ዜና

በአምቦ ከተማ በደረሰ የመኪና አደጋ የ10 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአምቦ ከተማ በደረሰ የመኪና አደጋ የ10 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ከተማ ውስጥ በትናንትናው እለት ጠዋት በደረሰ ከባድ የትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ አምስት...
Read More
ሩሲያ ዉስጣዊ የደህንነት ስጋት እንደተደቀነባት አስታወቀች፡፡
የውጭ ዜና

ሩሲያ ዉስጣዊ የደህንነት ስጋት እንደተደቀነባት አስታወቀች፡፡

ሩሲያ ዉስጣዊ የደህንነት ስጋት እንደተደቀነባት አስታወቀች፡፡የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚካኤል ሚሹስቲን እንዳስተወቁት ከዋግነር የአመፅ ሙከራ በኋላ የደህንነት ስጋት ገጥሞናል ብለዋል፡፡ ከድርጊቱ...
Read More
እስራኤል ግዙፍ የአውሮፕላን ጥገና ማዕከል በኢትዮጵያ እንደሞትከፍት አስታወቀች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

እስራኤል ግዙፍ የአውሮፕላን ጥገና ማዕከል በኢትዮጵያ እንደሞትከፍት አስታወቀች፡፡

የእስራኤሉ ኤሮስፔስ የመንገደኛ አውሮፕላኖችን ወደ ጭነት ማጓጓዣ መቀየር የሚያስችል የጥገና ማዕከል በኢትዮጵያ እንደሚከፍት የሀገሪቱ ኢምባሲ ለኢትዮ ኤፍ ኤም አስታውቋል። በኢትዮጵያ...
Read More
በፖለቲካ አመለካከታችን ብቻ ከቤተሰቦቻችን ጋር እንዳንገናኝ ተደርገናል…..የቁሕዴፖ ፓርቲ አመራሮች
የሀገር ውስጥ ዜና

በፖለቲካ አመለካከታችን ብቻ ከቤተሰቦቻችን ጋር እንዳንገናኝ ተደርገናል…..የቁሕዴፖ ፓርቲ አመራሮች

በፖለቲካ አመለካከታችን ብቻ ከቤተሰቦቻችን እንዳንገናኝ ተደርገናል ሲሉ የቁጫ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቁሕዴፓ) አመራሮች ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል። የፓርቲው ዋና ፀሃፊ...
Read More
የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ ከስልጣናቸው ለቀቁ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ ከስልጣናቸው ለቀቁ።

በጤና ምክንያት የረጅም ጊዜ እረፍት የሚያስፈልገኝ ሆኖ በመገኘቱ ከነሀሴ 1/2015 ጀምሮ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቦርድ ሰብሳቢነቴ በገዛ ፍቃዴ መልቀቄን ለሕዝብ ተወካዮች...
Read More
ፀደይ ባንክ ኢንተርፕራይዞችን በፋይናንስ እና በሥልጠና ለመደገፍ ከአሜሪካን ኮሌጅ ኦፍ ቴክኖሎጂ ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለዉን ስምምነት ፈጽሟል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ፀደይ ባንክ ኢንተርፕራይዞችን በፋይናንስ እና በሥልጠና ለመደገፍ ከአሜሪካን ኮሌጅ ኦፍ ቴክኖሎጂ ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለዉን ስምምነት ፈጽሟል።

የጸደይ ባንክ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ መኮንን የለዉምወሰን የተደረገዉ ስምምነት ኢንተርፕራይዞችን ለመደገፍ የሚያስችል እንደኾነ ተናግረዋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚው ኢንተርፕራይዞች በሀገር እድገት...
Read More
ኢራን 2 ሺህ ኪሎ ሜትር የሚወነጨፍ ፋታህ በሚል ሰየመችውን ሃይፐርሶኒክ ሚሳኤል ይፋ አደረገች፡፡
የውጭ ዜና

ኢራን 2 ሺህ ኪሎ ሜትር የሚወነጨፍ ፋታህ በሚል ሰየመችውን ሃይፐርሶኒክ ሚሳኤል ይፋ አደረገች፡፡

የእስላማዊ አብዮት ጠባቂዎች(IRGC) ከፍተኛ አዛዥ ብርጋዴል ጄኔራል አሚር-አሊ ሀጂዛዴህ፣ፋታህ የተሰኘችው የሚሳኤል ስሪት አሁን ካለው 1 ሺህ 400 ኪሎ ሜትር ከሚወነጨፈው...
Read More
ዚምባብዌ በምርጫ ለመወዳደር የሚጠየቀው ክፍያ የፓርቲ አባላት ቁጥር እንዲቀንስ እያደረገው ነው ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

ዚምባብዌ በምርጫ ለመወዳደር የሚጠየቀው ክፍያ የፓርቲ አባላት ቁጥር እንዲቀንስ እያደረገው ነው ተባለ፡፡

የዚምባብዌ ምርጫ ኮሚሽን በነሀሴ ወር ለሚካሄደው ምርጫ አንዳንድ እጩዎች የምዝገባ ክፍያ እስከ 20 ሺህ ዶላር በጥሬ ገንዘብ እንዲከፍሉ እየተጠየቁ መሆኑ...
Read More
ሰሞነኛው የአትክልት ገበያ ሁኔታ፤
የሀገር ውስጥ ዜና

ሰሞነኛው የአትክልት ገበያ ሁኔታ፤

ከሰሞኑ መጠነኛ መረጋጋት አሳይቶ የነበረው የአትክልት ዋጋ በዚህ ሳምንት ከፈተኛ ጭማሪ ማሳየቱን ኢትዮ ኤፍ ኤም ታዝቧል። ኢትዮ ኤፍ ኤም በጎጃም...
Read More
4ኛ ዙር የታላቁ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ለማከናወን ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

4ኛ ዙር የታላቁ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ለማከናወን ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል ተባለ፡፡

ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን ኢትዮጵያ ዘንድሮ ሕዳሴ ግድብን ለአራተኛ ጊዜ በውሃ ለመሙላት ዝግጅት ላይ መኾኗን ተናግረዋል፡፡...
Read More
የተመድ ሰላም አስከባሪ ሃይል ከማሊ ለቆ እንዳይወጣ የሃገሪቱ አማጺ ሃይሎች አስታወቁ፡፡
የውጭ ዜና

የተመድ ሰላም አስከባሪ ሃይል ከማሊ ለቆ እንዳይወጣ የሃገሪቱ አማጺ ሃይሎች አስታወቁ፡፡

ከአንድ ሳምንት በፊት የማሊ ወታደራዊ መንግስት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሰላም አስከባሪ ሀይል ከማሊ ለቆ እንዲወጣ ጠይቆ ነበር፡፡ከዚህ በተቃረነ መልኩ የሃገሪቱ...
Read More
ኤሎን መስክ እና ማርክ ዙከርበርግ የቦክስ ግጥሚያ ሊያካሂዱ ነዉ፡፡
የውጭ ዜና

ኤሎን መስክ እና ማርክ ዙከርበርግ የቦክስ ግጥሚያ ሊያካሂዱ ነዉ፡፡

የዓለማችን ግዙፍ የኩባንያ ባለቤቶችና ስራ አስኪያጆች የሆኑት ሁለቱ ግለሰቦች የቦክስ ፍልሚያ ሊያካሂዱ መሆኑን ኢቭኒንግ ስታንዳርድ አስነብቧል፡፡ ይህ ድንገተኛ ሀሳብ የመጣዉ...
Read More
በደብረ ብርሃን የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ መገጣጠም ተጀምሯል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በደብረ ብርሃን የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ መገጣጠም ተጀምሯል፡፡

የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሥራ መጀመሩ ታውቋል፡፡ በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባው የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መገጣጠሚያ...
Read More
የታይታኒክን ቀሪ አካል ለማየት ወደ አትላንቲክ ዉቅያኖስ ተጓዦችን ይዛ የሄደችዉ ባህር ሰርጓጅ መርከብ የያዘችዉን ኦክሲጂን መጨረሷ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

የታይታኒክን ቀሪ አካል ለማየት ወደ አትላንቲክ ዉቅያኖስ ተጓዦችን ይዛ የሄደችዉ ባህር ሰርጓጅ መርከብ የያዘችዉን ኦክሲጂን መጨረሷ ተገለጸ፡፡

የ112 ዓመት ታሪክ ያለዉን የታይታኒክ መርከብ ቅሪትን ለማየት ወደ አትላንቲክ ዉቅያኖስ ባለሃብቶችን ይዛ የተጓዘችዉ ባህር ሰርጓጅ የቱሪስት መርከብ የያዘችዉን የኦክስጂን...
Read More
የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉ ሶስት ፍልስጤማዊያን በእስራኤል ተገደሉ፡፡
የውጭ ዜና

የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉ ሶስት ፍልስጤማዊያን በእስራኤል ተገደሉ፡፡

በዌስት ባንክ ሰሜናዊ ክፍል በምትገኝ በቱርሙስ አያ መንደር ውስጥ በመኪና ላይ ባነጣጠረ ጥቃት 3 ፍልስጤማውያን በእስራኤል የድሮን ጥቃት መገደላቸውን ፕሬስ...
Read More
ኢትዮ ቴሌኮም እና የኦሮሚያ ክልል የገቢዎች ቢሮ የግብር እና ቀረጥ ክፍያዎችን በቴሌብር ለመፈጸም የሚያስችል ስምምነት አድርገዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም እና የኦሮሚያ ክልል የገቢዎች ቢሮ የግብር እና ቀረጥ ክፍያዎችን በቴሌብር ለመፈጸም የሚያስችል ስምምነት አድርገዋል፡፡

በዚህ ስምምነት መሠረት የኦሮሚያ ክልል የገቢዎች ቢሮ የግብር አሰባሰብ ስርአቱን በዲጂታል ሲስተም የተደገፈ በማድረግ የዘመነ የግብር እና የቀረጥ አሰባሰብ ስርዓት...
Read More
የኬሚካል ውጤቶች የተቀላቀለበት 26 ኩንታል ሊፈጭ የተዘጋጀ በርበሬ ተያዘ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኬሚካል ውጤቶች የተቀላቀለበት 26 ኩንታል ሊፈጭ የተዘጋጀ በርበሬ ተያዘ፡፡

እንዲሁም 8 ኩንታል ባዕድ ነገሮች የተቀላቀለበት የተፈጨ በርበሬ ከ 9 ኩንታል የኬሚካል ውጤቶች ጋር በቁጥጥር ስር መዋሉ ተጠቁሟል። በጉራጌ ዞን...
Read More
በአውሮፓ ግዙፉ የውሃ ማጠራቀሚያ ግድብ የመድረቅ አደጋ ተጋርጦበታል ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

በአውሮፓ ግዙፉ የውሃ ማጠራቀሚያ ግድብ የመድረቅ አደጋ ተጋርጦበታል ተባለ፡፡

በደቡባዊ ዩክሬን የሚገኝውና በአውሮፓ በግዙፍነቱ ቀዳሚ መሆኑ የሚነገረው የካክሆቫክ ግድብ፣ በሩስያ እና ዩክሬን ጦርነት ጉዳት እንደደረሰበት ቀደም ሲል ተገልጾ ነበር፡፡...
Read More
በማዕከላዊ ፓሪስ በተከሰተ የነዳጅ ፍንዳታ 37 ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡
የውጭ ዜና

በማዕከላዊ ፓሪስ በተከሰተ የነዳጅ ፍንዳታ 37 ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡

በፈረንሳይ በማዕከላዊ ፓሪስ ከባድ የተባለ የነዳጅ ፍንዳታ ተከስቶ 37 ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸዉ እና ወደ 2 መቶ 70 የሚጠጉ የአደጋ ጊዜ...
Read More
በኢትዮጵያ ከ400 ሺህ በላይ የኩላሊት ታማሚዎች የኩላሊት እጥበት ህክምና ያስፈልጋቸዋል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ከ400 ሺህ በላይ የኩላሊት ታማሚዎች የኩላሊት እጥበት ህክምና ያስፈልጋቸዋል ተባለ፡፡

በኢትዮጵያ ከ4 መቶ ሺህ በላይ የኩላሊት ታማሚዎች የኩላሊት እጥበት ማድረግ እንደሚያስፈልጋቸው የኩላሊት ህመምተኞች በጎ አድራጎት ማህበር ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ...
Read More