ዜና

በአዲስ አበባ ከሚገኙ 180 ከሚሆኑ ባለኮከብ ሆቴሎች ዉስጥ የአደጋ ስጋት ደህንነት መስፈርት ያሟሉ ሆቴሎች 10 ብቻ ናቸዉ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከሚገኙ 180 ከሚሆኑ ባለኮከብ ሆቴሎች ዉስጥ የአደጋ ስጋት ደህንነት መስፈርት ያሟሉ ሆቴሎች 10 ብቻ ናቸዉ፡፡

በአደጋ ስጋት ደህንነት ደንብ 132/2014 ላይ ዛሬ የካቲት 21 ቀን 2015 በአዲስ አበባ ከሚገኙ የሆቴል ባለቤቶች ጋር ዉይይት ተካሂዷል። ይህ...
Read More
ገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉሙሩክ ኮሚሽኝ በጋራ ንቅናቄ ሊያስጀምሩ ነዉ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉሙሩክ ኮሚሽኝ በጋራ ንቅናቄ ሊያስጀምሩ ነዉ።

ከየካቲት እስከ የካቲት ሀገራዊ የታክስና ጉምሩክ ህግ ተገዥነት ንቅናቄ ከየካቲት 23 ጀምሮ ሊያስጀምሩ ማሰባቸዉን በዛሬው እለት በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ...
Read More
ለቦረና ድርቅ ተጎጂዎች እየተሰበሰበ ያለው ገንዘብ ለዚሁ ዓላማ በተከፈቱ የባንክ አካውንቶች ገቢ እንዲደረግ የኦሮሚያ ክልል ጥሪ አቅርቧል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ለቦረና ድርቅ ተጎጂዎች እየተሰበሰበ ያለው ገንዘብ ለዚሁ ዓላማ በተከፈቱ የባንክ አካውንቶች ገቢ እንዲደረግ የኦሮሚያ ክልል ጥሪ አቅርቧል፡፡

በሀገር ውስጥ እና በውጪ ያሉ ግለሰቦች፣ አርቲስቶች፣ ታዋቂ ሰዎች እና ድርጅቶች ግለሰቦች በድርቅ ሳቢያ ለችግር ለተጋለጠው የቦረና ህዝብ እርዳታ እያሰባሰቡ...
Read More
በኢትዮጵያ ያሉ መድሃኒት አምራቾች ማምረት ካለባቸው 8 በመቶውን ብቻ እያቀረቡ ነው ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ያሉ መድሃኒት አምራቾች ማምረት ካለባቸው 8 በመቶውን ብቻ እያቀረቡ ነው ተባለ።

በኢትዮጵያ ካሉት 13 የሚደርሱ መድሃኒት አምራቾች ማምረት ካለባቸው 40 በመቶ የመድሃኒት አቅርቦት ውስጥ ማቅረብ የቻሉት 8 በመቶውን ብቻ መሆኑ ታውቋል።...
Read More
12 ህፃናትን ጨምሮ 59 ስደተኞች ህይወታቸው አለፈ፡፡
የውጭ ዜና

12 ህፃናትን ጨምሮ 59 ስደተኞች ህይወታቸው አለፈ፡፡

ስደተኞችን የተሸከመች መርከብ በጣልያን ደቡባዊ የባህር ዳርቻ አቅራቢያ መስጠሟ ተነግሯል፡፡ በ100ዎች የሚቆጠሩ ስደተኞችን ተሸክማ ስትጓዝ የነበረቸው መርከብ ከባድ አየር ንብረት...
Read More
የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በፕላስቲክ አሰባሰብ ዙሪያ አስገዳጅ ህግ እያዘጋጀ መሆኑን ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በፕላስቲክ አሰባሰብ ዙሪያ አስገዳጅ ህግ እያዘጋጀ መሆኑን ገለጸ፡፡

አስገዳጅ ህጉ በሚጣሉ የዉሃ እና የስላሳ መጠጦች ማሸጊያ ፕላስቲኮች አሰባሰብ ላይ ያተኮረ መሆኑም ታውቋል፡፡ የባለስልጣኑ የአካባቢ ህግ ተከባሪነት ዳይሬክተር ጀነራል...
Read More
ቦሌ ፋና ሸማቾች የህዝብ መዝናኛ ማእከል ፈረሰ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ቦሌ ፋና ሸማቾች የህዝብ መዝናኛ ማእከል ፈረሰ፡፡

ላለፉት 50 አመታት ለህብረተሰቡ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው ቦሌ ፋና ሸማቾች ማህበር መፍረሱን ኢትዮ ኤፍ ኤም በቦታው ተገኝቶ አረጋግጧል፡፡ ከዚህ በፊት...
Read More
ፓስተር ቢንያም ሽታዬ በ5 ሺሕ ብር ዋስ ከእስር እንዲለቀቅ ትዕዛዝ ተሰጥቷል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ፓስተር ቢንያም ሽታዬ በ5 ሺሕ ብር ዋስ ከእስር እንዲለቀቅ ትዕዛዝ ተሰጥቷል፡፡

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ያጋጠመውን ወቅታዊ ችግር ተከትሎ በመንግስት የጸጥታ አካላት በቁጥጥር ሥር ውሎ የነበረው ፓስተር ቢንያም ሽታዬ ዛሬ...
Read More
ኢትዮጵያን ለመጀመሪያ ጊዜ ከዓለም አቀፉ ገበያ ጋር የሚያገናኝ ቴክኖሎጂ ሃይከል LLC የተባለው የቴክኖሎጂ ድርጅት ይፋ አደረገ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያን ለመጀመሪያ ጊዜ ከዓለም አቀፉ ገበያ ጋር የሚያገናኝ ቴክኖሎጂ ሃይከል LLC የተባለው የቴክኖሎጂ ድርጅት ይፋ አደረገ።

አሜሪካን ሃገር የሚገኘው ሃይከል ኤል ኤል ሲ ኢትዮጵያ ውስጥ ሃይከል ቴክኖሎጂስ ኃላ/የተ/የግ/ማ በሚል ስያሜ ቅርንጫፍ በመክፈት በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ የሆነውን የሳስ...
Read More
የጸጥታ ችግር በጤናው ዘርፍ እንደ ሃገር ለማሳካት ለታቀዱ ውጥኖች መሳካት ስጋት ደቅኗል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የጸጥታ ችግር በጤናው ዘርፍ እንደ ሃገር ለማሳካት ለታቀዱ ውጥኖች መሳካት ስጋት ደቅኗል ተባለ፡፡

የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበራት ጥምረት የስርዓተ ምግብ መሻሻል ክፍል ሃላፊ ወ/ሮ እስራኤል ሃይሉ እንዳሉት፣ኢትዮጵያን ጨምሮ 65 ሃገራት ያሉበት የስርዓተ ምግብ ችግሮችን...
Read More
ኢትዮጵያ በአዉሮፓ ህብረት በሚደገፉ አህጉራዊ ፕሮጀክቶች በኩል 320 ሚሊዮን ዮሮ ተጠቃሚ ሆነች።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በአዉሮፓ ህብረት በሚደገፉ አህጉራዊ ፕሮጀክቶች በኩል 320 ሚሊዮን ዮሮ ተጠቃሚ ሆነች።

የአዉሮፓ ህብረት "የስደት ዕድሎቹና እና ተግዳሮቶቹ" በሚል በብሔራዊ ቲአትር ያዘጋጀዉ የአጭር ፊልም ዉድድር ፍፃሜዉን አግኝቷል። የአጭር ፊልም ዉደድሩ በስደት ላይ...
Read More
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር በሚተዳደሩ ትምህርት ቤቶች፤ የኦሮምኛ ቋንቋ ትምህርት ካለፈው ሳምንት ጀምሮ መሰጠት ተጀመረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር በሚተዳደሩ ትምህርት ቤቶች፤ የኦሮምኛ ቋንቋ ትምህርት ካለፈው ሳምንት ጀምሮ መሰጠት ተጀመረ።

የከተማይቱ ትምህርት ቢሮ የተጨማሪ ቋንቋ ትምህርቱን የሚሰጡ 2,600 ገደማ መምህራንን ለመቅጠር በሂደት ላይ መሆኑን አስታውቋል። የብዝኃ ቋንቋ ስርዓተ ትምህርት በአዲስ...
Read More
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ-አቢጃን-ኒው ዮርክ የቀጥታ በረራ ከግንቦት 21 ቀን 2015 ጀምሮ በድጋሚ እንደሚጀምር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ-አቢጃን-ኒው ዮርክ የቀጥታ በረራ ከግንቦት 21 ቀን 2015 ጀምሮ በድጋሚ እንደሚጀምር አስታወቀ።

በረራው ከፈርንጆቹ ሰኔ 2019 ጀምሮ የነበረ ቢሆንም በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በመጋቢት 2020 መቋረጡን አመልክቷል። ወደ ኒው ዮርክ የሚደረገው የቀጥታ በረራ...
Read More
እስራኤል በጋዛ ሰርጥ የአየር ጥቃት መክፈቷ ተነገረ፡፡
የውጭ ዜና

እስራኤል በጋዛ ሰርጥ የአየር ጥቃት መክፈቷ ተነገረ፡፡

የእስራኤል አየር ሃይል ከፍልስጤም ሮኬት መተኮሱን ተከትሎ ጋዛን መደብደብ መጀመሩ ታወቋል፡፡ በትናትናዉ ዕለት የእስራኤል ጦር አሸባሪዎችን ለማደን ነዉ በሚል በዌስት...
Read More
ወልቂጤ ወደ መደበኛ እንቅስቃሴዋ ተመልሳለች።
የሀገር ውስጥ ዜና

ወልቂጤ ወደ መደበኛ እንቅስቃሴዋ ተመልሳለች።

ለአንድ ሳምንት ዝግ ሆና የሰነበተችው ወልቂጤ ከተማ ዛሬ ወደ መደበኛ እንቅስቃሴዋ ተመልሳለች።የወልቂጤ ከተማ ማህበረሰብ ተደጋጋሚ በከተማው የሚስተዋለውን የውሀ እጥረት እንዲቀረፍለት...
Read More
ፑቲን ከአሜሪካ ጋር የነበራቸውን የኒውክሌር ስምምነት ማቋረጣቸውን አስታወቁ፡፡
የውጭ ዜና

ፑቲን ከአሜሪካ ጋር የነበራቸውን የኒውክሌር ስምምነት ማቋረጣቸውን አስታወቁ፡፡

ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እንዳሉት በአሁኑ ሰዓት ሀገራቸው ከአሜሪካ ጋር የኒውክሌር ጦር መሳሪያን በተመለከተ የነበራትን ስምምነት ማክበር አይጠበቅባትም ብለዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ በሞስኮ...
Read More
አሸባሪ ቡድኖች እንደሆኑ የተገመቱ ሰዎች በከፈቱት ተኩስ በናይጄሪያ 8 የፖሊስ አዛዦች ተገደሉ፡፡
የውጭ ዜና

አሸባሪ ቡድኖች እንደሆኑ የተገመቱ ሰዎች በከፈቱት ተኩስ በናይጄሪያ 8 የፖሊስ አዛዦች ተገደሉ፡፡

በደቡብ ምስራቅ ናይጄሪያ የሚገኙት የኢግቦ ጎሳ አባላት የሆኑት የቢፋራ ሰዎች፣ ይህንን ጥቃት ሳያደርሱ እንዳልቀሩ መጠርጠሩን ፖሊስ አስታዉቋል፡፡በተከፈተዉ ጥቃትም ቢያንስ 8...
Read More
“ፍቅር እስከ መቃብር” በተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ሊመጣ ነው!
የሀገር ውስጥ ዜና

“ፍቅር እስከ መቃብር” በተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ሊመጣ ነው!

ስራውን ለማከናወንም ውሉን የኢቢሲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፍስሐ ይታገሱ እና የፊልም ዳይሬክተር ሰውመሆን ይስማው (ሶሚክ) የስምምነት ፊርማውን በዛሬው እለት...
Read More
በወልቂጤ የእሳት አደጋ ቦቴዎች የመጠጥ ውሃ በማከፋፈል ተጠምደዋል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በወልቂጤ የእሳት አደጋ ቦቴዎች የመጠጥ ውሃ በማከፋፈል ተጠምደዋል ተባለ፡፡

በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የተፈጠረውን የውሃ እጦት ለማቃለል የከተማው የእሳት ማጥፍያ ቦቴዎች ለዜጎች ውሃ እያሰራጩ እንደሚገኙ ኢትዮ ኤፍ ኤም ከከተማው...
Read More
ህገ ወጥ የተሸከርካሪ ቴክኒክ ምርመራ ተቋማት መበራከታቸው ተገለፀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ህገ ወጥ የተሸከርካሪ ቴክኒክ ምርመራ ተቋማት መበራከታቸው ተገለፀ፡፡

በከተማዋ 163 ሺህ 434 ተሸከርካሪዎች በአምስት ወራት ውስጥ የተሸከርካሪ ቴክኒክ ምርመራ እንደተደረገላቸው ተገልፃል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፈቃድና...
Read More