ዜና
ሰዎች በቤት ወስጥ በሚጠቀሙባቸው የሴራሚክ ምንጣፎች ለአደጋ እየተጋለጡ መሆኑ ተደጋግሞ እየተነገረ ይገኛል፡፡
ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ ከዛሬ ጀምሮ ውሉን ለመፈራረም ፍቃደኛ ነኝ አለ።
በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠሩ ግጭቶችና ጦርነቶች ፃታዊ ጥቃቶች አሳሳቢ እንደሆነበት የኢትዮጵያ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በተያዘው በጀት ዓመት ከ96 ሺህ በላይ አሽከርካሪዎች ለክስ ተዳርገዋል፡፡
የጡረት አበል የተከለከሉ የትግራይ ክልል ጡረተኞች ለችግር መዳረጋቸው ተነገረ፡፡
አላማችን ዩክሬንን መጠቅለል ነው—ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ
በሆቴሉ በደረሰው አደጋ ምክንያት ሁለት ወጣቶች ህይወታቸው አለፈ፡፡
ክትባቱ ከዛሬ ጀምሮ በዘመቻ ይሰጣል!
በሲውዘርላንድ የጡሮታ ክፍያ ከ126 ሺህ ብር በላይ እንዲሆን ውሳኔ ተሰጠ፡፡
የግብርና ሚንስቴር በ70 ቢሊዮን ብር ወጪ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ መፈፀሙን አስታወቀ፡፡
በህዳሴዉ ግድብ ዙሪያ ስምምነት ላይ መድረስ ያልተቻለዉ በኢትዮጵያ ጥፋት ነዉ ስትል ግብጽ ከሰሰች፡፡
አራት ኪሎ የሚገኘው የእግረኞች መሸጋገሪያ ድልድይ ጉዳት ደረሰበት፡፡
ምርጫ ቦርድ ፓርላማው ያፀደቀለትን 304 ሚሊዮን ብር አለማግኘቱን አስታወቀ፡፡
በአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ላይ ምርመራ እንዲደረግ ውሳኔ ተላልፏል::
ለ 48 ሺህ 7መቶ ሴቶች የስራ ዕድል መፍጠሩን የአዲስ አበባ ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ፡፡
ቤዛ የተሰኝው የቴዲ አፍሮ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ሊወጣ ነው፡፡
በኢንዱስትሪ ፓርኮችና አዲስ በሚከፈቱ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች የተለያዩ በደል እና ጥቃቶች ይደርሰባቸዋል ተባለ፡፡
ከ700 በላይ የፌደራል ፖሊስ አባላት ደሞዝ አልተከፈለንም ሲሉ ቅሬታቸውን አሰሙ፡፡
በጋምቤላ ክልል ከግንቦት ወር 2015 ዓ.ም እስከ ጥር ወር 2016 ዓ.ም በተለያዩ ወቅቶች ቢያንስ የ138 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ 113 ሰዎች የአካል ጉዳት ማጋጠሙን ኢሰመኮ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡
ህገወጥ ግጦሽ መስፋፋት ለአዋሽ ብሄራዊ ፓርክ ላይ ጫና እየፈጠረ ነው ተባለ
