ዜና

በ2023 ዓ.ም ብቻ 1.1 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በአውሮፓ ህብረት ጥገኝነት መጠየቃቸው ተገለፀ፡፡
የውጭ ዜና

በ2023 ዓ.ም ብቻ 1.1 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በአውሮፓ ህብረት ጥገኝነት መጠየቃቸው ተገለፀ፡፡

የአውሮፓ ህብረት ሀገራት ከዚህ ቀድም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ከፍተኛ ስደተኞችን ከተቀበሉበት ከ2015 እስከ 2016 ከነበረው በላይ በ2023 ከፍተኛ ቁጥር ያለው...
Read More
128ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ክብረ በዓል በአዲስ አበባ ይከበራል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

128ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ክብረ በዓል በአዲስ አበባ ይከበራል፡፡

በዓሉ ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እንደሚከበር ተገልጿል፡፡ ለበዓሉ መከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የፀጥታና...
Read More
ተመድ በሰሜን ኢትዮጵያ በድርቅ ሳቢያ የተከሰተውን እና የከፋ የረሃብ ሁኔታን ለማስታገስ 17 ሚሊየን ዶላር መመደብ ታዉቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ተመድ በሰሜን ኢትዮጵያ በድርቅ ሳቢያ የተከሰተውን እና የከፋ የረሃብ ሁኔታን ለማስታገስ 17 ሚሊየን ዶላር መመደብ ታዉቋል።

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ እርዳታ ሰጭዎች ትናንት እንዳስታወቁት በሰሜን ኢትዮጵያ በድርቅ ሳቢያ የተከሰተውን እና የከፋ የረሃብ ሁኔታን ለማስታገስ 17 ሚሊየን...
Read More
የሰራንበትን ደሞዝ እና የትርፍ ሰዓት ክፍያ በመጠየቃችን ማስፈራሪያ እና ዛቻ እየደረሰብን ነዉ ሲሉ የስልጤ ወረዳ የጤና ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የሰራንበትን ደሞዝ እና የትርፍ ሰዓት ክፍያ በመጠየቃችን ማስፈራሪያ እና ዛቻ እየደረሰብን ነዉ ሲሉ የስልጤ ወረዳ የጤና ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡

በወረዳዉ ጤና ጣቢያ የሚሰሩ ከ35 በመቶ በላይ የጤና ባለሙያዎች ስራ ስለመልቀቃቸዉ እና ቀሪዎቹም የስራ መልቀቂያ ስለማስገባታቸዉም ሰምተናል፡፡ ከጤና ጣቢያዉ ዉጪ...
Read More
ፈረንሳዊው ጋዜጠኛ አንቷን ጋሊንዶ ከእስር ተለቆ ወደ አገሩ ተመለሰ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ፈረንሳዊው ጋዜጠኛ አንቷን ጋሊንዶ ከእስር ተለቆ ወደ አገሩ ተመለሰ፡፡

በአዲስ አበባ ለአንድ ሣምንት በእስር ላይ የቆየው ፈረንሳዊው ጋዜጠኛ አንቷን ጋሊንዶ፣ በትናትናው እለት ከእስር መለቀቁን የጋዜጠኞች መብት ተሟጋቹ ድርጅት ሲፒጄ...
Read More
ከሶስት ዓመታት በፊት ተቋቁሞ የነበረው ሳልሳይ ወያኔ ትግራይ በምርጫ ቦርድ እውቅና ማግኘቱን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከሶስት ዓመታት በፊት ተቋቁሞ የነበረው ሳልሳይ ወያኔ ትግራይ በምርጫ ቦርድ እውቅና ማግኘቱን አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ለሳልሳይ ወያኔ ትግራይ የክልላዊ ፓለቲካ ፓርቲ ዕውቅና መስጠቱን አስታውቋል፡፡ የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ኪሮስ ሀይለስላሴ ከጣብያችን...
Read More
451 የፖስታ ቤት ሰራተኞች ለምን ተባረሩ?
የሀገር ውስጥ ዜና

451 የፖስታ ቤት ሰራተኞች ለምን ተባረሩ?

128 አመት ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት በተለያዩ ምክንያቶች 451 ያህል ሰራተኞች ከስራ ቀንሷቸዋል፡፡ ከስራ የተቀነሱት ሰራተኞች መስራቤቱን ቢያንስ ከ20 አመት...
Read More
128ኛው የዓድዋ ድል መታሠቢያ በዓልን ለማክበር የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ፍፁም ሠላማዊ እንዲሆኑ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

128ኛው የዓድዋ ድል መታሠቢያ በዓልን ለማክበር የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ፍፁም ሠላማዊ እንዲሆኑ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል አስታወቀ።

የፀጥታና ደህነት የጋራ ግብረ ሃይሉ የካቲት 23 ቀን 2016 ዓ.ም የሚከበረው 128ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር...
Read More
ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ የተገነባው ናሁሰናይ ሆቴል የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ የተገነባው ናሁሰናይ ሆቴል የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል፡፡

ናሁሰናይ ሆቴል ቅዳሜ የካቲት 23/2016 ዓ.ም እንደሚመረቅ ተነግሯል፡፡ በደብረማርቆስ በንግድ ስራ ቢዝነስ የጀመሩት የሆቴሉ ባለቤት አቶ እሱባለው ናሁሰናይ፣ የምግብ ዘይት...
Read More
የካፒታል ገበያውን ሊያጋጥሙ የሚችሉ የወንጀል ተግባራትን የህግ ማዕቀፍ እንዲኖረው ና ገበያውን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ የሚያስችል ስምምነት ተደረገ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የካፒታል ገበያውን ሊያጋጥሙ የሚችሉ የወንጀል ተግባራትን የህግ ማዕቀፍ እንዲኖረው ና ገበያውን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ የሚያስችል ስምምነት ተደረገ፡፡

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የባለስልጣኑን ተዓማኒነት ይጨምራል፤ የህግ ስርዓቱን ያጠናክራል እንዲሁም ስራውን በቴክኖሎጂ ለማፋጠን ያስችለዋል የተባለውን የመግባቢያ ስምምነት በዛሬው እልት...
Read More
በኢትዮጵያ የመሬት ጥያቄ ምላሽ ሊያገኝ አልቻለም ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የመሬት ጥያቄ ምላሽ ሊያገኝ አልቻለም ተባለ።

በኢትዮጵያ ከ50 ዓመት በኃላም የመሬት ጥያቄ ምላሽ ሊያገኝ አልቻለም ሲል የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ /ኢህአፓ/ አስታወቀ፡፡ ኢህአፓ እና መሰል ድርጅቶች...
Read More
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የኬንያ የስራ ጉብኝትን እና ከፕሬዜዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር ያደረጉትን ምክክር ተከትሎ የኬንያ ” ስቴት ሀውስ ” የጋራ ነው ያለውን መግለጫ ትናንት አመሻሽ አውጥቷል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የኬንያ የስራ ጉብኝትን እና ከፕሬዜዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር ያደረጉትን ምክክር ተከትሎ የኬንያ ” ስቴት ሀውስ ” የጋራ ነው ያለውን መግለጫ ትናንት አመሻሽ አውጥቷል።

በዚህም መግለጫ ፤ ፕሬዚዳንት ሩቶ እና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ ከአፍሪቃ ቀንድ ደህንነት ጋር በተያያዘ ፤ በአህጉሪቱ ውስጥ ሰላም፣ ደህንነት እና...
Read More
ቱርክ ውስጥ በሁለት ቀናት ውስጥ 8 ሴቶች በወንዶች መገደላችው ብርቱ ተቃውሞ አስነስቷል።
የውጭ ዜና

ቱርክ ውስጥ በሁለት ቀናት ውስጥ 8 ሴቶች በወንዶች መገደላችው ብርቱ ተቃውሞ አስነስቷል።

የሴቶች መብት ተከራካሪዎች ታላቅ ተቃውሞ ለማካሄድ እየተሰናዱ ነው።በቱርክ በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ግድያዎች በቅርብ ሰዎቻቸው መሆኑን የጠቀሰው የጀርመን ዜና አገልግሎት DPA...
Read More
የኮንስትራክሽን ሳይት ላይ በደረሰ አደጋ የሰው ህይወት አለፈ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኮንስትራክሽን ሳይት ላይ በደረሰ አደጋ የሰው ህይወት አለፈ፡፡

ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ.ም በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ13 አያት ሪል እስቴት በሚያስገነባዉ የቤት ግንባታ ላይ የኮንስትራክሽን ተረፈ ምርት...
Read More
በአፍሪካ ቀንድ ከ58 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የምግብ ዋስትና እጦት ተጋርጦባቸዋል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአፍሪካ ቀንድ ከ58 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የምግብ ዋስትና እጦት ተጋርጦባቸዋል ተባለ፡፡

በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ 58.1 ሚሊዮን ሰዎች የምግብ ዋስትና እጦት አለባቸው ሲሉ የተባበሩት መንግስታት የምግብና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) እና የምስራቅ አፍሪካ...
Read More
በጋምቤላ ክልል ከግንቦት ወር 2015 ዓ.ም እስከ ጥር ወር 2016 ዓ.ም በተለያዩ ወቅቶች ቢያንስ የ138 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ 113 ሰዎች የአካል ጉዳት ማጋጠሙን ኢሰመኮ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በጋምቤላ ክልል ከግንቦት ወር 2015 ዓ.ም እስከ ጥር ወር 2016 ዓ.ም በተለያዩ ወቅቶች ቢያንስ የ138 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ 113 ሰዎች የአካል ጉዳት ማጋጠሙን ኢሰመኮ አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ.ም ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ...
Read More
የዘንድሮ የአድዋ ድል በአል የት ይከበራል?
የሀገር ውስጥ ዜና

የዘንድሮ የአድዋ ድል በአል የት ይከበራል?

የዘንድሮ የአድዋ ድል በአል አዲስ በተገነባው በዓድዋ ድል መታሰቢያ ይከበራል ተብሏል፡፡ 128ኛው የአድዋ ድል በአል ፒያሳ ላይ በተገነባው የአድዋ ድል...
Read More
ኮካ-ኮላ የሐዋሳ ከተማን የቱሪዝም እንቅስቃሴ የማነቃቃት አንድ አካል የሆነ የምግብ እና ሙዚቃ ፌስቲቫል አካሂዷል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኮካ-ኮላ የሐዋሳ ከተማን የቱሪዝም እንቅስቃሴ የማነቃቃት አንድ አካል የሆነ የምግብ እና ሙዚቃ ፌስቲቫል አካሂዷል፡፡

ይህ የምግብ እና ሙዚቃ ፌስቲቫል በኢትዮጵያውያን ዘንድ ያለውን ማዕድ’ን የመጋራት ድንቅ ባህል ለማክበር፣ በማህበረሰቡ ዘንድ ትውስታን በሚጭር መልኩ ልዩ ጊዜን...
Read More
የኢትዮጵያ የሽግግር ፍትህ ከ29 ዓመታት በፊት ጀምሮ ያሉ በደሎችን ተጠያቂ ያደርጋል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የሽግግር ፍትህ ከ29 ዓመታት በፊት ጀምሮ ያሉ በደሎችን ተጠያቂ ያደርጋል ተባለ፡፡

ለፍትህ ሚኒስቴር የቀረበውና እንዲፀድቅ የሚጠበቀው የሽግግር ፍትህ ሪቂቅ የሰሜኑ ጦርነት ላይ ብቻ የሚያተኩር አለመሆኑንም ጣብያችን ኢትዮ ኤፍ ኤም ሰምቷል፡፡ የሽግግር...
Read More
የጨረታ መክፈቻው መራዘሙን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የጨረታ መክፈቻው መራዘሙን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አስታወቀ።

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ጋር በመተባበር ያስገነቧቸውን 3,452 የመኖሪያና የንግድ ቤቶችን በሽያጭ ለማስተላለፍ...
Read More