ዜና

ለተማሪዎች ሰርቪስ በተሰማሩ ተሸከርካሪዎች ላይ አራት እጥፍ የታሪፍ ጭማሪ መደረጉ ቅሬታ አስነሳ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ለተማሪዎች ሰርቪስ በተሰማሩ ተሸከርካሪዎች ላይ አራት እጥፍ የታሪፍ ጭማሪ መደረጉ ቅሬታ አስነሳ፡፡

የሸገር የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በተማሪ ሰርቪስ ላይ የዋጋ ጭማሪ ማድረጉን ተከትሎ የተማሪ ወላጆች ከፍተኛ ቅሬታ እሰሙ ይገኛሉ፡፡ኢትዮ ኤፍ ኤም...
Read More
ዋትስአፕ አገልግሎቱ ተቋርጧል
የውጭ ዜና

ዋትስአፕ አገልግሎቱ ተቋርጧል

የዋትስአፕ የመልእክት መላላኪያ መተግበሪያ በኢትዮጵያ እና በመላው አለም ባልታወቀ ምክንያት ለሚገኙ ተጠቃሚዎች መቋረጡ ተነግሯል፡፡ ቢቢሲ እንዳለዉ የመተግበሪያው ተጠቃሚዎች ጉዳዩን ለባለቤት...
Read More
ሞባይል ጠጋኙ ግለሰብ የ20 ሚሊዮን ብር አሸናፊ ሆነ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሞባይል ጠጋኙ ግለሰብ የ20 ሚሊዮን ብር አሸናፊ ሆነ፡፡

ነዋሪነቱ አዲስ አበባ የሆነው ወጣት በእንቁጣጣሽ ሎተሪ 20ሚሊዮን ብር አሸናፊ መሆኑ ተነግሯል ፡፡ አቶ ማትያስ ግርማ ጳጉሜ 5 ቀን 2014...
Read More
ዩክሬን ቆሻሻዉን ቦምብ ልትጠቀም ነዉ በሚል ከሞስኮ የቀረበባትን ዉንጀላ ምእራባዉያኑ ዉድቅ አደረጉ፡፡
የውጭ ዜና

ዩክሬን ቆሻሻዉን ቦምብ ልትጠቀም ነዉ በሚል ከሞስኮ የቀረበባትን ዉንጀላ ምእራባዉያኑ ዉድቅ አደረጉ፡፡

ምዕረባዉያን ሩሲያ ዩክሬንን በመወንጀል አዉዳሚ የጦር መሳሪያ እንዳትቀምም አስቀድመዉ አስጠንቅቀዋል፡፡ ሞስኮ ቆሻሻዉን ቦምብ ልትጠቀም ትችላለች በሚል ዩክሬን ላይ ክሰ ማቅረቧን...
Read More
በመንግስትና በሕወሃት መካከል የሚደረገው የሰላም ውይይት በመጪው ሰኞ ሊካሄድ ነዉ::
የሀገር ውስጥ ዜና

በመንግስትና በሕወሃት መካከል የሚደረገው የሰላም ውይይት በመጪው ሰኞ ሊካሄድ ነዉ::

በአፍሪካ ህብረት አመቻችነት የሚደረገው የመንግስትና የሕወሃት የሰላም ንግግር ለመጭው ሰኞ ጥቅምት 14 ቀን 2015 ዓ.ም መጠራቱን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ...
Read More
የ40/60 እና 20/80 የቤት ልማት ፕሮግራም ከምን ደረሰ?
የሀገር ውስጥ ዜና

የ40/60 እና 20/80 የቤት ልማት ፕሮግራም ከምን ደረሰ?

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲ አዳነች አቤቤ እንዳሉት በ40/60 እና 20/80 የቤት ልማት ፕሮግራም እጣ ለባለ እድሎች የማውጣት ሂደት በመጠናቀቅ...
Read More
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለምክር ቤቱ እጩዎችን አቅርበዋል።በዚህም፥1ኛ. ዶክተር ቀንዓ ያደታ- የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማት ማኔጅመንት...
Read More
ከ100 ሚሊዮን በላይ የህዝብ ቁጥር ያላት ኢትዮጵያ የሕይወት መድን ዋስትና የገባው ከአምስት በመቶ አይበልጥም ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ100 ሚሊዮን በላይ የህዝብ ቁጥር ያላት ኢትዮጵያ የሕይወት መድን ዋስትና የገባው ከአምስት በመቶ አይበልጥም ተባለ፡፡

በኢትዮጵያ ከ18 በላይ የመደህን ዋስትና አገልግሎት የሚሰጡ ኢንሹራንስ ኩባንያዎች ያሉ ሲሆን፣በነዚህ ኩባንያዎች ውስጥ የሕይወት መድህን ዋስትና የገቡ አምስት ከመቶ ብቻ...
Read More
ብሄራዊ የክፍያ ስርዓትን ለማጎልበት እየሰራ መሆኑን የዲጅታል ፋይናንስ ሰርቪስ ወርኪንግ ግሩፕ ገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ብሄራዊ የክፍያ ስርዓትን ለማጎልበት እየሰራ መሆኑን የዲጅታል ፋይናንስ ሰርቪስ ወርኪንግ ግሩፕ ገለጸ።

በግንቦት ወር 2014 ዓ.ም የተቋቋመው ወርኪንግ ግሩፕ፣ በመላው ኢትዮጵያ ያሉ የመንግስት እና የግል የፋይናንስ ተቋማትን የዲጅታል ፋይናንስ አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ...
Read More
አዋሬ አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ በሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አዋሬ አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ በሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡

መስከረም 3 /2015 ሌሊት 9:15 በየካ ክፍለከተማ ወረዳ 6 አቧሬ አካባቢ አገልግሎቱ የእንጨት መሰንጠቂያ እንዲሁም የቤትና የቢሮ እቃዎች ማምረቻ በሆነ...
Read More
“የተማረ ሰው መብቱን ይጠይቃል” በሚል አባባላቸው የሚታወቁት ብርጋዴር ጀነራል ታደሰ ብሩ 100ኛ አመት የልደት በዓላቸው ሊከበር ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

“የተማረ ሰው መብቱን ይጠይቃል” በሚል አባባላቸው የሚታወቁት ብርጋዴር ጀነራል ታደሰ ብሩ 100ኛ አመት የልደት በዓላቸው ሊከበር ነው።

የኦሮሞ ህዝብ ለመብቱ እና ለነፃነቱ ትግል ባደረገበት ወቅት ትልቅ ቦታ የነበራቸው ብርጋዴር ጀነራል ታደሰ ብሩ 100ኛ አመት የልደት በዓላቸው ሊከበር...
Read More
የቻድ ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣናቸውን ለቀቁ፡፡
የውጭ ዜና

የቻድ ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣናቸውን ለቀቁ፡፡

የቻድ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት አልበርት ፋሂሚ ፓዴክ ስልጣናቸው መልቀቃቸውን የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት አስታወቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልጣናቸውን የለቀቁት በሀገሪቱ ይካሄዳል ተብሎ የነበረው...
Read More
ወጣቶች በብሄራዊ ምክክሩ ላይ ትርጉም ያለው ተሳትፎ ከማድረግ ተገድበዋል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ወጣቶች በብሄራዊ ምክክሩ ላይ ትርጉም ያለው ተሳትፎ ከማድረግ ተገድበዋል ተባለ፡፡

የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በሀገሪቱ ለሚካሄደው አገራዊ ምክክር ሂደት ለወጣቶች ትኩረት አልተሰጠም ሲል ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግሯል፡፡ አገራዊ...
Read More
ቻይና አሜሪካ በኢራን ላይ የጣለችዉን ህጋዊ ያልሆነ ማዕቀብ እንደምትቃወም ገለጸች፡፡
የውጭ ዜና

ቻይና አሜሪካ በኢራን ላይ የጣለችዉን ህጋዊ ያልሆነ ማዕቀብ እንደምትቃወም ገለጸች፡፡

ቻይና አሜሪካ በኢራን ላይ የጣለችዉን ህገወጥ ማዕቀብ እንደምትቃወም በዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ በኩል ገልጻለች፡፡ በኢራን አንዲት ወጣት በፖሊስ ግድያ...
Read More
ፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ከወንጀል ተግባር ጋር ግንኙነት ያላቸው የባንክ ሂሳቦችን አገደ::
የሀገር ውስጥ ዜና

ፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ከወንጀል ተግባር ጋር ግንኙነት ያላቸው የባንክ ሂሳቦችን አገደ::

የኢፌዲሪ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ከህገ-ወጥ የውጭ አገራት ገንዘብ ማስተላለፍ ወንጀሎች ጋር ግንኙነት እንዳላቸው የተጠረጠሩ 665 የባንክ ሂሳቦች እንዳይንቀሳቀሱ ማገዱን አስታዉቋል፡፡...
Read More
የዩክሬኗ ዋና ከተማ ኬቭ በሚሳኤል ተመታች፡፡
የውጭ ዜና

የዩክሬኗ ዋና ከተማ ኬቭ በሚሳኤል ተመታች፡፡

በፍንዳታዉም ብዙዎች መሞታቸዉን እና ሌሎች ደግሞ መቁሰላቸዉ ተሰምቷል፡፡ ሩሲያ የወታደራዊ ዘመቻዋን በቀጠለችበት በዚህ ወቅት፣ በኬቭ እና በሌሎች የዩክሬን ከተሞች የተከሰተ...
Read More
ለጎረቤት ሃገራት ከተሸጠ የኤሌክትሪክ ሃይል የተገኘገቢ፡-
የሀገር ውስጥ ዜና

ለጎረቤት ሃገራት ከተሸጠ የኤሌክትሪክ ሃይል የተገኘ
ገቢ፡-

• ለጎረቤት ሀገራት ከተሸጠ የኤሌክትሪክ ሃይል ከ13 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል• ገቢዉ የተገኘዉ በተያዘው በጀት ዓመት ሁለት ወራት ለሱዳንና...
Read More
የህወሓት እና የፌደራል መንግስት ድርድር ተራዘመ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የህወሓት እና የፌደራል መንግስት ድርድር ተራዘመ።

በፌደራል መንግስት እና በህወሓት መካከል በደቡብ አፍሪካ ሊጀመር የነበረው ድርድር ቀኑ መራዘሙ ተነግሯል። የሮይተርስ ዜና ምንጭ የዲፕሎማሲ ምንጮቼ ነገሩኝ ብሎ...
Read More
የቃላት አጠቃቀም ላይ ጥንቃቄ እንዲደረጉ….የኢትዮጵያ መንግስት
የሀገር ውስጥ ዜና

የቃላት አጠቃቀም ላይ ጥንቃቄ እንዲደረጉ….የኢትዮጵያ መንግስት

የኢትዮጵያ መንግስት፤ የኢትዮጵያ ወዳጆች ወይም " የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ፣ የግዛት አንድነት እና ህገመንግስት እናከብራለን " የሚሉ ወገኖች ከሰላም ንግግሩ ጋር...
Read More
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የደንበኞች የኔትወርክ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ በዛሬዉ እለት በይፋ አስጀምሯል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የደንበኞች የኔትወርክ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ በዛሬዉ እለት በይፋ አስጀምሯል፡፡

የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አንዋር ሳኡሳ፥ ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ላይ የራሱን አስተዋጽኦ ለማበረከት እና ተደራሽነቱን ለማስፋት ከሚመለከታቸው...
Read More