ዜና

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አጠቃላይ ካፒታሉ 36 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አጠቃላይ ካፒታሉ 36 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታወቀ፡፡

ባንኩ ባለፉት ሶስት አመታት ከነበሩበት ጫናዎች ወጥቶ የተሻለ ስራ ለመስራት እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ አስታውቆ አጠቃላይ የባንኩ ካፒታል 36 ቢሊዮን ብር መድረሱን...
Read More
በስንዴ እጥረት ምክንያት የዱቄት ፋብሪካዎች ስራ እያቆሙ ነው ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በስንዴ እጥረት ምክንያት የዱቄት ፋብሪካዎች ስራ እያቆሙ ነው ተባለ፡፡

መንግስት በስንዴ ምርት ላይ ከፍተኛ ለውጥ አምጥቼ ለኤክስፖርት ደርሻለሁ ቢልም የሃገር ውስጥ ፋብሪካዎች ግን በምርት አጥረት እየተቸገሩ እንደሚገኙ እየገለጹ ነው፡፡በሃገሪቱ...
Read More
የአማራ ክልላዊ መንግሥት “ጠባብ ግላዊና ቡድናዊ የጥቅም ፍላጎትን የሕዝብ አስመስለው በማቅረብ በጥላቻ ላይ የተመሠረተ ትርክት በመንዛት ቡድናዊ ጥቅምን ማስቀጠል አይቻልም” ሲል ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልላዊ መንግሥት “ጠባብ ግላዊና ቡድናዊ የጥቅም ፍላጎትን የሕዝብ አስመስለው በማቅረብ በጥላቻ ላይ የተመሠረተ ትርክት በመንዛት ቡድናዊ ጥቅምን ማስቀጠል አይቻልም” ሲል ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

በመግለጫውም "በትላንት የታሪክ ምርኮኞችና በነገው ተስፋችን ቁማርተኞች ሕልውናዋን የማታጣ ሃገር መገንባት ከሁላችንም የሚጠበቅ ኀላፊነት ነው" ብሏል፡፡ የትላንት ታሪካችን መጥፎ ብቻ...
Read More
የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለሮሂንጊያ ስድተኞች የሚያደርገውን የምግብ እርዳታ ለመቀነስ ማሰቡ ስጋትን ፈጥሯል፡፡
የውጭ ዜና

የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለሮሂንጊያ ስድተኞች የሚያደርገውን የምግብ እርዳታ ለመቀነስ ማሰቡ ስጋትን ፈጥሯል፡፡

የዓለም ምግብ ፕሮግራም በባንግላዲሽ በስደተኛ መጠለያ ካምፕ ውስጥ የሚገኙትን የሮሂንጊያ ስደተኞች በበጀት እጥረት ምክንያት እርዳታ ለመቀነስ ማሰቡን አስታውቋል፡፡ ስጋቱ ከፍተኛ...
Read More
የኦሮሚያ ክልል ለሸኔ የድርድርና እርቅ ጥሪ አቀረበ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኦሮሚያ ክልል ለሸኔ የድርድርና እርቅ ጥሪ አቀረበ፡፡

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝደንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለጨፌው በዛሬው እለት ሪፖርት አቅርበዋል።በሪፖርታቸውም በክልሉ ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ እንደ ሸኔ ያሉ ሀይሎችን በንግግር...
Read More
ከዚህ በኋላ ከምደባ ጋር የተያያዘ ምንም አይነት ቅሬታ የማያስተናግድ መሆኑን ትምህርት ሚንስቴር ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከዚህ በኋላ ከምደባ ጋር የተያያዘ ምንም አይነት ቅሬታ የማያስተናግድ መሆኑን ትምህርት ሚንስቴር ገለጸ፡፡

ከከፍተኛ ትምህርት መስክ እና ተቋም ምደባ ጋር ተያይዞ የቀረቡ ጥያቄዎችና ቅሬታዎችን የተመለከቱ ጉዳዮችን ይፉ ሚንስቴሩ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም መሰረት ተማሪዎች...
Read More
በኢትዮጵያ የማይሰጡ የአይን ህክምናዎችን መስጠቷን እስራኤል አስታወቀች::
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የማይሰጡ የአይን ህክምናዎችን መስጠቷን እስራኤል አስታወቀች::

የእስራኤል መንግስት በኢትዮጵያ ሊሰጡ የማይችሉ የአይን ህክምና አይነቶችን ባለሙዎችን በመላክ መስጠቷን በኢትዮጵያ የሀገሪቱ ኢምባሲ ለኢትዮ ኤፍ ኤም አስታዉቋል፡፡ በኢትዮጵያ የእስራኤል...
Read More
ቢጂአይ ኢትዮጵያ ሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካን ለማዘመን ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ አውጥቻለሁ አለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ቢጂአይ ኢትዮጵያ ሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካን ለማዘመን ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ አውጥቻለሁ አለ።

በጥር 2015 ከንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ቢጂአይ ኢትዮጵያ ሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካን ከራሱ ጋር ለማዋሃድ የሚያስችለውን ፍቃድ ማግኘቱ ይታወሳል።በዚህም...
Read More
በዋግኽምራ ዞን ከ71 ሺህ በላይ ተፈናቃይ ዜጎች በፀጥታ ችግር ምክንያት ወደ ቀያቸዉ መመለስ አልቻሉም ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በዋግኽምራ ዞን ከ71 ሺህ በላይ ተፈናቃይ ዜጎች በፀጥታ ችግር ምክንያት ወደ ቀያቸዉ መመለስ አልቻሉም ተባለ፡፡

በሰሜኑ ጦርነት ምክነያት ከቤት ንብረታቸዉ የተፈናቀሉ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ በዋግኽምራ ዞን በፃግብጅና አበርገሌ ወረዳዎች ከ71 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ...
Read More
በአዲስ አበባ በሚካሄደዉ የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ ላይ 35 ፕሬዝዳንቶችና 4 ጠቅላይ ሚኒስትሮች ይሳተፋሉ ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ በሚካሄደዉ የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ ላይ 35 ፕሬዝዳንቶችና 4 ጠቅላይ ሚኒስትሮች ይሳተፋሉ ተባለ፡፡

በአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ ላይ የ51 አገራት ልዑካን ቡድኖች እንደሚሳተፉ ታዉቋል፡፡በመድረኩ ላይ 35 ርዕሰ-ብሔሮች፣ አራት ጠቅላይ ሚኒስትሮች፣ 11 የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣...
Read More
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ጉባኤ የአዲስ አበባ ቢሮ ተዘረፈ::
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ጉባኤ የአዲስ አበባ ቢሮ ተዘረፈ::

ኢሰመጉ በአዲስ አበባ የከፈትኩት አዲስ የምርመራ ቢሮ የካቲት 4 ቀን 2015 ዓ.ም ላይ በሌሊት ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ተሰብሮ ተዘርፌያለሁ ብላል።በዘረፋውም...
Read More
የጥላቻ ፖለቲካን የፈለፈለው የብሔር አስተሳሰብ ሃይማኖት ውስጥም ገብቶ ሌላ ትርምስ ሲፈጥር ዝም ሊባል አይገባም—ኢዜማ!
የሀገር ውስጥ ዜና

የጥላቻ ፖለቲካን የፈለፈለው የብሔር አስተሳሰብ ሃይማኖት ውስጥም ገብቶ ሌላ ትርምስ ሲፈጥር ዝም ሊባል አይገባም—ኢዜማ!

ኢዜማ በተቋሙ የተፈጠረውን ውስጣዊ ችግር ተከትሎ የመንግስት ኃላፊዎች ያደረጓቸው ንግግሮች ሁኔታውን ለተወሳሰበ ችግር ዳርገውታል ብሏል። ሙሉ መግለጫው የሚከተለው ነው፡- የጥላቻ...
Read More
በአዲስ አበባ የዕሳት አደጋ የእናት እና ልጅን ህይወት ቀጠፈ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ የዕሳት አደጋ የእናት እና ልጅን ህይወት ቀጠፈ፡፡

የካቲት 1 ቀን ሌሊት 7:34 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታዉ መነን አካባቢ በመኖሪያ ቤቶች ላይ በአጋጠመ የእሳት አደጋ...
Read More
በተርኪዬና ሶሪያ የሟቾች ቁጥር 16 ሺህ ማለፉ ተነገረ፡፡
የውጭ ዜና

በተርኪዬና ሶሪያ የሟቾች ቁጥር 16 ሺህ ማለፉ ተነገረ፡፡

በሁለቱ ሀገራት በተከሰተዉ የመሬት መንቀጥቀጥ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ16 ሺህ መሻገሩ ታዉቋል፡፡ በአደጋዉ 12 ሺህ 8 መቶ 73 የተርኪዬ ዜጎች...
Read More
በከተማዋ የሞተር ብስክሌት እና የባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ (ባጃጅ) ማሽከርከር ስለመከልከሉ!
የሀገር ውስጥ ዜና

በከተማዋ የሞተር ብስክሌት እና የባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ (ባጃጅ) ማሽከርከር ስለመከልከሉ!

በአዲስ አበባ ከሚካሄደው 36ኛው የአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ ጋር ተያይዞ፤ ከዛሬ የካቲት 1/2015 ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ በከተማዋ ሞተር ብስክሌት እና...
Read More
በቱርክ እና ሶሪያ የሟቾች ቁጥር ከ 8 ሺህ አልፏል፡፡
የውጭ ዜና

በቱርክ እና ሶሪያ የሟቾች ቁጥር ከ 8 ሺህ አልፏል፡፡

ባሳለፍነው ሰኞ በደረሰዉ ርዕደ መሬት በቱርክ እና ሶሪያ የሟቾች ቁጥር ከ 8 ሺህ 7 መቶ በላይ ማለፉ ተገልጿል፡፡ የቱርክ የአደጋ...
Read More
ኤርዶጋን የሶስት ወራት ጊዜያዊ አዋጅ አወጁ፡፡
የውጭ ዜና

ኤርዶጋን የሶስት ወራት ጊዜያዊ አዋጅ አወጁ፡፡

የቱርኩ ፕሬዝዳንት ረሲብ ጣይብ ኤርዶጋን የመሬት መንቀጥቀጡ በደረሰባቸው አካባቢዎች ሶስት ወራት የሚቆይ አዋጅ ማወጃቸው ታውቋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ ለተጎጂዎች አስፈላጊውን ሁሉ እየተደረገላቸው...
Read More
፬.፪. የመንግሥት መገናኛ ብዙኅን የቤተ ክርስቲያኒቱን የበላይ አካል የሆነው ቅዱስ ሲኖዶስ የሚሰጣቸውን መግለጫዎች እንዳይዘግቡ በተግባር እቀባ ያደረገው መንግሥታችን ሕሊናዊ እና ሕጋዊ ተግባራቸውን እየፈጸሙ በሚገኙ የሚዲያ አካላት ላይ የማስፈራሪያ መግለጫ በመስጠት የቤተ ክርስቲያናችን ድምጽ ይበልጥኑ ለማፈን በመንቀሳቀስ ላይ መኾኑን በገሃድ ያመላከተ መግለጫ ሆኖ አግኝተነዋል፡፡ ስለሆነም ፈጽሞ ተገቢነት የሌለው ተግባር ነው፡፡

፭. በመግለጫው ፭ኛ አንቀጽ ላይ "…ሀገር ለማፍረስ በተለያዩ መንገዶች ሞክረው ያልተሳካላቸው ኃይሎች፣ ችግሩ እንዲባባስና እንዳይፈታ ለማድረግ እየሠሩ መሆኑ ተደርሶበታል።" በማለት...
Read More
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ህዝበ ውሳኔው ያለ ምንም ሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዲከናወን ጥሪ አቀረበ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ህዝበ ውሳኔው ያለ ምንም ሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዲከናወን ጥሪ አቀረበ፡፡

ዛሬ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል የሚገኙ ስድስት ዞኖች (ጋሞ፣ ወላይታ፣ ጎፋ፣ ጌዴኦ፣ ኮንሶ እና...
Read More
ዛሬ በተጀመረው የህዝበ ውሳኔ ምርጫ ላይ በህግ ጥሰት የአንድ ምርጫ ጣቢያ ድምፅ አሰጣጥ ተቋርጧል::
የሀገር ውስጥ ዜና

ዛሬ በተጀመረው የህዝበ ውሳኔ ምርጫ ላይ በህግ ጥሰት የአንድ ምርጫ ጣቢያ ድምፅ አሰጣጥ ተቋርጧል::

ዛሬ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም በደቡብ ክልላዊ መንግሥት ሥር በሚገኙ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች የህዝበ ውሳኔ ድምፅ...
Read More