ዜና

ላየን ኢትዮጵያ ሆቴል ቱሪዝምና ቢዝነስ ኮሌጅ ከ3 መቶ በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል
የሀገር ውስጥ ዜና

ላየን ኢትዮጵያ ሆቴል ቱሪዝምና ቢዝነስ ኮሌጅ ከ3 መቶ በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል

ኮሌጁ በሆቴል፣ በቱሪዝምና ቢዝነስ የትምህርት ምስኮች ያሰለጠናቸውን 3 መቶ 11 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል ። የኮሌጁ ባለቤት አቶ ሙሃመድ አወል...
Read More
በአዲስ አበባ ከ66ሺህ በላይ የጎዳና ተዳዳሪዎች እንደሚገኙ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከ66ሺህ በላይ የጎዳና ተዳዳሪዎች እንደሚገኙ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ በተደረገ ጥናት ወደ 66ሺህ 575 የሚጠጉ የጎዳና ተዳዳሪዎች ይገኛሉ ተብሏል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ፣ ህጻናትና ማህበራዊ...
Read More
የነዳጅ ድጎማ ማሻሻያ የመንግስትን ወርሃዊ ኪሳራ ከ10 ቢሊዮን ብር ወደ 4 ቢሊዮን ብር ዝቅ ማድረጉ ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የነዳጅ ድጎማ ማሻሻያ የመንግስትን ወርሃዊ ኪሳራ ከ10 ቢሊዮን ብር ወደ 4 ቢሊዮን ብር ዝቅ ማድረጉ ተነገረ፡፡

የነዳጅ ድጎማ ማሻሻያ የመንግስትን ወርሃዊ ኪሳራ ከ10 ቢሊዮን ወደ 4 ቢሊዮን ብር ዝቅ ማድረጉን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታወቋል፡፡ባለፉት ሶስት ወራት...
Read More
ከሽምብራ ዱቄት የተሰራ ብስኩት ለገበያ ሊቀርብ ነዉ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከሽምብራ ዱቄት የተሰራ ብስኩት ለገበያ ሊቀርብ ነዉ፡፡

በሃገራችን ከተለመደው የብስኩት አመራረት በተለየ መልኩ የተመረተው የሽምብራ ዱቄት ብስኩት ለገበያ ሊቀርብ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ከገበሬዎች በተገኘ የሽምብራ ምርት የተቀነባበረው “ሰኒ...
Read More
አምስተኛዉ የአዲስ ቻምበር አለም አቀፍ ልዩ የማኑፋክቸሪንግ እና የቴክኖሎጂ የንግድ ትርዒት ተከፈተ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አምስተኛዉ የአዲስ ቻምበር አለም አቀፍ ልዩ የማኑፋክቸሪንግ እና የቴክኖሎጂ የንግድ ትርዒት ተከፈተ፡፡

በመክፈቻ ስነ-ስርዓቱ ላይ የኢንደስትሪ ሚኒስትሩን አቶ መላኩ አለበልን ጨምሮ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላትም ተገኝተዋል፡፡ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ...
Read More
ስምምነቱን የጣሰ ማዕቀብ ይጠብቀዋል—አሜሪካ
የሀገር ውስጥ ዜና

ስምምነቱን የጣሰ ማዕቀብ ይጠብቀዋል—አሜሪካ

የኢትዮጵያ ፈደራዊ መንግስትና ህወሓት በቅርቡ የተፈራረሙትን ስምምነትን የሚያዉኩ ወገኖችን በማዕቀብ እንደምትቀጣ አንድ የአሜሪካ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ከፍተኛ ባለስልጣን አስጠነቀቁ። የአሜሪካ...
Read More
የፍትህ መፅሔት ማኔጂንግ ኤዲተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳላኝ በ30 ሺሕ ብር ዋስትና በዛሬዉ ዕለት ከእስር መፈታቱ ታውቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የፍትህ መፅሔት ማኔጂንግ ኤዲተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳላኝ በ30 ሺሕ ብር ዋስትና በዛሬዉ ዕለት ከእስር መፈታቱ ታውቋል።

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የጸረ ሽብርና ህገ መንግስታዊ ችሎት ትላንት ኀዳር 6 ቀን 2015 በዋለዉ ችሎት ጋዜጠኛው...
Read More
የፍርድ ቤቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ሰለሞን አረዳ በመንግሥታቱ የክርክር ፍርድ ቤት የግማሽ ጊዜ ዳኛ ሆነው ተሾመዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የፍርድ ቤቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ሰለሞን አረዳ በመንግሥታቱ የክርክር ፍርድ ቤት የግማሽ ጊዜ ዳኛ ሆነው ተሾመዋል፡፡

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑት ሰለሞን አረዳ ከ2023 እስከ 2030 ላለው ጊዜ የተባበሩት መንግሥታት የክርክር ፍርድ ቤት...
Read More
በአዲስ አበባ በ48 ወረዳዎች ላይ የኤች አይቪ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተሰማ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ በ48 ወረዳዎች ላይ የኤች አይቪ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተሰማ፡፡

በኢትዮጵያ ስርጭቱ ቀንሶ እንደነበር የሚነገረዉ የኤች አይ ቪ ስርጭት አሁን ላይ እየተባባሰ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ...
Read More
የኢትዮቴሌኮምን 40 በመቶ ድርሻ ለመሸጥ ዓለም አቀፍ ጨረታ ከዛሬ ጀምሮ ይወጣል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮቴሌኮምን 40 በመቶ ድርሻ ለመሸጥ ዓለም አቀፍ ጨረታ ከዛሬ ጀምሮ ይወጣል ተባለ፡፡

መንግሥት ሦስተኛውን የቴሌኮም ፕራይቬታይዜሽን ለመስጠት ዓለም አቀፍ የቴሌኮም ድርጅቶች ፍላጎታቸውን እንዲያሳውቁምጠይቋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ እና ሚኒስትር ዴኤታው እዮብ...
Read More
ሕብረት ባንክ ከማስተር ካርድ ጋር በጋራ ለመስራት በዛሬዉ እለት ተፈራርሟል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ሕብረት ባንክ ከማስተር ካርድ ጋር በጋራ ለመስራት በዛሬዉ እለት ተፈራርሟል።

ሕብረት ባንክ "ሕብር ኢ-ኮሜርስ" የተሰኘ የኤሌክትሮኒክስ የክፍያ አገልግሎት ለማስጀመር ነው ከማስተር ካርድ ስምምነት የተፈራረመው። "ሕብር ኢ-ኮሜርስ" በኢትዮጵያ የሚሰሩ የንግድ ድርጅቶች...
Read More
የመከላከያ ሰራዊት ረቂቅ አዋጅ ለህ/ተ/ም/ቤት እንዲላክ ተወሰነ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የመከላከያ ሰራዊት ረቂቅ አዋጅ ለህ/ተ/ም/ቤት እንዲላክ ተወሰነ።

የሚኒስትሮች ምክር ቤት አሁን በሥራ ላይ ያለውን የመከላከያ ሰራዊት አዋጅ የሚተካ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ይፀድቅ ዘንድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር...
Read More
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የመንገድ ፕሮጀክቶችን ለማከናወን እየተቸገረ መሆኑን ተናገረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የመንገድ ፕሮጀክቶችን ለማከናወን እየተቸገረ መሆኑን ተናገረ።

አስተዳደሩ ካለፈው ዓመት ጀምሮ ለተቋራጮች መክፈል የነበረበትን 10 ቢሊዮን ብር መክፈል ባለመቻሉ፣ ተቋራጮች የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን እንዳቋረጡ ሪፖርተር ዘግቧል። ከ200...
Read More
ሩሲያ ጦሯን ከኬርሶን የማስወጣቱን ስራ ማጠናቀቋን አስታወቀች።
የውጭ ዜና

ሩሲያ ጦሯን ከኬርሶን የማስወጣቱን ስራ ማጠናቀቋን አስታወቀች።

ሩሲያ ስትራቴጂክ ቦታ ከሆነችዉ የኬርሶን ከተማ ለቃ መውጣቷን አስታዉቃለች፡፡ የሞስኮ ባለስልጣናት እንዳሳወቁት ስትራቴጂክ ናት ተብሎ ከሚነገርላት የዩክሬን ዋነኛ ግዛት ከሆነቸው...
Read More
ስልክ እየደወሉ እና የተለያዩ የማጭበርበር ዘዴዎችን በመጠቀም ወንጀል ከሚፈፅሙ ግለሰቦች ተጠንቀቁ ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳሰበ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ስልክ እየደወሉ እና የተለያዩ የማጭበርበር ዘዴዎችን በመጠቀም ወንጀል ከሚፈፅሙ ግለሰቦች ተጠንቀቁ ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳሰበ፡፡

ስልክ እየደወሉ እና የተለያዩ የማጭበርበር ዘዴዎችን በመጠቀም ወንጀሎችን የሚፈፅሙ ግለሰቦች መኖራቸውን ህብረተሰቡ ተገንዝቦ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታዉቋል።...
Read More
ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በ100 ሺሕ ብር ዋስትና እንዲፈታ ተወሰነ
የሀገር ውስጥ ዜና

ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በ100 ሺሕ ብር ዋስትና እንዲፈታ ተወሰነ

የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት 2ኛ ይግባኝ ሰሚ ወንጀል ችሎት ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በ100 ሺሕ ብር ዋስትና ከእስር እንዲፈታ ወስኗል። ጋዜጠኛ ጎበዜ...
Read More
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ጎን ለጎን ከአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ጎን ለጎን ከአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት "ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ጎን ለጎን ከወንድም የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር...
Read More
የቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆኗል ፡፡
ስፖርት

የቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆኗል ፡፡

በተለይም ሊቨርፑልን ከሪያል ማድሪድ ያገናኘው ጨዋታ የብዙዎችን ትኩረት ከወዲሁ አግኝቷል ፡፡ RB Leipzig v Manchester City Club Bruges v Benfica...
Read More
የኢትዮጵያ መንግሥት እና የህወሓት ከፍተኛ የጦር አመራሮች ለዉይይት በኬንያ መዲና ናይሮቢ ተገናኝተዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ መንግሥት እና የህወሓት ከፍተኛ የጦር አመራሮች ለዉይይት በኬንያ መዲና ናይሮቢ ተገናኝተዋል፡፡

የፌደራል መንግሥቱ መከላከያ ኃይል ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና ከህወሓት በኩል ጄኔራል ታደሰ ወረደ ዛሬ ረፋድ ላይ በናይሮቢ...
Read More
8ኛው የአፍሪካ ኢንጂነሪንግ ሳምንት እና 6ኛው የአፍሪካ ኢንጂነሪንግ ኮንፈረንስ ሊከበር ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

8ኛው የአፍሪካ ኢንጂነሪንግ ሳምንት እና 6ኛው የአፍሪካ ኢንጂነሪንግ ኮንፈረንስ ሊከበር ነው።

ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ከ120 በላይ መሀንዲሶች የሚካፈሉበት ይህ ፕሮግራም፣ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል።ፕሮግራሙን ያዘጋጀው የኢትዮጵያ ሲቪል...
Read More