ዜና

ኢትዮጵያ ውስጥ በቅድመ መደበኛ፣ በመጀመሪያ እና 2ኛ ደረጃ ላይ ያሉ17 ሚሊዮን የሚጠጉ ሕፃናት ከትምህርት ውጪ መሆናቸውን ዩኒሴቭ (UNICEF) አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ውስጥ በቅድመ መደበኛ፣ በመጀመሪያ እና 2ኛ ደረጃ ላይ ያሉ17 ሚሊዮን የሚጠጉ ሕፃናት ከትምህርት ውጪ መሆናቸውን ዩኒሴቭ (UNICEF) አስታወቀ።

ዩኒሴፍ 3.5 ሚሊዮን የሚገመቱ በአንደኛ ደረጃና በሁለተኛ ደረጃ የሚገኙ ሕፃናት ትምህርታቸውን ለማቋረጥ ሥጋት መጋለጣቸውንና ይህም ትምህርት ላይ የተጋረጠውን ቀውስ የበለጠ...
Read More
የጨቅላ ህፃናት ሆድ ቁርጠት (Infantile colic)
የሀገር ውስጥ ዜና

የጨቅላ ህፃናት ሆድ ቁርጠት (Infantile colic)

የጨቅላ ህፃናት ሆድ ቁርጠት ችግር እናቶች በልጆቻቸው ህይወት የመጀመሪያዎቹ ወራት ውስጥ በጣም ከሚያሳስቧቸው ነገሮች አንዱ ነው፡፡የህፃናት የሆድ ቁርጠት ብዙ ጊዜ...
Read More
የኢትዮጵያ መንግስት በሰብአዊ መብት ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት ማቆም አለበት ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ መንግስት በሰብአዊ መብት ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት ማቆም አለበት ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ ባለስልጣናት በሲቪክ ምህዳሩ እና ገለልተኛ የሀገር ውስጥ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ላይ እየወሰዱ ያለዉን አካላዊና ዲጂታል ክትትል፣ የቃላት ትንኮሳ፣...
Read More
በኢትዮጵያ ባለፉት 5 ወራት 50 የረድዔት ሠራተኞች ሕይወታቸውን እንዳጡ ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ባለፉት 5 ወራት 50 የረድዔት ሠራተኞች ሕይወታቸውን እንዳጡ ተገለጸ

ባለፉት አምስት ወራት ውስጥ 50 የረድዔት ሠራተኞች በኢትዮጵያ በሰብዓዊ ተግባራት ላይ ተሰማርተው እያሉ ሕይወታቸውን እንዳጡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዓለም ፕሮግራም...
Read More
የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች በንፁህ መጠጥ ዉሃ እጥረት መቸገራቸውን ተናገሩከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች የመጠጥ ውሃ አቅርቦቱ ማነስ በየዕለቱ ምግብ ለመስራትና ንፅህናን መጠበቅ አልቻልንም ብለዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች በንፁህ መጠጥ ዉሃ እጥረት መቸገራቸውን ተናገሩከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች የመጠጥ ውሃ አቅርቦቱ ማነስ በየዕለቱ ምግብ ለመስራትና ንፅህናን መጠበቅ አልቻልንም ብለዋል፡፡

ከአመታት በፊት ጀምሮ ውሃ በየሰፈሩ በጥቂት ቀናት ልዩነት ይመጣ እንደነበር ያስታወሱት ነዋሪዎቹ በአሁኑ ወቅት ግን ከወር በላይ ውሃ እንደማይገኙ ተናግረዋል።...
Read More
ኢትዮጵያዊቷ ስደተኛ በፖላንድ ድንበር ሴት ልጅ ተገላገለች፡፡
የውጭ ዜና

ኢትዮጵያዊቷ ስደተኛ በፖላንድ ድንበር ሴት ልጅ ተገላገለች፡፡

የፖላንድ የድንበር ጠባቂ ወታደሮች ኢትዮጵያዊቷን ስደተኛ በሰላም እንድትገላገል ያበረከቱት አስተዋጽኦም ከፍተኛ መሆኑን ተዘግቧል፡፡ ፖላንድ ከቤላሩስ ጋር በምትዋሰንበት ድንበር አቅራቢያ የነበረችን...
Read More
ለወራት የታሰሩ ሦስት የብዙኀን መገናኛ ባለሞያዎች ተፈቱ
የሀገር ውስጥ ዜና

ለወራት የታሰሩ ሦስት የብዙኀን መገናኛ ባለሞያዎች ተፈቱ

አካልን ነጻ የማውጣት ክስ የመሠረቱ ሦስት የብዙኀን መገናኛ ባለሞያዎች መለቀቃቸውን ጠበቃቸው አስታወቁ፡፡ ሦስቱ የብዙኀን መገናኛ ባለሞያዎች፣ በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ዐውድ...
Read More
በአንድ ዓመት በኢትዮጵያ በ594 አጋጣሚዎች የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት መከሰቱን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአንድ ዓመት በኢትዮጵያ በ594 አጋጣሚዎች የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት መከሰቱን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

በአጠቃላይ በ202 እስር ቤቶችን ጨምሮ ወደ 600 ያህል ምርመራዎችን በባለሙያዎች ሲያካሂድ መቆየቱን የገለጸው ኮሚሽኑ፣ ኢትዮጵያ አሁንም ቢሆን አሳሳቢ የሆነ የሰብዓዊ...
Read More
በትግራይ ክልል ከእንስሳ ወደ ሰዎች ተላልፏል በተባለ በሽታ የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉን ሰምተናል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ከእንስሳ ወደ ሰዎች ተላልፏል በተባለ በሽታ የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉን ሰምተናል፡፡

በትግራይ ክልል ደቡብ ምስራቅ አከባቢ በቅርጫ ስጋ ምክንያት ከእንስሳ ወደ ሰዎች በተላለፈ እና ‹‹አባ ሰንጋ›› ሊሆን ይችላል በተባለ በሽታ የአራት...
Read More
የ41 ትምህርት ቤቶች ፈቃድ መሠረዙን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የ41 ትምህርት ቤቶች ፈቃድ መሠረዙን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡

ፈቃዳቸው የተሠረዘው የትምህርት ፖሊሲውን ባለመጠበቅና መስፈርቱን ባለማሟላታቸው ነው ብሏል ባለስልጣኑ፡፡ ባለስልጣኑ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን መዝግበው የሚያስተምሩ ትምህርት ቤቶችን...
Read More
የኢትዮጲያ ደረጃዎች ኢንስቲትዉት አምራቾች በቀላል እና በዘመናዊ መንገድ ደረጃዎችን የሚገዙበት ዘመናዊ አሰራር እየዘረጋሁኝ ነው አለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጲያ ደረጃዎች ኢንስቲትዉት አምራቾች በቀላል እና በዘመናዊ መንገድ ደረጃዎችን የሚገዙበት ዘመናዊ አሰራር እየዘረጋሁኝ ነው አለ።

አምራቾች ወደ ምርት ከመግባታቸው በፊት ደረጃዎችን  ገዝተው በዛ ደረጃ መሰረት ወደ ምርት ዝግጅት እና ወደ ማምረት ስራ ውስጥ እንደሚገቡ በኢትዮጲያ...
Read More
ፍቃድ የሌላቸው የውጭ ሀገር ዜጎች በጥበቃ ስራ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ ተባለ፡፡በኢትዮጵያ የመኖርያ እና የስራ ፍቃድ የሌላቸው የውጭ ሀገር ዜጎች በጥበቃ ስራ ላይ ተሰማርተው እንደሚገኙ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ፍቃድ የሌላቸው የውጭ ሀገር ዜጎች በጥበቃ ስራ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ ተባለ፡፡በኢትዮጵያ የመኖርያ እና የስራ ፍቃድ የሌላቸው የውጭ ሀገር ዜጎች በጥበቃ ስራ ላይ ተሰማርተው እንደሚገኙ ተገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ የጥበቃ አሰሪዎች ማህበር ሆነው ኢትዮ የጥበቃ አሰሪዎች ማህበር ዘርፉ ላይ ህገወጦች እየተሳተፉበት በመሆኑ ስጋት ላይ ወድቀናል ብሏል፡፡ ሶስት ማህበራት...
Read More
ሜሊስ ፋሽን እና ትሬድንግ ኢንተርናሽናል ሞዴል ጆዝሳ እስዝተር ኒኮሌቴን የድርጅቱ ብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሜሊስ ፋሽን እና ትሬድንግ ኢንተርናሽናል ሞዴል ጆዝሳ እስዝተር ኒኮሌቴን የድርጅቱ ብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ፡፡

ሜሊስ ፋሽን እና ትሬድንግ በሀገራችን ኢትዮጵያ የሜሊስ ፋሽን እና ትሬዲንግ ልዩ ልዩ የፋሽን እና የዲዛይን ምርቶች የሚቀረቡባቸው ሱቆች መከፈቱን በማስመልከት...
Read More
ካውሰር PLC( ሻሊና ሄልዝ ኬር) 4 የቆዳ መንከባከቢያ ምርቶችን አስተዋወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ካውሰር PLC( ሻሊና ሄልዝ ኬር) 4 የቆዳ መንከባከቢያ ምርቶችን አስተዋወቀ

ካውሰር PLC( ሻሊና ሄልዝ ኬር) በአለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ተቀባይነትን ያተረፈ ድርጅት ሲሆን በኢትዮጵያ ይዟቸው የመጣቸውን አዳዲስ ምርቶች ሰኔ 6/2016...
Read More
ኤዲን ቴርዚች ከሀላፊነታቸው መልቀቃቸው ይፋ ተደርጓል።
ስፖርት

ኤዲን ቴርዚች ከሀላፊነታቸው መልቀቃቸው ይፋ ተደርጓል።

ጀርመናዊው የቡንደስሊጋው ክለብ ቦርስያ ዶርትመንድ ዋና አሰልጣኝ ኤዲን ቴርዚች ከክለቡ አሰልጣኝነታቸው መልቀቃቸው ይፋ ተደርጓል። አሰልጣኝ ኤዲን ቴርዚች ከቦርስያ ዶርትመንድ ጋር...
Read More
1ኛ ለወጣ 50 ሺህ ብር የሚያስገኝ የአሸናፊዎች አሸናፊ ሀገር አቀፍ የሒሳብ የትምህርት ውድድር ሊካሄድ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

1ኛ ለወጣ 50 ሺህ ብር የሚያስገኝ የአሸናፊዎች አሸናፊ ሀገር አቀፍ የሒሳብ የትምህርት ውድድር ሊካሄድ ነው፡፡

"የሂሳብ ትምህርት ይከብዳል" የሚል የተሳሳተ አመለካከት በማስወገድ "ጉብዝና ያሸልማል" በሚል መሪ ቃል የ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሒሳብ የትምህርት ውድድር የመዝጊያ...
Read More
ኤሲ ሚላን ፓውሎ ፎንሴካን ሾመ !
ስፖርት

ኤሲ ሚላን ፓውሎ ፎንሴካን ሾመ !

በውድድር አመቱ መጨረሻ ከአሰልጣኝ ስቴፋኖ ፒዮሊ ጋር የተለያየው የጣልያን ሴርያው ክለብ ኤሲ ሚላን አሁን ላይ አዲስ አሰልጣኝ መሾማቸውን ይፋ አድርገዋል።...
Read More
ሳፋሪኮም እና ገበያ ኩባንያ የኢትዮጵያን የሥራ ፈጠራ ሥነ ምህዳር የሚያሳድግ “ታለንት ክላውድ” ጀመሩ
የሀገር ውስጥ ዜና

ሳፋሪኮም እና ገበያ ኩባንያ የኢትዮጵያን የሥራ ፈጠራ ሥነ ምህዳር የሚያሳድግ “ታለንት ክላውድ” ጀመሩ

ሳፋሪኮም ከገበያ ኩባንያ ጋር በአጋርነት፣ እንዲሁም የጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (JICA) ድጋፍ ታክሎበት “ሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ” የተሰኘ ፕሮግራም ይፋ...
Read More
የአቢሲንያ ባንክ አሚን አዋርድ ሁለተኛ ዙር የሥራ ፈጠራ ውድድር” የመዝጊያ መርሐ ግብር እሁድ ሰኔ 9 ቀን 2016ዓ.ም ይካሄዳል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአቢሲንያ ባንክ አሚን አዋርድ ሁለተኛ ዙር የሥራ ፈጠራ ውድድር” የመዝጊያ መርሐ ግብር እሁድ ሰኔ 9 ቀን 2016ዓ.ም ይካሄዳል ተባለ፡፡

አሚን አዋርድ የተሰኘው የሥራ ፈጠራ ውድድር" ከወለድ ነፃ በሆነው የአቢሲኒያ አገልግሎት በኩል መዘጋጀቱን ያስታወቀው ባንኩ የስራ ሀሳብ ይዘው የመነሻ ገንዘብ...
Read More
በትናንትናው እለት ብቻ 1 ሺህ 181 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በትናንትናው እለት ብቻ 1 ሺህ 181 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ተባለ።

በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 181 ኢትዮጵያውያን ትናንት በተካሄዱ ሦስት ዙር በረራዎች ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ...
Read More