ዜና

የታክስ ህጉ ክፍተት ኢትዮጵያ ከግብር ልታገኝ የሚገባትን ገቢ እያሳጣት ነው ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የታክስ ህጉ ክፍተት ኢትዮጵያ ከግብር ልታገኝ የሚገባትን ገቢ እያሳጣት ነው ተባለ፡፡

ኢትዮጵያ በግብር አማካኝነት የምታገኘው ገቢ ከጎረቤት ሃገራት ጋር ሲነጻጸር እጅጉን አነስተኛ መሆኑን በገንዘብ ሚኒስቴር የታክስ አማካሪ አቶ ዋሲውን አባተ ለጣቢያችን...
Read More
ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ጷጉሜን ጨምሮ ለ14 ቀናት ለ 5 ሺህ ሰዎች ነፃ የህክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ጷጉሜን ጨምሮ ለ14 ቀናት ለ 5 ሺህ ሰዎች ነፃ የህክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ ገለጸ፡፡

እስካሁንም በተመሳሳይ በጷጉሜ ወቅት በሰራው የበጎ አድራጎት ዘመቻም ከ52 ሺህ በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ ማድረጉን የውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል መስራች እና ስራ...
Read More
የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ሂውማን ራይትስ ዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በሳውዲ ድንበር ጠባቂዎች መገደላቸውን ገለፁ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ሂውማን ራይትስ ዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በሳውዲ ድንበር ጠባቂዎች መገደላቸውን ገለፁ፡፡

ሂውማን ራይትስ ዎች ዛሬ ባስነበበው ሪፖርቱ ላይ፣ ከየመን ወደ ሳውዲ ድንበር አቋርጠው ለመግባት የሞከሩ ኢትዮጵያውያን ላይ በከባድ መሳሪያ ጭምር የታገዘ...
Read More
ተቋርጦ የነበረው የግእዝ ባንክ የአክሲዮን ሽያጭ ተጀመረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ተቋርጦ የነበረው የግእዝ ባንክ የአክሲዮን ሽያጭ ተጀመረ።

በጦርነት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የግእዝ ባንክ የአክሲዮን ሽያጭ በድጋሚ ተጀምሯል። በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል በተፈጠረው ጦርነት ምክንያት የአክሲዮን ሽያጭ እንቅስቃሴ በመቆሙ...
Read More
በደብረብርሃን ጊዚያዊ መጠለያ ካምፖች ውስጥ የኮሌራ ስርጭት አሳሳቢ ሆኗል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በደብረብርሃን ጊዚያዊ መጠለያ ካምፖች ውስጥ የኮሌራ ስርጭት አሳሳቢ ሆኗል ተባለ፡፡

በከተማዋ በጊዚያዊ መጠለያ ካምፖች ውስጥ የኮሌራ በሽታ በፍጥነት እየተስፋፋ ነው ተብሏል። የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር የስነ ህዝብ ማለሙያና የጊዚያዊ መጠለያዎች አስተባባሪ...
Read More
ርችት መተኮስ ክልክል ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

ርችት መተኮስ ክልክል ነው

የቡሄ በዓልን ምክንያት በማድረግ በየአካባቢው በሚከናወነው የችቦ ማብራት ስነ ስርዓት ወቅት ርችት መተኮስ የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገልጿል፡፡ የከተማችንን...
Read More
የአረብ ኢምሬትስ ፕሬዝዳንት ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህንያን በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአረብ ኢምሬትስ ፕሬዝዳንት ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህንያን በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህንያን አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል። የአረብ...
Read More
ጋና ከስፖርት አወራራጅ ድርጅቶች ከፍተኛ ገንዘብ የሚያሸነፉ ዜጎች 10 በመቶ ታክስ እንዲከፍሉ ወሰነች፡፡
ስፖርት

ጋና ከስፖርት አወራራጅ ድርጅቶች ከፍተኛ ገንዘብ የሚያሸነፉ ዜጎች 10 በመቶ ታክስ እንዲከፍሉ ወሰነች፡፡

ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ጋና ዜጎች ከስፖርት አወራራጆች ገንዘብ ሲያሸንፉ 10 በመቶ ታክስ እንዲከፍሉ ውሳኔ አሳልፋለች፡፡ የጋና የገቢዎች ባለስልጣን እንዳሳወቀው ከሆነ፣...
Read More
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምሥረታ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምሥረታ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡

ጉባኤው በመካሄድ ላይ የሚገኘው በአርባምንጭ ከተማ ነው፡፡ ስድስት ዞኖችና አምስት ልዩ ወረዳዎች ተሰማምተው በአንድ ክልል እንዲደራጅ በማለት ድምጻቸውን በሰጡት መሠረት...
Read More
በ2015 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ 382 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተገለፀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በ2015 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ 382 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተገለፀ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ በትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን የሚያጡ ሰዎች ከዓምናው ጋር ሲነፃፀር የ7 በመቶ ቅናሽ ያሳየ ቢሆንም፣ ከባድ የአካል ጉዳትና የንብረት...
Read More
ዳሸን ባንክና ማስተርካርድ ቨርቹዋል አለም አቀፍ ቅድመ ክፍያ ካርድን አስተዋወቁ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ዳሸን ባንክና ማስተርካርድ ቨርቹዋል አለም አቀፍ ቅድመ ክፍያ ካርድን አስተዋወቁ።

ዳሸን ባንክ አለም አቀፍ ቅድመ ክፍያ ካርድ ከማስተርካድ ጋር በተባበር ከተለመደው በስም ከሚታተም የፕላስቲክ ካርድ በተጨማሪ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ታሪክ...
Read More
ተፈናቃዮች አደጋ ውስጥ ናቸው!
የሀገር ውስጥ ዜና

ተፈናቃዮች አደጋ ውስጥ ናቸው!

በደብረብርሃን ተጠልለው የሚገኙ ከ26 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች በክልሉ ባለው ግጭት ምክንያት አደጋ ውስጥ ናቸው ተባለ:: በአማራ ክልል በተቀሰቀሰው ግጭት ምክንያት...
Read More
ከ42 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ አስተማማኝነቱ ያልተረጋገጠ መድሀኒት እና የመድሀኒት ግብዓቶች ወደ ሀገር ዉስጥ እንዳይገቡ መደረጉን የኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ባለስልጣን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ42 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ አስተማማኝነቱ ያልተረጋገጠ መድሀኒት እና የመድሀኒት ግብዓቶች ወደ ሀገር ዉስጥ እንዳይገቡ መደረጉን የኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ባለስልጣን አስታወቀ።

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ዛሬ በሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ ከ26 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የመድሀኒት ምርቶች ፍቃድ አግኝተዉ ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ...
Read More
ፒ.ኤስ.ጂ ኔይማርን ለአል ሂላል ለመሸጥ ተስማማ!
ስፖርት

ፒ.ኤስ.ጂ ኔይማርን ለአል ሂላል ለመሸጥ ተስማማ!

የሳኡዲ ፕሮ ሊግ ተወዳዳሪው አል ሂላል ለዝውውሩ 77.6 ሚ.ፓ ይከፍላል። በሂደት የሚጨመር ክፍያ መኖሩም ተገልጿል። የ31 ዓመቱ ተጫዋች ዝውውሩን ለማጠናቀቅ...
Read More
ሴቶችን በግጭቶች ወቅት ከማንኛውም ዓይነት ጥቃት መከላከል እንደሚገባ ጥምረት ለሴቶች ድምፅ አሳሰበ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ሴቶችን በግጭቶች ወቅት ከማንኛውም ዓይነት ጥቃት መከላከል እንደሚገባ ጥምረት ለሴቶች ድምፅ አሳሰበ።

እንደ ሀገር በትግራይ በተፈጠረው ግጭት ካጋጠመው ሰብአዊ እና ቁሳዊ ጉዳት በአግባቡ ሳናገግም፣ በአኹኑ ወቅት ደግሞ በአማራ ክልል ውስጥ የተከሰተው ወቅታዊ...
Read More
የመሬት አገልግሎት ዕግድ ተነሳ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የመሬት አገልግሎት ዕግድ ተነሳ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ፤ ከቢሮ ሪፎርም ስራ ጋር በተገናኘ በቀን 28/11/2015 ለሁሉም ክፍለ ከተሞች የመሬት...
Read More
የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ወደ ሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ እየገቡ መሆናቸውን ነዋሪዎች አስታወቁ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ወደ ሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ እየገቡ መሆናቸውን ነዋሪዎች አስታወቁ፡፡

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ የቡድኑ ታጣቂዎች በወረዳው የገጠር ቀበሌዎች በስፋት እየተንቀሳቀሱ መሆናቸውን ሰምተናል። የወረዳው ነዋሪዎች ለኢትዮ ኤፍ...
Read More
አቢሲንያ ባንክ 4ኛ ዙር መቆጠብ ያሸልማልና የ5ኛ ዙር እንሸልምዎ መርሃ ግብር ዕድለኞችን በዛሬው እለት ይፋ አድርጓል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አቢሲንያ ባንክ 4ኛ ዙር መቆጠብ ያሸልማልና የ5ኛ ዙር እንሸልምዎ መርሃ ግብር ዕድለኞችን በዛሬው እለት ይፋ አድርጓል፡፡

ባንኩ በሁለቱ ዘርፎች አሸናፊ የሆኑትን ባለ ዕድለኞች በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳዳር በተደረገ የዕጣ ማውጣት ስነ ስርአት ነው ይፋ ያደረገው፡፡ አቢሲንያ ባንክ...
Read More
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ አስቸኳይ ሀገራዊ ጥሪ አቀረበ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ አስቸኳይ ሀገራዊ ጥሪ አቀረበ፡፡

በኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካ እና የሀሳብ መሪዎች እንዲሁም የማህበረሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሠረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሃሳብ ልዩነቶች እና...
Read More
የመከላከያ እና የልዩ ሃይል ልብስን በመልበስ በወንጀል ድርጊት ላይ ሲሳተፉ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር መዋላቸው ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የመከላከያ እና የልዩ ሃይል ልብስን በመልበስ በወንጀል ድርጊት ላይ ሲሳተፉ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር መዋላቸው ተነገረ፡፡

በደቡብ ክልል ወላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ የመከላከያን እና የልዩ ሃይልን የደንብ ልበስ ለብሰው ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር...
Read More