ዜና

በኬንያ ከፍተኛ ተቃዉሞ መቀስቀሱ ተነገረ፡፡
የውጭ ዜና

በኬንያ ከፍተኛ ተቃዉሞ መቀስቀሱ ተነገረ፡፡

ተቃውሞውም በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች እና ራይላ ኦዲንጋን በሚደግፉ የድጋፍ ሰልፈኞች መካከል መሆኑም ታዉቋል፡፡በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ ፖሊስ...
Read More
በደቡብ አፍሪካ ከፍተኛ የፀረ-መንግስት ተቃውሞ ከመደረጉ አስቀድሞ 87 ሰዎች መታሰራቸው ተገለፀ።
የውጭ ዜና

በደቡብ አፍሪካ ከፍተኛ የፀረ-መንግስት ተቃውሞ ከመደረጉ አስቀድሞ 87 ሰዎች መታሰራቸው ተገለፀ።

የደቡብ አፍሪካ የጸጥታ ሃይሎች የግራ ክንፍ የኢኮኖሚ ነፃነት ተዋጊዎች ፓርቲ ሊያካሂደው ካቀደው የተቃውሞ ሰልፍ በፊት በመላ ሀገሪቱ ባለፉት 12 ሰዓታት...
Read More
በሃላፊነት ቦታ የተቀመጡ ሰዎች ከከፋፋይ ንግግሮችና መግለጫዎች እንዲቆጠቡ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት አሳሰበ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በሃላፊነት ቦታ የተቀመጡ ሰዎች ከከፋፋይ ንግግሮችና መግለጫዎች እንዲቆጠቡ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት አሳሰበ፡፡

ኢትዮጵያ አስከፊ ከሆነ ጦርነት ወጥታ ሕዝቡ የሰላም አየር መተንፈስ በጀመረበት በዚህ ወቅት በሃላፊነት ቦታ የተቀመጡ ግለሰቦች የህዝቦችን አብሮነት በማስቀደም ተጨማሪ...
Read More
የ2023 የዓለማችን ደስተኛ ሀገራት!
የውጭ ዜና

የ2023 የዓለማችን ደስተኛ ሀገራት!

ኢትዮጲያ በዓለም ደስታ ከራቃቸዉ ሀገራት ዝርዝር ዉስጥ በ14ኛ ደረጃ ተቀመጠች፡፡ ለስድስት ተከታታይ ዓመታት ፊንላንድ በአለም ደስተኛ ሀገር ሆና የተመረጠች ሲሆን...
Read More
ስሎቫኪያ ለዩክሬን የጦር ጄት የለገሰች ሁለተኛዋ የኔቶ አባል ሀገር ሆነች፡፡
የውጭ ዜና

ስሎቫኪያ ለዩክሬን የጦር ጄት የለገሰች ሁለተኛዋ የኔቶ አባል ሀገር ሆነች፡፡

የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት /ኔቶ /አባል የሆነችዉ ስሎቫኪያ ተዋጊ ጄቶችን ለዩክሬን ድጋፍ ማድረጓን አስታዉቃለች፡፡ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስተር ኤዱአርድ...
Read More
ተጠባቂው የቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ድልድል ከደቂቃዎች በፊት የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ዋና መ/ቤት በሚገኝበት በስዊዘርላንድ ኒዎን ከተማ ይፋ ሆኗል፡፡
ስፖርት

ተጠባቂው የቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ድልድል ከደቂቃዎች በፊት የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ዋና መ/ቤት በሚገኝበት በስዊዘርላንድ ኒዎን ከተማ ይፋ ሆኗል፡፡

በዚህም መሰረት፡- - ሪያል ማድሪድ ከ ቼልሲ ኢንተር ሚላን ከ ቤንፊካማን.ሲቲ ከባየር ሙኒክኤሲ ሚላን ከናፖሊ ተደልድለዋል፡፡ በምስጋናው ታደሰመጋቢት 08 ቀን...
Read More
በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን በደረሰ የጎርፍ አደጋ 13 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን በደረሰ የጎርፍ አደጋ 13 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

በደቡብ ክልል፤ ኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ ሁለት ቀበሌዎች በደረሰ የጎርፍ አደጋ፤ የ13 ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች...
Read More
ለመስተንግዶ ወጪ የተፈቀደውን በጀት በብር እየተቀየረ እየተወሰደ መሆኑ ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ለመስተንግዶ ወጪ የተፈቀደውን በጀት በብር እየተቀየረ እየተወሰደ መሆኑ ተነገረ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጥናት አጥንቶ በማዕከል፣በክ/ከተማ እና ወረዳ በየደረጃው ለሚገኙ አመራሮች እና በሜሪት ደረጃ ለተሸሞ ዳይሬክተሮችና ቡድን መሪዎች የሚገባ...
Read More
አማራ ባንክ አክስዮን ማህበር ‘መርሃባ’ የተሰኘውን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መጋቢት 9/2015 ዓ.ም በይፋ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አማራ ባንክ አክስዮን ማህበር ‘መርሃባ’ የተሰኘውን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መጋቢት 9/2015 ዓ.ም በይፋ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡

ባንኩ ወደ ሥራ ከገባ ጀምሮ አገልግሎቱን እየሰጠ እንደሚገኝና በመጪው ቅዳሜ በይፋ እንደሚጀምር አስታውቋል። የአማራ ባንክ አክስዮን ማህበር መርሃባ የተሰኘውን ከወለድ...
Read More
በኢትዮጵያ 23 ሚሊዮን ዜጎች የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ 23 ሚሊዮን ዜጎች የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡

በሃገሪቱ የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱ የተነገረ ሲሆን፣ አሁን ላይ 23 ሚሊዮን ዜጎች የሞባይል ባንኪንግ እየተጠቀሙ...
Read More
በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ታጣቂዎች የከብት ዝርፊያ እየፈጸሙ እንደሚገኙ ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ታጣቂዎች የከብት ዝርፊያ እየፈጸሙ እንደሚገኙ ተነገረ፡፡

በኢትዮጵያና ሱዳን አዋሳኝ አካባቢዎች የታጣቂዎች ትንኮሳ አሁን ላይ ቢቆምም የከብት ዝርፊያዎች አሁንም እንደሚፈጸሙ የምዕራብ ጎንደር ዞን አስታዉቋል፡፡ የምዕራብ ጎንደር ዞን...
Read More
የቡና አፈላል ኤክስፖ ሊደረግ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የቡና አፈላል ኤክስፖ ሊደረግ ነው፡፡

የኢትዮጵያዊያን ባህል የሆነውን የቡና አፈላል የሚያሳይ ኤክስፖ በአዲስ አበባ ሊካሄድ መሆኑ ተነግሯል፡፡ የ12ቱም የኢትዮጵያ ክልል የቡና አፈላል ባህልን የሚያሳይ ኤክስፖ...
Read More
ኢራንና ሳውዲ አረቢያ ኢምባሲዎቻቸውን ለመክፈት ተስማሙ፡፡
የውጭ ዜና

ኢራንና ሳውዲ አረቢያ ኢምባሲዎቻቸውን ለመክፈት ተስማሙ፡፡

ሁለቱ ሀገራት ሰላማዊ ግንኙነታቸዉን ለመመለስ ተስማምተዋል፡፡ በቤጂንግ ከተደረገው የጋራ ንግግር በኋላ ሁለቱ አገራት ግንኙነታቸዉን ለመመለስ መስማማታቸዉ ነዉ የተገለጸዉ፡፡ ሁለቱ አገራት...
Read More
የንግድ ፈቃድ ለማደስ 45 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበለ የወረዳ ንግድ ፅ/ቤት ሃላፊ በፖሊስ አባላት እጅ ከፍንጅ ተይዞ ምርመራ እየተጣራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የንግድ ፈቃድ ለማደስ 45 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበለ የወረዳ ንግድ ፅ/ቤት ሃላፊ በፖሊስ አባላት እጅ ከፍንጅ ተይዞ ምርመራ እየተጣራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡

መኮንን አሊ የተባለው ግለሰብ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 2 ንግድ ፅ/ቤት ሃላፊ ሲሆን በሙስና ወንጀል ተጠርጥሮ በቁጥጥር...
Read More
የጉራጌ አንድነት እና ፍትህ ፓርቲ ሊመሰረተ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የጉራጌ አንድነት እና ፍትህ ፓርቲ ሊመሰረተ ነው፡፡

ጎጎት የተሰኝ የጉራጌ አንድነት እና ፍትህ ፓርቲ ሊመሰረት መሆኑን ኢትዮ ኤፍ ኤም ሰምቷል፡፡ ከፓርቲው አደራጅ ኮሚቴ ያገኝነው መረጃ እንዳመለከተው ጎጎት...
Read More
ግማሽ የሚሆነዉ የአለም ህዝብ በ2035 ከመጠን በላይ እንደሚወፍር አንድ ጥናት አመለከተ፡፡
የውጭ ዜና

ግማሽ የሚሆነዉ የአለም ህዝብ በ2035 ከመጠን በላይ እንደሚወፍር አንድ ጥናት አመለከተ፡፡

የአለም አቀፉ ከመጠና በላይ ዉፍረት ፌዴሬሽን እንዳስታወቀዉ 51 በመቶ የሚሆነዉ የአለም ህዝብ በ2035 ከመጠን በላይ ይወፍራል፡፡ የአለም ህዝብ አመጋገቡን ካላስተካለና...
Read More
በዓድዋ በዓል ላይ የጸጥታ ኃይሎች በፈጸሙት ድርጊት ተጠያቂ እንዲሆኑ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ጠየቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በዓድዋ በዓል ላይ የጸጥታ ኃይሎች በፈጸሙት ድርጊት ተጠያቂ እንዲሆኑ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ጠየቀ፡፡

በ127ኛው የዓድዋ ድል በዓል ላይ በመንግሥት የጸጥታ አካላት የተፈጠረውን ችግር አስመለክቶ ባወጣው መግለጫ፣ የጸጥታ ኃይሎች ከገደብ ያለፈ ድርጊት ፈጽመዋል ብሏል፡፡...
Read More
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ 241 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች አስረከበ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ 241 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች አስረከበ።

በርክክብ ስነ-ስርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ የግብርና ሚኒስትር ዶክተር ግርማ አመንቴን ጨምሮ ሌሎች የፌደራልና የክልል የስራ...
Read More
ቅዱስ ፓትርያርኩ መቐለ ገቡ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ቅዱስ ፓትርያርኩ መቐለ ገቡ።

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በብፁዕ አቡነ ዮሐንስ...
Read More
በአዲስ አበባ ትላንት ማምሻዉን በደረሱ ሦስት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ትላንት ማምሻዉን በደረሱ ሦስት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ።

በአዲስ አበባ ትላንት ማምሻዉን በደረሱ ሦስት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን የእሳት አደጋና ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል።...
Read More