ዜና

በመቶዎች የሚቆጠሩ የዋግነር ተዋጊዎች በማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክ ውስጥ ይገኛሉ፡፡
የውጭ ዜና

በመቶዎች የሚቆጠሩ የዋግነር ተዋጊዎች በማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክ ውስጥ ይገኛሉ፡፡

ከሩሲያው የደህንነት ተቋም ዋግነር ጋር የተገናኘ የመልእክት መላላኪያ መተግበሪያ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎቹ ወደ መካከለኛው አፍሪቃ ሪፐብሊክ (ሲአር) መድረሳቸውን ትላንት እሁድ...
Read More
በመላው ሀገሪቱ እስከ 5:30 ባለው ሰዓት 247 ሚሊዮን ችግኞች ተተክለዋል፡- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
የሀገር ውስጥ ዜና

በመላው ሀገሪቱ እስከ 5:30 ባለው ሰዓት 247 ሚሊዮን ችግኞች ተተክለዋል፡- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ከሁነቶች መከታተያ ክፍል (situation room) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ፤ በመላው ሀገሪቱ እስከ 5:30 ባለው ሰዓት...
Read More
ኢትዮጵያዊው ዳን ኢነርጂ እና ኢንዱስትሪ ፋይቭ ግሩፕ የተባለው የአሜሪካ ኩባንያ በጋራ የኤሌክትሮኒክስ ምርቶችን ሊያመርቱ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያዊው ዳን ኢነርጂ እና ኢንዱስትሪ ፋይቭ ግሩፕ የተባለው የአሜሪካ ኩባንያ በጋራ የኤሌክትሮኒክስ ምርቶችን ሊያመርቱ ነው፡፡

ከሁለቱም ተቋማት ስያሜ በመዋስ ዳን ኢንዱስትሪ ፋይቭ የተባለ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ማመርቻ በዳን ኢነርጂ ስማርት ህንፃ ላይ ለማምረት በዛሬው ዕለት የስምምነት...
Read More
በኢትዮጵያ በዝናብ ምክንያት 300 ሺህ ዜጎች ለችግር ተጋልጠተዋል ሲል ዩኒሴፍ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በዝናብ ምክንያት 300 ሺህ ዜጎች ለችግር ተጋልጠተዋል ሲል ዩኒሴፍ አስታወቀ፡፡

በሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ 300ሺህ ያህል ዜጎች በዝናብ ምክንያት ለችግር መጋለጣቸው ዩኒሴፍ አስታውቋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የህጻናት አድን ድርጅት ዩኒሴፍ እንዳሳወቀው...
Read More
አንበሳ ኢነትርናሽናል ባንክ “አንበሳ ፈንድ” የተባለ ድጅታል የገንዘብ ማሰባሰቢያ መተግበሪያ ይፋ አድርጓል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አንበሳ ኢነትርናሽናል ባንክ “አንበሳ ፈንድ” የተባለ ድጅታል የገንዘብ ማሰባሰቢያ መተግበሪያ ይፋ አድርጓል፡፡

መተግበሪያው ከ”ትረስትድ ቴክ ትሬዲንግ ፒ ኤል ሲ” ጋር በመተባበር የበለጸገ ሲሆን ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሞባይሉን ወይም ላፕቶፑን በመጠቀም ባመቸው ሰዓትና ቦታ...
Read More
በኢትዮጵያ በኢንሹራንስ ዘርፍ ላይ ያለው የግንዛቤ ዕጥረት ትልቅ ችግር ሆኖ ቀጥሏል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በኢንሹራንስ ዘርፍ ላይ ያለው የግንዛቤ ዕጥረት ትልቅ ችግር ሆኖ ቀጥሏል ተባለ፡፡

የፋይናንስ ኢንዱስትሪ ባለድርሻ አካላት የልምምድ ልውውጥ አለማድረግና የግንዛቤ ዕጥረት በዘርፉ በስፋት የሚስተዋሉ ችግሮች መሆናቸውን ኤፍ ኤስ ዲ ኢትዮጵያ አስታውቋል። ኤፍ...
Read More
መንግስት ተቃዋሚ ፓርዎችን የማጠፋት ስራ ማቆም አለበት ሲሉ አቶ የሺዋስ አስፋ ተናገሩ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት ተቃዋሚ ፓርዎችን የማጠፋት ስራ ማቆም አለበት ሲሉ አቶ የሺዋስ አስፋ ተናገሩ፡፡

ባሳለፍነው ረቡዕ ትብብር የፈጠሩት አምስትስ ፓርቲዎች መግለጫ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የቀድሞ የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ በሀገራችን የተለያዩ ዘመናት...
Read More
6 ሺህ የሚጠጉ ታካሚዎች የቀዶ ህክምና በመጠባበቅ ላይ እንደሚገኙ አይደር ሆስፒታል ገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

6 ሺህ የሚጠጉ ታካሚዎች የቀዶ ህክምና በመጠባበቅ ላይ እንደሚገኙ አይደር ሆስፒታል ገለጸ።

በአሁኑ ሰዓት ይህንን የቀዶ ህክምና አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል መሳሪያ እንደሌለውም ሆስፒታሉ አስታውቋል፡፡ በአይደር ሆስፒታል በአሁኑ ጊዜ በከባድ ሀኔታ ውስጥ ሆነው...
Read More
የግብጽ እና የኢትዮጵያ መሪዎች በሱዳኑ ግጭት እና በህዳሴ ግድብ ዙሪያ መነጋገራቸዉ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የግብጽ እና የኢትዮጵያ መሪዎች በሱዳኑ ግጭት እና በህዳሴ ግድብ ዙሪያ መነጋገራቸዉ ተገለጸ፡፡

የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አል-ሲሲ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በሱዳን ስላለዉ ግጭት እና በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በካይሮ መነጋገራቸዉን አናዶሉ ዘግቧል፡፡...
Read More
ቤተክርስቲያኗ ጠ/ሚንስትር አብይና አቶ ጌታቸው ረዳ በትግራይ ይካሄዳል የተባለውን የኤጲስ ቆጰሳት ሹመት እንዲያስቆሙ ጠየቀች::
የሀገር ውስጥ ዜና

ቤተክርስቲያኗ ጠ/ሚንስትር አብይና አቶ ጌታቸው ረዳ በትግራይ ይካሄዳል የተባለውን የኤጲስ ቆጰሳት ሹመት እንዲያስቆሙ ጠየቀች::

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ተገንጥያለው ያለው የትግራይ ሲኖዶስ የፊታችን እሁድ የኤጲስ ቆጰሳት ሹመት እሰጣለሁ ማለቱ ይታወሳል:: የመግለጫው ሙሉ ሀሳብ እንደሚከተለው...
Read More
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ዳይሬክተር ጂማ ዲልቦ በፈቃዳቸው ከኃፊነታቸው ለቀቁ::
የሀገር ውስጥ ዜና

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ዳይሬክተር ጂማ ዲልቦ በፈቃዳቸው ከኃፊነታቸው ለቀቁ::

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ጂማ ዲልቦ በገዛ ፈቃዳቸው ስራቸውን መልቀቃቸውን አስታውቀዋል። ዳይሬክተሩ ከአራት ዓመታ በላይ ከመሩት ተቋም ስራቸውን...
Read More
በሱዳን የ 87 ሰዎች አስከሬን ተቀብሮ መገኘቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡
የውጭ ዜና

በሱዳን የ 87 ሰዎች አስከሬን ተቀብሮ መገኘቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡

በሱዳን ምዕራብ ዳርፉር የ87 ሰዎች አስከሬን ተቀብሮ መገኘቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታዉቋል፡፡ በፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ እና በተባባሪ ሚሊሻዎቻቸዉ የተገደሉ 87...
Read More
“ሀገር ወደ ዉይይት መግባት ካልቻለች ወደ እርስ በእርስ ግጭት መግባቷ አይቀርም”—-የፖለቲካ ፓርቲዎች
የሀገር ውስጥ ዜና

“ሀገር ወደ ዉይይት መግባት ካልቻለች ወደ እርስ በእርስ ግጭት መግባቷ አይቀርም”—-የፖለቲካ ፓርቲዎች

አምስት ሀገራዊ ፓርቲዎች ትብብር መስርተዋል። በትብብሩ በኢትዮጵያዉያን ባለቤትነት የሚመራ ሁሉም ሀገር ወደድ በጋራ የሚሳተፍበት አስቸኳይ ሀገር አድን ዉይይት በገለልተኛ አፍሪካ...
Read More
ሃላፊው የአፈር ማዳበሪያ ሲሸጥ ተያዘ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሃላፊው የአፈር ማዳበሪያ ሲሸጥ ተያዘ፡፡

በደቡብ ክልል የጎፋ ዞን የግብርና ጽ/ቤት ኃላፊ ሆኖ ሲሰራ የነበረው ግለሰብ ለአርሶ አደርሩ እንዲከፋፈል ወደ ቀበሌው የተላከ የአፈር ማዳበሪያ ሲሸጥ...
Read More
የሃራሪ ክልል 65 በመቶ የማመርተው ውሃ በሃይል መቆራረጥ ምክንያት ለነዋሪው እየደረሰ አይደለም ብሏል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሃራሪ ክልል 65 በመቶ የማመርተው ውሃ በሃይል መቆራረጥ ምክንያት ለነዋሪው እየደረሰ አይደለም ብሏል።

የሃረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ቢሮ 65 በመቶ የማማርተው ውሃ በሃይል መቆራረጥ ምክንያት ለነዋሪው እየደረሰ አይደለም ሲል ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግሯል...
Read More
በደቡብ አፍሪካ በመርዛማ የጋዝ ዝቃጭ መፍሰስ ምክንያት የ17 ሰዎች ህይወት አለፈ።
የውጭ ዜና

በደቡብ አፍሪካ በመርዛማ የጋዝ ዝቃጭ መፍሰስ ምክንያት የ17 ሰዎች ህይወት አለፈ።

በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ የሞዛምቢክ ባለስልጣናት እንደተናገሩት፣ ከጆሃንስበርግ በስተምስራቅ ቦክስበርግ በተባለው ስፍራ በደረሰው የጋዝ ዝቃጭ መፍሰስ ተከትሎ ከሞቱት 17 ሰዎች መካከል...
Read More
ጠብታ ፓራሜዲክ ኮሌጅ የድንገተኛ ህክምና ባለሙያዎችን አስመርቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠብታ ፓራሜዲክ ኮሌጅ የድንገተኛ ህክምና ባለሙያዎችን አስመርቋል።

የጠብታ አምቡላንስ እህት ኩባንያ የሆነው ጠብታ ፓራሜዲክ ኮሌጅ ለ 2 ዓመት ያሰለጠናቸውን 55 ተማሪዎች በዛሬው እለት አስመርቋል። ኮሌጁ ያለምንም ክፍያ...
Read More
ወደ ጎረቤት ሀገር ሊሻገር የነበር አደንዛዥ እፅ፣የዝሆን ጥርስ፣ደረቅ ጫት እና ነዳጅ በቁጥጥር ስር ዋለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ወደ ጎረቤት ሀገር ሊሻገር የነበር አደንዛዥ እፅ፣የዝሆን ጥርስ፣ደረቅ ጫት እና ነዳጅ በቁጥጥር ስር ዋለ።

ወደ ጎረቤት ሀገር ሱዳን ሊሻገር የነበረ አደንዛዥ ዕፅ ፣የዝሆን ጥርስ ፣ደረቅ ጫት እና ነዳጅ በሁመራ ከተማ ፣ዲማ ፣ ባዕከር እና...
Read More
በግንባታ የሥራ ዘርፍ ደኅንነቱ የተጠበቀ እና ጤናማ የሥራ ሁኔታን ለማረጋገጥ የሕግና ፖሊሲ አተገባበሮችን ማሻሻል ያስፈልጋል——ኢሰመኮ
የሀገር ውስጥ ዜና

በግንባታ የሥራ ዘርፍ ደኅንነቱ የተጠበቀ እና ጤናማ የሥራ ሁኔታን ለማረጋገጥ የሕግና ፖሊሲ አተገባበሮችን ማሻሻል ያስፈልጋል——ኢሰመኮ

በሥራ ዘርፉ የሚንቀሳቀሱ አስፈጻሚ ተቋማትን በማጠናከር፣ ባለድርሻዎችን አቀናጅቶ እና አስተባብሮ የሚመራ ሥርዓት መዘርጋት አለበትም ብሏል ኢሰመኮ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን...
Read More
ቴክኖ ሞባይል አዲሱን ካሞን 20 የስልክ ሞዴል አስተዋወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ቴክኖ ሞባይል አዲሱን ካሞን 20 የስልክ ሞዴል አስተዋወቀ፡፡

የሞባይል ቴክኖሎጂ ብራንዶች አምራች የሆነው እና ከ70 በላይ ሀገራት ምርቶቹን በስፋት የሚያቀርበው ቴክኖ ሞባይል የአለም አቀፍ ሽልማት የተጎናፀፈበትን ካሞን 20...
Read More