አስታወቁ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ሱዳን በችግር ላይ እያለች መሬቷን ማስመለስ እንደማትፈልግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ አስታወቁ፡፡

በወቅጣዊ የሱዳን ቀዉስና በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ዙሪያ ማብራሪያ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሱዳን በችግር ጊዜ ዉስጥ እያለች ኢትዮጵያ የተወሰደባትን መሬት ማስመለስ...
Read More
በተያዘው በጀት ዓመት ከምርትና አገልግሎት የወጪ ንግድ ከ10 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ተናገሩ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በተያዘው በጀት ዓመት ከምርትና አገልግሎት የወጪ ንግድ ከ10 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ተናገሩ፡፡

የስድስቱ ጎረቤቶቻችን ኢኮኖሚ ጂዲፒ ተደምሮ የእኛን አያክልም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡ ከለውጡ መንግስት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ስድስቱ ጎረቤቶቻችን ተደምረው የእኛን ኢኮኖሚ...
Read More
በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ አንዳንድ አባቶች ዉይይት እንደሚያደርጉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ አንዳንድ አባቶች ዉይይት እንደሚያደርጉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ በቅርቡ አንዳንድ ቦታ ላይ መፈንቅለ መንግስት እናካሂዳለን ብለው አንዳንድ አባቶቻችን ውይይታ እያደረጉ ነዉ ብለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ...
Read More