ዜና

የአቶ ዮሐንስ ቧያለውን ያለመከሰስ መብት ተነሳ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአቶ ዮሐንስ ቧያለውን ያለመከሰስ መብት ተነሳ

የአማራ ክልል ምክር ቤት በእስር ላይ የሚገኙትን የአቶ ዮሐንስ ቧያለውን ያለመከሰስ መብት አነሳ። የክልሉ ምክር ቤት፤ የምክር ቤቱ አባል የነበሩትን...
Read More
” የፌዴራል እና የክልሉ የጸጥታ አካላት ገዳማዊያኑንና ገዳሙን የመታደግ ሥራ እንዲሠሩ እናሳስባለን ” – ብላለች ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
የሀገር ውስጥ ዜና

” የፌዴራል እና የክልሉ የጸጥታ አካላት ገዳማዊያኑንና ገዳሙን የመታደግ ሥራ እንዲሠሩ እናሳስባለን ” – ብላለች ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፤ ጥንታዊው እና ታሪካዊት ዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም በርካታ ቅርሶችና መናንያን የሚገኙበት...
Read More
የናይል ተፋሰስ ትብብር ቋሚ ህጋዊ እና ተቋማዊ ማእቀፍ ሊዘጋጅለት ይገባል ሲሉ የውሃና ኢነርጂ ሚንስትሩ ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ ተናገሩ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የናይል ተፋሰስ ትብብር ቋሚ ህጋዊ እና ተቋማዊ ማእቀፍ ሊዘጋጅለት ይገባል ሲሉ የውሃና ኢነርጂ ሚንስትሩ ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ ተናገሩ፡፡

ሚንስትሩ ኢትዮጵያ የናይል ተፋሰስ ትብብርን እውን ለማድረግ ከፍተኛ ጥረት እያደረገች እንደምትገኝም ገልጸዋል፡፡ በቡሩንዲ ቡጁምቡራ እየተካሄደ በሚገኘው 25ተኛው የናይል ቀን እየተሳተፉ...
Read More
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር በዛሬው ዕለት ጠርቶት የነበረው መግለጫ ተሰረዘ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር በዛሬው ዕለት ጠርቶት የነበረው መግለጫ ተሰረዘ፡፡

ማህበሩ በዛሬው ዕለት ጠርቶት በነበረው መግለጫ "ማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊስ እና አስተዳደር በኢትዮጵያ ስኬቶቹ፣ተግዳሮቶቹ እና ተፅኖዎቹ" በሚል ርዕስ መነሻ ላይ መግለጫ...
Read More
ገዳም ውስጥ የነበሩ “አራት አባቶች በታጣቂዎች” ተገደሉ!
የሀገር ውስጥ ዜና

ገዳም ውስጥ የነበሩ “አራት አባቶች በታጣቂዎች” ተገደሉ!

በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በሚገኘው የዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ውስጥ እራሱን "ኦነግ ሸኔ" ብሎ የሚጠራው ቡድን...
Read More
በዳሰነች ወረዳ በ12 የመጠለያ ጣቢያዎች ላይ በከፍተኛ ሁኔታ የመጠጥ የውሃ እጥረት አጋጥሟል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በዳሰነች ወረዳ በ12 የመጠለያ ጣቢያዎች ላይ በከፍተኛ ሁኔታ የመጠጥ የውሃ እጥረት አጋጥሟል ተባለ፡፡

በመጠለያው ጣቢያ በቤተሰብ ከ79 ሺኅ 8 መቶ በላይ ዜጎች እንደሚገኙ የዞኑ አደጋ ቅነሳ እና ምግብ ዋስትና ዘርፍ አስታውቋል፡፡ በደቡብ ኦሞ...
Read More
የሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የአቅርቦት ሰንሰለት ችግር እና የጸጥታ ሁኔታ ተግዳሮት ሆኖብኛል አለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የአቅርቦት ሰንሰለት ችግር እና የጸጥታ ሁኔታ ተግዳሮት ሆኖብኛል አለ፡፡

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ዉስጥ የሚገኙት ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸዉ እንዳያመርቱ የአቅርቦት ሰንሰለቱ በህገወጥ ነጋዴዎች በመጠለፉ ችግር ሆኖብኛል ሲል ገልጿል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በቂ...
Read More
የመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን በኤሌክትሮኒክስ የመንግስት ግዢ ከ20ሺህ በላይ የንግዱ ማህበረሰብ በዘርፉ እየተወዳደሩ ነው አለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን በኤሌክትሮኒክስ የመንግስት ግዢ ከ20ሺህ በላይ የንግዱ ማህበረሰብ በዘርፉ እየተወዳደሩ ነው አለ፡፡

የመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን የኤሌክትሮኒክስ ግዢ ፕሮጀክት ማናጀር አቶ ታደሰ ከበደ ለጣቢችን እንዳሉት የኤሌክትሮኒክስ ግዥ ስረዓትን በመከተል ከ20ሺህ በላይ የንግድ...
Read More
የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን ጥያቄዬ ምላሽ ካላገኘ ጉዳዩን ወደ ጠቅላይ ሚንስትሩ ዳግም እውስደዋለው አለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን ጥያቄዬ ምላሽ ካላገኘ ጉዳዩን ወደ ጠቅላይ ሚንስትሩ ዳግም እውስደዋለው አለ።

የኮንፌደሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት "የዝቅተኛ ደመወዝ ወለል እንዲቀመጥና ሰራተኛው ላይ የተጫነው ግብር እንዲቀነስ ያስገቡትን ጥያቄ...
Read More
እግረኞችን መቅጣት መጀመሩን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

እግረኞችን መቅጣት መጀመሩን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡

በአዲስ አበባ እስካሁን 89 እግረኞች የትራፊክ ደንብን በመተላለፍ እንዲቀጡ ማድረጉን ባለስልጣኑ አስታወቋል፡፡ በአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን እግረኞችን የሚቀጣ የህግ...
Read More
ፍቅረ ሰላም አጠቃላይ ሆስፒታል ከ5 መቶ በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ነጻ የህክምና ምርመራ አገልግሎት መስጠቱን አስታወቀ፡፡
ጤና

ፍቅረ ሰላም አጠቃላይ ሆስፒታል ከ5 መቶ በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ነጻ የህክምና ምርመራ አገልግሎት መስጠቱን አስታወቀ፡፡

ፍቅረ ሰላም አጠቃላይ ሆስፒታል የፋሚሊ ሜዲሲኒ እስፔሻሊስት ዲፓርትመንት ኃላፊ ዶ/ር ትህትና አሸናፊ ለጣቢያችን እንዳሉት ከ5 መቶ በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ነጻ...
Read More
አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ አረፈ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ አረፈ።

ሐገሬን አትንኳት!የከረመ ፍቅርውብ አዲስ አበባሳይሽ እሳሳለሁ… ከሚታወቅበት ዘፈኖቹ መካከል ናቸው። አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ በየካቲት 12 ሆስፒታል በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ...
Read More
በህግ ጥበቃ ለማያገኙ ድምፅ አልባ ሰራተኞች የህግ ማዕቀፍ እንዲኖር ተጠየቀ::
የሀገር ውስጥ ዜና

በህግ ጥበቃ ለማያገኙ ድምፅ አልባ ሰራተኞች የህግ ማዕቀፍ እንዲኖር ተጠየቀ::

የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን (ኢሰማኮ) ይህንን ጥሪው ያቀረበው የተጋላጭ ሠራተኞችን መብቶች የሚያስጠብቁ የዓለም ሥራ ድርጅት ኮንቬንሽኞች እንዲጸድቁ ለማስቻል በጠየቀበት መድረክ...
Read More
በትግራይ የመልሶ ማቋቋም እና የመልሶ ግንባታ ጥረቶች ፍጥነት መጨመር አለባቸው ሲል ኢሰመኮ ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ የመልሶ ማቋቋም እና የመልሶ ግንባታ ጥረቶች ፍጥነት መጨመር አለባቸው ሲል ኢሰመኮ ገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በትግራይ ክልል ያለዉን የሰብዓዊ መብት እንዲሁም የሰብዓዊ ሁኔታ በተመለከተ ያሰባሰበዉን የክትትል ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ ኮሚሽኑ በክልሉ...
Read More
ፑቲን ለኪም ጆንግ ኡን መኪና በስጦታ መልክ አበረከቱ፡፡
የውጭ ዜና

ፑቲን ለኪም ጆንግ ኡን መኪና በስጦታ መልክ አበረከቱ፡፡

የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለሰሜን ኮርያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ዘመናዊ መኪና በስጦታ ማበርከታቸው ተሰምቷል፡፡ ሩሲያ ሰራሽ ናቸው የተባሉት ተሽከርካሪዎች...
Read More
የአልሸባብ ወታደራዊ መሪ የዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት፡፡
የውጭ ዜና

የአልሸባብ ወታደራዊ መሪ የዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት፡፡

የኢትዮጵያ መንግስት ሰኞ ዕለት እንዳስታወቀዉ 41 የአልሸባብ ቡድን አባላት እስራት ተፈርዶባቸዋል፡፡ ፍርዱ ከተላለፋቸው መካከል የወታደራዊ መሪዉ የዕድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበታል...
Read More
የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን ጸጥ ለማሰኘት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መጠቀማቸውን ማቆም አለባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን ጸጥ ለማሰኘት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መጠቀማቸውን ማቆም አለባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ሰላማዊ ተቃዉሞችን የሚያቀርቡ ፓለቲከኞችን እንዲሁም ጋዜጠኞችን ያለ ፍርድ ለማሰር ተጠቅሞበታል ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገልጿል፡፡ በአማራ...
Read More
37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በርካታ ስኬቶች የተመዘገቡበት መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በርካታ ስኬቶች የተመዘገቡበት መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።

ጉባኤውን መጠናቀቅ አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ፥ በሶማሊያ መንግስት በኩል የቀረበው ውንጀላ ኢትዮጵያ ለእንግዶች ያደረገችውን...
Read More
51 ሺህ የመንግሥት ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃ እየተጣራ ነው ተባለ::
የሀገር ውስጥ ዜና

51 ሺህ የመንግሥት ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃ እየተጣራ ነው ተባለ::

የ51 ሺህ የመንግሥት ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃ እየተጣራ መሆኑን የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታውቋል። ይህን ያለው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው...
Read More
የዳሸን ባንክ አቶ ዱላ መኮንንን በድጋሚ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀ-መንበር አድርጎ መረጠ::
የሀገር ውስጥ ዜና

የዳሸን ባንክ አቶ ዱላ መኮንንን በድጋሚ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀ-መንበር አድርጎ መረጠ::

የዳሸን ባንክ ባለአክሲዮኖች ባካሄዱት 30ኛው መደበኛ ጉባኤ ባለፉት ሶስት ዓመታት ባንኩን በዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀ-መንበርነት ያገለገሉትን አቶ ዱላ መኮንንን በድጋሚ በዳይሬክተሮች...
Read More