ዜና
በሰሜን ኢትዮጵያ በነበረዉ ግጭት ምክንያት የልማት ባንክ የተበላሸ ብድር 11 ቢሊዮን ብር ደርሶ እንደነበር ተገለፀ።
ኢትዮጵያን የድንበር ተሻጋሪ ውሃ ኃብቶችን ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያስችል የባለሙያዎች ቋት ማዘጋጀቱን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ለአማራ ክልል መንግስትና ህዝብ ያለውን አጋርነት ገለጸ፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲታወጅ ወሰነ
በትግራይ ክልል ከ200 በላይ የሚሆኑ የፖሊስ አባላት ከስራ እና ከደሞዝ ውጪ መደረጋቸውን ገለፁ፡፡
የመንግስት ግዥ እና ንበረት ባለስልጣን የግዥ ስርዓትን ለማዘመን ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር እየሰራ መሆኑን ገለጸ፡፡
ፑቲን ለዚምባብዌው ፕሬዝዳንት ሂሊኮፕተር አበረከቱ፡፡
ቡና ባንክ ለሶስተኛ ጊዜ ያዘጋጀው የመምህራንና የጤና ባለሙያዎች የይቆጥቡ ይሸለሙ መርሃ ግብር አሸናፊዎችን ይፋ አደረገ።
በጎረቤት ሀገር ሱዳን አዉሮፕላን ተከሰከሰ፡፡
ዩክሬን ተተኳሽ ጥይቶችንና የጦር መሳሪያ ቅሪቶችን ከግዛቷ ለማስወገድ ከ7መቶ ዓመት በላይ ይፈጅባታል ተባለ::
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ዩክሬን እንዲጎበኙ ከፕሬዝዳንቱ ግብዣ ቀረበላቸው፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለቢኒያም በለጠ የክብር ዶክትሬት ሰጠ
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ሰጥቷል፡፡
የወለኔ ህዝብ ተደጋጋሚ የማንነት ጥያቄ ምላሽ አለማግኘቱን የወለኔ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ፈይሰል አብዱላዚዝ ተናገሩ፡፡
በቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል የመሳሪያ ብልሽት አጋጥሟል በሚል የኩላሊት ህመምተኞች የዕጥበት አገልግሎት ማግኘት አለመቻላቸዉን ተናገሩ፡፡
“ችግር ፈቺ”፣ የሃሳብ ግብዓት ያስገኛል የተባለ ውይይት ለማካሄድ ዝግጅት ላይ መሆናቸውን በቅርቡ ከኢዜማ የለቀቁ አመራሮች እና አባላት አሳወቁ፡፡
በዛሬው እለት 20 ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎቻቸውን እያስመረቁ ነው፡፡
አባቶች የህይወት ልምዳቸው የሚያካፍሉበት ‘አባቶች ይመርቁ’ መርሃግብር እየተደረገ ይገኛል።
ያለፉትን ሁለት አመታት የስራ ዕድል ለመፍጠር ተቸግሮ ማሳለፉን የስራና ክህሎት ሚንስቴር አስታወቀ፡፡
ትላንት እሁድ ከአዲስ አበባ በስተሰሜን በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደጋም ወረዳ “ወርቢ” በምትባል ቦታ በደረሰ እጅግ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋ የ13 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል።
