ዜና

ጠቅላይ ሚንስትሩ ለፓርላማ ማብራሪያ ሊሰጡ ነው!
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚንስትሩ ለፓርላማ ማብራሪያ ሊሰጡ ነው!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች፤ ነገ በፓርላማ ተገኝተው ማብራሪያ ሊሰጡ መሆኑ ታውቋል፡፡ የህዝብ ተወካዮች...
Read More
ካህኑ በድንጋይ ተወግረው ተገደሉ!
የሀገር ውስጥ ዜና

ካህኑ በድንጋይ ተወግረው ተገደሉ!

በአዲስ አበባ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ መጋቢት 14/2015 ዓ.ም ቀሲስ ዐባይ መለሰ የተባሉ ካህን ቅዳሴ ጨርሰው ወደ ቤታቸው በመሄድላይ እንዳሉ በድንጋይ...
Read More
ሩስያ ለወታደራዊ አገልግሎት የሚውል ሳተላይት አመጠቀች፡፡
የውጭ ዜና

ሩስያ ለወታደራዊ አገልግሎት የሚውል ሳተላይት አመጠቀች፡፡

ሩሲያ አዲስ ወታደራዊ ሳተላይት ወደ ጠፈር ማስወንጨፏ ተነግሯል።የሩስያ መከላከያ ሚኒስትር የሃገሪቱ የስፔስ ማዕከል፣ወታደራዊ ሳተላይት ወደ ኦርቢት መላኩን አስታውቀዋል፡፡ “ሶዩዝ 2.1”...
Read More
አይ ኤም ኤፍ ለዩክሬን የ15.6 ቢሊዮን ዶላር ብድር ፈቀደ፡፡
የውጭ ዜና

አይ ኤም ኤፍ ለዩክሬን የ15.6 ቢሊዮን ዶላር ብድር ፈቀደ፡፡

በጦርነቱ ምክንያት ካዝናዋን ያራቆተችው ዩክሬን ለብድርና እርዳታ እጇን መዘርጋት ከጀመረች ዋል አደር ብላለች፡፡ ጦርነቱ ሲጀመር በርቺ ያሏት ሃገራትና ተቋማት አሁን...
Read More
ዩክሬን ምዕራባዊያን አሁንም የጦር መሳሪያ እንዲያቀርቡላት እየተማጸነች ነው፡፡
የውጭ ዜና

ዩክሬን ምዕራባዊያን አሁንም የጦር መሳሪያ እንዲያቀርቡላት እየተማጸነች ነው፡፡

የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ዘሌንስኪ የአውሮፓ ህብረት የጦር ጄቶች እና ሚሳኤሎች እንዲሰጣት ካልሆነ ግን ረጅም ጦርነት ጠብቁ ብለዋል፡፡ የዩክሬን ፕሬዝዳንት ለዘመናዊ የጦር...
Read More
ኢትዮ ቴሌኮም ያሻሻለው የ”ቴሌብር ሱፐርአፕ” መተግበሪያ ምን አዲስ ነገር ይዞ መጣ?
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም ያሻሻለው የ”ቴሌብር ሱፐርአፕ” መተግበሪያ ምን አዲስ ነገር ይዞ መጣ?

-ይህ አዲስ መተግበሪያ አሁን በሥራ ላይ ካለው የቴሌብር መተግበሪያ ጋር ተያይዞ የሚታዩ የአፈጻጸም፣ የሴኩሪቲ ሲስተም፤ ወደ ሲስተም ማስገቢያና ምዝገባ ጊዜ...
Read More
የዘንድሮ የሐጅ ተጓዦች 315 ሺህ ብር እንዲከፍሉ ተወሰነ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የዘንድሮ የሐጅ ተጓዦች 315 ሺህ ብር እንዲከፍሉ ተወሰነ።

የዘንድሮ የሐጅ ተጓዦች 315 ሺህ ብር እንዲከፍሉ መተመኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር...
Read More
ከአሳሳች መረጃዎች ራሳችሁን ጠብቁ—የኢትዮጵያ አየር መንገድ!
የሀገር ውስጥ ዜና

ከአሳሳች መረጃዎች ራሳችሁን ጠብቁ—የኢትዮጵያ አየር መንገድ!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዳለው በተቋሙ ስም “እንቻለው ልጥገብ የአቪዬሽን ተቋም” ብሎ የሚጠራ ድርጅት ወይም ግለሰብ ሰራተኞችን ለቅጥር እንዲያቀርብ የኢትዮጵያ አየር...
Read More
አፍሪካ የአየር ፀባይ ለውጥን ለመቋቋም 2 ነጥብ 8 ትሪሊየን ዶላር ያስፈልጋታል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አፍሪካ የአየር ፀባይ ለውጥን ለመቋቋም 2 ነጥብ 8 ትሪሊየን ዶላር ያስፈልጋታል ተባለ።

ይሁንና አፍሪካ ከዚህ ውስጥ ያላት እጅግ አነስተኛ ገንዘብ ሲሆን እርሱም በእርዳታ የተገኘ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡ በተለይም በምጣኔ ሃብታቸው ያላደጉ ሀገራት...
Read More
ለወላጅ አልባ ህጻናት ድጋፍ የሚያደርግ “ውብ አንች” የተሰኘ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ለወላጅ አልባ ህጻናት ድጋፍ የሚያደርግ “ውብ አንች” የተሰኘ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ፡፡

“ብሉ ብላንክ ሮዥ ፋዉንዴሽን” /BBRF/ ከአዲስ አበባ ፋይናንስ ቢሮ እና ከኢፌድሪ ሴቶች ህፃናት ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን ነው“ውብ...
Read More
መንግሥት በትግራይ ክልል የተመሰረተውን ጊዚያዊ አስተዳደር ማጽደቁን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

መንግሥት በትግራይ ክልል የተመሰረተውን ጊዚያዊ አስተዳደር ማጽደቁን አስታወቀ፡፡

በዚህም አቶ ጌታቸው ረዳ ጊዚያዊ አስተዳደሩን በርዕሰ መስተዳድርነት እንዲመሩ በጠ/ሚ አብይ ተሹመዋል። ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን መጋቢት 14 ቀን...
Read More
የረመዷን ፆም ዛሬ ጨረቃ ከታየች ነገ፣ ካልሆነ ግን ከነገ በስቲያ ይጀምራል ሲል የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የረመዷን ፆም ዛሬ ጨረቃ ከታየች ነገ፣ ካልሆነ ግን ከነገ በስቲያ ይጀምራል ሲል የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ገለጸ።

የ1444ኛው ዓመተ ሒጅራ የረመዷን ፆም ማክሰኞ (ዛሬ) ጨረቃ ከታየች ረቡዕ (ነገ)፣ ካልሆነ ግን ሐሙስ (ከነገ በስቲያ) እንደሚጀምር የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ...
Read More
ህፃን ሶሊያና ዳንኤል ተገኝታለች!
የሀገር ውስጥ ዜና

ህፃን ሶሊያና ዳንኤል ተገኝታለች!

ህጻን ሶሊያና በቤት ሰራተኛ አማካኝነት ከቤት እንደተወሰደች ሲገለጽ ነበር፡፡ ቤተሰቦቿም ከማህበራዊ ትስስር ገጾች ጀምሮ ሌሎችንም የብዙሃን መገናኛ ዘዴዎችን በመጠቀም ሲያፈላልጉ...
Read More
ፑቲን እና ዢ ጂንፒንግ በሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት መግባባት በሚደረስበት ሁኔታ ላይ ማዉራታቸዉ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

ፑቲን እና ዢ ጂንፒንግ በሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት መግባባት በሚደረስበት ሁኔታ ላይ ማዉራታቸዉ ተገለጸ፡፡

ፑቲን እና ዢ ጂንፒንግ በሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ቻይና ባቀረበችዉ የሰላም መግባቢያ ሀሳብ ዙሪያ መነጋገራቸዉ ተሰምቷል፡፡ የቻይናዉ ፕሬዝዳንት ወደ ሩሲያ ያረጉት...
Read More
161 ቦታዎች ለአደጋ የተጋለጡ ናቸው!
የሀገር ውስጥ ዜና

161 ቦታዎች ለአደጋ የተጋለጡ ናቸው!

በአዲስ አበባ ከተማ 161 ቦታዎች ለአደጋ የተጋለጡ መሆናቸው ተነግሯል፡፡ የእሳትና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ 161...
Read More
የአሜሪካን ክስ አልቀበለውም…ኢትዮጵያ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአሜሪካን ክስ አልቀበለውም…ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የቀረበባትን የሰብአዊ መብት ጥሰት ክስ እንደማትቀበል አስታወቀች፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በሰሜን ኢትዮጵያ...
Read More
ሎሬት ዶ/ር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሎሬት ዶ/ር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡

በብዝሃ ሕይወት ሳይንቲስትነት አንቱታን ያተረፉት ሎሬት ዶ/ር ተወልደብርሃን ገብረእግዚአብሔር ባደረባቸው ሕመም በ83 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የአካባቢ ጥበቃ ተቆርቋሪ...
Read More
አሜሪካ፤ በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የተሳተፉ ሁሉም ኃይሎች “የጦር ወንጀሎች ፈጽመዋል” የሚል ድምዳሜ ላይ መድረሷን የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ተናገሩ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አሜሪካ፤ በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የተሳተፉ ሁሉም ኃይሎች “የጦር ወንጀሎች ፈጽመዋል” የሚል ድምዳሜ ላይ መድረሷን የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ተናገሩ።

በምዕራብ ትግራይ አካባቢዎች፤ የአማራ ኃይሎች “የዘር ማጽዳት” እና “በሰብዓዊነት ላይ የሚፈጸም ወንጀል” መፈጸማቸውንም ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጨምረው አስታውቀዋል። ብሊንከን የሰሜን...
Read More
የአየር ንብረት ለዉጥ ከቁጥጥር ዉጭ ሊሆን መቃረቡን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡
የውጭ ዜና

የአየር ንብረት ለዉጥ ከቁጥጥር ዉጭ ሊሆን መቃረቡን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡

ዓለም የአየር ንብረት ለዉጥን በፍጥነት መዋጋት ካልቻለች፣ በቅርብ ጊዚያት ዉስጥ ከቁጥጥሯ ዉጭ እንደሚሆን ድርጅቱ አሳስቧል፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀኃፊ...
Read More
የሚሰጡ የፍርድ ውሳኔዎች አስተማሪ አለመሆናቸው በመሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈጸም ስርቆት እንዲባባስ እያደረገ ነው….የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል
የሀገር ውስጥ ዜና

የሚሰጡ የፍርድ ውሳኔዎች አስተማሪ አለመሆናቸው በመሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈጸም ስርቆት እንዲባባስ እያደረገ ነው….የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል

በኢትዮጵያ ኤልክትሪክ ሃይል የሚያገኘው የህብረተሰብ ክፍል 35 በመቶ ብቻ ነው ተባለ፡፡ ለተቀረው የማህበረሰብ ክፍል የኤልክትሪክ አገልግሎት እንዲያገኝ ለማድረግ ከፍተኛ የማስፋፍያ...
Read More