ዜና

ዳሸን ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት “ሸሪክ“የጀመረበትን 6ተኛ አመት በድምቀት አከበረ
የሀገር ውስጥ ዜና

ዳሸን ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት “ሸሪክ“የጀመረበትን 6ተኛ አመት በድምቀት አከበረ

ዳሸን ባንክ ሸሪክ የተሰኘ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት የጀመረበትን 6ተኛ አመት ባከበረበት ዕለት ከደንበኞች በበጎ አደራጎት ፈንድ በአደራ የሰበሰበውን 12.5...
Read More
የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ዩኤስ ኤድ በኢትዮጵያ ያለዉን የምግብ ስርዓት ለመደገፍ በ86 ሚሊየን ዶላር የሚተገበሩ ሁለት የግብርና ፕሮጀክቶችን ይፋ አደረገ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ዩኤስ ኤድ በኢትዮጵያ ያለዉን የምግብ ስርዓት ለመደገፍ በ86 ሚሊየን ዶላር የሚተገበሩ ሁለት የግብርና ፕሮጀክቶችን ይፋ አደረገ፡፡

የዩኤስ ኤድ የኢኮኖሚ ዕድገት ቢሮ ዳይሬክተር አምበር ኬኒ እና የግብርና ሚኒስቴር ድኤታ ዶ/ር መለስ መኮንን ፕሮጀክቶቹን በጋራ ይፋ አድርገዋል፡፡ ሁለቱ...
Read More
የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር የሚያዘጋጀዉ 60ኛ ዓመታዊ ጉባዔ እና ዓለም ዓቀፍ ኤግዚቢሽን በመካሄድ ላይ ነዉ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር የሚያዘጋጀዉ 60ኛ ዓመታዊ ጉባዔ እና ዓለም ዓቀፍ ኤግዚቢሽን በመካሄድ ላይ ነዉ፡፡

ማህበሩ ወቅታዊ የሆኑ ከጤና ጋር ተያያዥነት ያላቸዉ እና የማህበረሰብ ፍላጎት የሆኑ ጉዳዮች የትኞቹ ናቸዉ የሚለዉ ላይ ትኩረት አድርጎ በየዓመቱ የሚዘጋጀዉ...
Read More
በ6 ወራት 20 ሚሊዮን ብር አበድሪያለሁ—ኢቲ ኬር የብድር እና ቁጠባ ተቋም
የሀገር ውስጥ ዜና

በ6 ወራት 20 ሚሊዮን ብር አበድሪያለሁ—ኢቲ ኬር የብድር እና ቁጠባ ተቋም

ከተመሰረተ አንድ አመት ያስቆጠረው ኢቲ ኬር የብድር እና ቁጠባ ተቋም በስድስት ወራት ውስጥ 20 ሚሊዮን ብር አበድርያለሁ አለ። ኢቲ ኬር...
Read More
በሀዲያ ዞን ኮሌራ መከሰቱ ተሰምቷል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በሀዲያ ዞን ኮሌራ መከሰቱ ተሰምቷል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀዲያ ዞን የኮሌራ በሽታ መከሰቱን ሰምተናል። በዞኑ በሚገኘው የሾኔ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ታካሚዎች መኖራቸውንም ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ...
Read More
የኦሮሚያ ጤና ቢሮ በክልሉ ያለው ግጭት የጤና ስርአቱን ሁሉም ቦታ ደርሶ የህብረተሰቡን ችግር ለመፍታት እንቅፋት ሆኖብኛል ሲል ገለፀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኦሮሚያ ጤና ቢሮ በክልሉ ያለው ግጭት የጤና ስርአቱን ሁሉም ቦታ ደርሶ የህብረተሰቡን ችግር ለመፍታት እንቅፋት ሆኖብኛል ሲል ገለፀ፡፡

በችግር የተጎዱ አካባቢዎች ላይ የባለሙያዎች እጥረቶች እንዳሉና የህክምና መስጫ መሳሪዎችን አንቀሳቅሶ መስራት ባለመቻላቸው ችግሮች እንዳሉ ተናግረዋል፡፡ በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የጤና...
Read More
ማርች 8 በማስመልከት ዕንቁ የተባለ ልዩ የብድር አገልግሎት ማስጀመሩን አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና የብድር ህብረት ስራ ማህበር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ማርች 8 በማስመልከት ዕንቁ የተባለ ልዩ የብድር አገልግሎት ማስጀመሩን አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና የብድር ህብረት ስራ ማህበር አስታወቀ።

እስከ 12ሚሊዮን ብር ለሴቶች ብድር ለመስጠት ማሰቡንም የማህበሩ ፕሬዝዳንት አቶ ፍፁም አብርሃ ተናግረዋል። ማህበሩ ይህ ልዩ የሴቶች የብድርና ቁጠባ አገልግሎት...
Read More
እድለኛው ባለመገኘቱ ስምንት ሚሊዮን ብሩ ተመላሽ ሊሆን ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

እድለኛው ባለመገኘቱ ስምንት ሚሊዮን ብሩ ተመላሽ ሊሆን ነው፡፡

የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ዕድለኛው ባለመገኝቱ ስምንት ሚሊዮን ብሩ ተመላሽ ሊደረግ መሆኑን ኢትዮ ኤፍ ኤም ሰምቷል፡፡ የ2016 ዓ ም አዲስ ዓመት ከወጣው...
Read More
የቢጂአይ ንብረቶችና የባንክ አካዉቶች እንዳይንቀሳቀሱ በፍርድቤት መታገዱ ተሰማ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የቢጂአይ ንብረቶችና የባንክ አካዉቶች እንዳይንቀሳቀሱ በፍርድቤት መታገዱ ተሰማ፡፡

ፐርፐዝ ብላክ የቢጂአይ ኢትዮጵያ የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችና የባንክን አካዉንቶች እንዳይንቀሳቀሱ እና ገንዘብ እንዳይወረስብኝ በሚል ያቀረበዉ የእግድ ጥያቄ በፍርድቤት ተቀባይነት አግኝቷል። ፐርፐዝ...
Read More
የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የ2016 የሐጅ ምዝገባ ቀናት መራዘሙን አሳውቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የ2016 የሐጅ ምዝገባ ቀናት መራዘሙን አሳውቋል።

ምክር ቤቱ ዘንድሮ የምዝገባ ሂደቱን ከተለመደው ጊዜ ቀደም ብሎ ማስጀመሩ ይታወሳል። የሳዑዲ ሐጅ ሚኒስቴር ከወትሮ በተለየ መልኩ የአመዘጋገቡን ሂደት እና...
Read More
የፌስቡክ እናት ሜታ ኩባንያ በአንድ ቀን 20 ቢሊዮን ዶላር ማጣቱ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የፌስቡክ እናት ሜታ ኩባንያ በአንድ ቀን 20 ቢሊዮን ዶላር ማጣቱ ተገለጸ፡፡

በትናንትናው ዕለት በሜታ ኩባንያ ስር የነበሩት ፌስቡክ፣ ሜሴንጀር፣ ኢንስታግራም ትሬድስ የተሰኙት የማህበራዊ ትስስር ገጾች ለአንድ ሰዓት ያህል ተቋርጠው ነበር፡፡ በተወሰኑ...
Read More
የቀድሞ ተዋጊዎችን የማቋቋም ስራ እየተሰራ መሆኑን የተሃድሶ ኮምሽን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የቀድሞ ተዋጊዎችን የማቋቋም ስራ እየተሰራ መሆኑን የተሃድሶ ኮምሽን አስታወቀ፡፡

በመጀመሪያ ዙር 75 ሺህ የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ የማቋቋም ስራ እየሰራ መሆኑን የተሃድሶ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡በመጀመሪያው ዙር የሚቋቋሙት 75 ሺህ የቀድሞ ተዋጊዎች...
Read More
መንገዶች ላይ በግዴለሽነት ጉዳት እየደረሰ ነው—-የአዲስ አበባ ፖሊስ
የሀገር ውስጥ ዜና

መንገዶች ላይ በግዴለሽነት ጉዳት እየደረሰ ነው—-የአዲስ አበባ ፖሊስ

በአዲስ አበባ ከተማ መንዶችን የማልማትና የማስዋብ ስራዎች በስፋት መከናወናቸው ይታወቃል፡፡ እነዚህን የልማት ስራዎችን መከባከብና መጠበቅ ሲገባ በግዴለሽነት በልማት ስራዎቹ ላይ...
Read More
በክልሉ ያጋጠመውን የፀጥታ ችግር መቆጣጠር ችያለው ሲል የጋምቤላ ክልል ገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በክልሉ ያጋጠመውን የፀጥታ ችግር መቆጣጠር ችያለው ሲል የጋምቤላ ክልል ገለጸ።

አንድ እና ሁለት ሰው ስለሞተ በክልሉ የጸጥታ ችግር አጋጥሟል ማለት አይቻልም" ሲሉ የጋምቤላ ክልል የጸጥታ ሀላፊ ተናግረዋል። የክልሉ የፀጥታ ዘርፍ...
Read More
የኦነግ የፖለቲካ ኦፊሰር አቶ በቴ ኡርጌሳ፤ በ100 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲፈቱ ፍርድ ቤት ወስኗል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኦነግ የፖለቲካ ኦፊሰር አቶ በቴ ኡርጌሳ፤ በ100 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲፈቱ ፍርድ ቤት ወስኗል፡፡

“ሁከት እና በጥብጥ በማነሳሳት” ወንጀል ተጠርጥረው ላለፉት 13 ቀናት በእስር ላይ የቆዩት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር አቶ በቴ...
Read More
የኢትዮጵያ ሕዋ ሳይንስ ኢንስቲትዩት በቻይና መንግሥት ድጋፍ የሌሎች አገራትንና ድርጅቶችን የሳተላይት መረጃ የሚቀበልበት ጣቢያ ማቋቋሙን የቻይናው ዥንዋ ዘግቧል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ሕዋ ሳይንስ ኢንስቲትዩት በቻይና መንግሥት ድጋፍ የሌሎች አገራትንና ድርጅቶችን የሳተላይት መረጃ የሚቀበልበት ጣቢያ ማቋቋሙን የቻይናው ዥንዋ ዘግቧል።

ተቋሙ፣ የሌሎች አገራትንና ድርጅቶችን የሳተላይት መረጃዎች በመቀበል፣ በማቀነባበርና በመተንተን ገቢ ማግኘት መጀመሩን መግለጡን ዘገባው አመልክቷል። የመረጃ መቀበያ፣ ማቀነባበሪያና መተንተኛ ጣቢያው...
Read More
ኢትዮጵያ ለሱዳን የምትሸጠው የሃይል አገልግሎት እንደማታቋርጥ አስታወቀች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ለሱዳን የምትሸጠው የሃይል አገልግሎት እንደማታቋርጥ አስታወቀች፡፡

ሱዳን ጎረቤት ሀገር በመሆኗ ምክንያት ከኢትዮጵያ የምታገኘውን ሃይል ሙሉ በሙሉ ማቋረጥ አልተቻለም - ሲል የኢትጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታውቋል፡፡ ሱዳን ከኢትዮጵያ...
Read More
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ቀዳሚ የሚያደርገውን እጅግ ዘመናዊ አውሮፕላን በእጁ ሊያስገባ ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ቀዳሚ የሚያደርገውን እጅግ ዘመናዊ አውሮፕላን በእጁ ሊያስገባ ነው።

አየር መንገዱ ከቦይንግ ኩባኒያ ታሪካዊ ያለውን ስምምነት ፈጽሟል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ እስካሁን በእጁ ከሚገኙት አውሮፕላኖች በሁለ ነገራቸው የተለዩ ናቸው የተባሉት...
Read More
8ተኛው ሀገር አቀፍ የጤና ክብካቤ ጥራት አመታዊ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

8ተኛው ሀገር አቀፍ የጤና ክብካቤ ጥራት አመታዊ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል፡፡

ጉባኤው እየተካሄደ የሚገኘው "የጤና አገልግሎት ጥራት፣ደህንነትና ፍትሀዊነትን ለማሻሻል የጤና ስርአት ኢኖቬሽን ማጎልበት" በሚል መሪ ቃል ነው፡፡ ጉባኤው ከዛሬ የካቲት 26...
Read More
በጋዛ ህጻናት በረሃብ እየሞቱ እንደሆነ ዶ/ር ቴድሮስ ተናገሩ፡፡
የውጭ ዜና

በጋዛ ህጻናት በረሃብ እየሞቱ እንደሆነ ዶ/ር ቴድሮስ ተናገሩ፡፡

በሰሜናዊ ጋዛ ህጻናት በረሃብ እየሞቱ እንደሆነ የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም አስታውቀዋል። እስራኤል በሙሉ ከበባ ውስጥ ባስገባቻት ጋዛ...
Read More