ዜና

በኢትዮጵያ በኤች አይቪ ከሚያዙ ዜጎች መካከል 69 ከመቶ የሚሆኑት ሴቶች ናቸው ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በኤች አይቪ ከሚያዙ ዜጎች መካከል 69 ከመቶ የሚሆኑት ሴቶች ናቸው ተባለ፡፡

በየአመቱ እድሜያቸው ከ15-24 ባሉ የማህበረሰብ ክፍልም አዲስ በቫይረሱ ከሚያዙት መካከል ሴቶች 69 በመቶ የሚሆነውን ድርሻ እንደሚወስዱ ተገልጿል፡፡ የጤና ሚኒስቴር ድኤታ...
Read More
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከአንዳንድ ወገኖች አጀንዳ ይቀርብለት እንደነበር አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከአንዳንድ ወገኖች አጀንዳ ይቀርብለት እንደነበር አስታወቀ

ኮሚሽኑ ገለልተኛ ሆኖ ሳለ በአንዳንድ ወገኖች አጀንዳ የመስጠት እንቅስቃሴዎች እንደነበሩ አስታውቋል።እንዲሁም ለኮሚሽኑ አወያዮችና አመቻቾች ስልጠና ካልሰጠን የሚሉ አካላት ስለመኖራቸውም ተነስቷል።...
Read More
የ3.5 ሚሊዮን ብር ተሽከርካሪ በጨረታ አሸንፎ የወሰደው ግለሰብ ያቀረበው ሰነድ ሐሰተኛ ሆኖ በመገኘቱ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የ3.5 ሚሊዮን ብር ተሽከርካሪ በጨረታ አሸንፎ የወሰደው ግለሰብ ያቀረበው ሰነድ ሐሰተኛ ሆኖ በመገኘቱ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡

ከ 3 ሚሊዮን 5 መቶ ሺህ ብር በላይ የዋጋ ግምት ያለው ተሽከርካሪ በጨረታ አሸንፎ የወሰደው ግለሰብ ያቀረበው ሰነድ ሲረጋገጥ ሃሰተኛ...
Read More
የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል።

የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ በምክር ቤቱ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር በበጋ መስኖ ስንዴ በአማራ ክልል እየተገኘ ያለው ውጤት...
Read More
ውጤታማ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ሊሸለሙ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ውጤታማ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ሊሸለሙ ነው፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ክ/ከተሞች በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ውጤታማ የሆኑ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የሚሸለሙበት ፕሮግራም በዛሬው እለት ይካሄዳል ተብሏል፡፡ ህዳር...
Read More
12 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

12 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡

በመሬት ላይ ሲደረግ በቆየ የማጣራት ስራ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ከ37 ተጠርጣሪዎች ውስጥ 12 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ የአዲስ አበባ...
Read More
ኦሊሴንጎ አባሳንጆ መቐለ ገቡ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኦሊሴንጎ አባሳንጆ መቐለ ገቡ፡፡

የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንትና በአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት ኦሊሴንጎ አባሳንጆ በዛሬው ዕለት መቐለ ገብተዋል። ከፍተኛ ልዑኩ በመቐለ አሉላ...
Read More
የኢትዮጵያ የስርዓተ -ምግብ መሪዎች ኔትዎርክ እንደ ተቋም ባለመመዝገቡ ቅር መሰኘታቸውን ሊቀ-መንበሯ ወ/ሮ እስራኤል ሀይሉ ገለጹ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የስርዓተ -ምግብ መሪዎች ኔትዎርክ እንደ ተቋም ባለመመዝገቡ ቅር መሰኘታቸውን ሊቀ-መንበሯ ወ/ሮ እስራኤል ሀይሉ ገለጹ፡፡

እንደ ተቋም አለመመዝገቡም ከመንግስት ሊያገኝ የሚገባዉን ድጋፍ እንዳያገኝና ብዙዎችን ተደራሽ እንዳያደርግ መሰናክል ሆኖበት መቆየቱን አንስተዋል፡፡ የኢትዮጵያ የስርዓተ-ምግብ መሪዎች ኔትወርክ ከተቋቋመ...
Read More
በዓለም አቀፍ ደረጃ በየ ‘43’ ሰከንድ አንድ ህጻን በሳምባ ምች ምክንያት ህይወቱን ያጣል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በዓለም አቀፍ ደረጃ በየ ‘43’ ሰከንድ አንድ ህጻን በሳምባ ምች ምክንያት ህይወቱን ያጣል፡፡

የዓለም አቀፍ የሳምባ ምች እና ከመወለጃ ቀን ቀድመው የሚወለዱ ህፃናት በማሰብ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ14ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ3ኛ ጊዜ...
Read More
ኢትዮ ቴሌኮም እና ሴኔት ሶፍትዌር ቴክኖሎጂ ቴሌ ብርንና ሲኔት ሶፈትዌርን በማስተሳሰር የአገልግሎትና የግብይት ክፍያዎችን በቴ ብር ለመፈጸም የሚያስችል አሰራር ተግባራዊ አደረጉ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም እና ሴኔት ሶፍትዌር ቴክኖሎጂ ቴሌ ብርንና ሲኔት ሶፈትዌርን በማስተሳሰር የአገልግሎትና የግብይት ክፍያዎችን በቴ ብር ለመፈጸም የሚያስችል አሰራር ተግባራዊ አደረጉ።

ይህም አሰራር ቴሌ ብርና ሲኔት ሶፈተዌርን በማስተሳሰር የሲኔት ሶፍትዌር ተጠቃሚ አጋሮች ደንበኞቻቸው ግብይት ሲያከናውኑ ቀላል፣ ፈጣን ምቹና አስተማማኝ የሆነውን የዘመነን...
Read More
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየውን መደበኛ በረራ ለመጀመር በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየውን መደበኛ በረራ ለመጀመር በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታወቀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየውን መደበኛ በረራ ለመጀመር በዝግጅት ላይ መሆኑን የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን...
Read More
ህፃን ሳሙኤል ዩሃንስ በመጥለፍ ቤተሰቦቹን10 ሚሊዮን ብር ሲጠይቁ ነበር በተባሉ 3 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ!
የሀገር ውስጥ ዜና

ህፃን ሳሙኤል ዩሃንስ በመጥለፍ ቤተሰቦቹን10 ሚሊዮን ብር ሲጠይቁ ነበር በተባሉ 3 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ!

ተከሳሾቹ መሪጌታ ሚስጥሩ ይግዛው፣ ዘውዲቱ ገብሬ እና ብሩክ ቸኮል ይባላሉ። ለአካለ መጠን ያልደረሰ ህጻን ልጅን በመጥለፍ ወንጀል ነው የተከሰሱት። ክሱን...
Read More
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የህክምና መሳሪያዎችን አጓጓዘ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የህክምና መሳሪያዎችን አጓጓዘ፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በእርዳታ የተገኙ የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎችን ከፈረንሳይ ወደ ኢትዮጵያ አጓጓዘ፡፡ አየር መንገዱ ከኤርባስ ፋዉንዴሽን እና አቪዬሽን ሳንፍሮንቴርስ የተገኙ...
Read More
የአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድንን 2 ለ1 የረቱት የሳውዲአረቢያ ተጫዋቾች ቅንጡ መኪና ተሰጣቸው፡፡
ስፖርት

የአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድንን 2 ለ1 የረቱት የሳውዲአረቢያ ተጫዋቾች ቅንጡ መኪና ተሰጣቸው፡፡

በትናንትናዉ እለት ሳይጠበቅ አርጀንቲናን ሁለት ለአንድ ለረቱት የሳዉዲአረቢያ ብሔራዊ ቡድን ለእያንዳንዳቸዉ ከአለማችን ዉድ መኪናዎች በቀዳሚነት የሚጠቀሰዉን Rolls-Royce መኪና ሽልማት ተሰጥቷቸዋል።...
Read More
በአዲስ አበባ የልደት ሰርተፊኬት በጤና ተቋማት መስጠት ተጀመረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ የልደት ሰርተፊኬት በጤና ተቋማት መስጠት ተጀመረ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የመንግስትና የግል የጤና ተቋማት የልደት ሰርተፍኬት በነፃ መሰጠት መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወሳኝ ኩነት ምዝገባና...
Read More
በሸዋሮቢት የገቢዎች ጽ/ቤት ሠራተኛ የነበረች ግለሰብ በጥይት ተመትታ ህይወቷ አለፈ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በሸዋሮቢት የገቢዎች ጽ/ቤት ሠራተኛ የነበረች ግለሰብ በጥይት ተመትታ ህይወቷ አለፈ፡፡

የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት የሥራ ባልደረባ የሆነችው ጽዮን ተገኝ ትላንት ምሽት 12 ሰዓት አካባቢ አቅጣጫው ካልታወቀ ቦታ በተተኮሰ ጥይት...
Read More
እስራኤል፣አሜሪካ ኢራን ላይ ወታደራዊ እርምጃ እንትወስድ ጠየቀች፡፡
የውጭ ዜና

እስራኤል፣አሜሪካ ኢራን ላይ ወታደራዊ እርምጃ እንትወስድ ጠየቀች፡፡

የእስራኤል መከላከያ ሓይል ከፍተኛ አመራር የሆኑት አቪቭ ኮቻቪ አሜሪካ ኢራንን እንዴት ማጥቃት እንዳለባት አዲስ አቅድ ልታወጣ ይገባል ብለዋል፡፡ኮቻቪ የአሜሪካ ጦር...
Read More
ትላንት ምሽት በአዲስ አበባ የእሳት አደጋ የሰው ህይወት ቀጠፈ
የሀገር ውስጥ ዜና

ትላንት ምሽት በአዲስ አበባ የእሳት አደጋ የሰው ህይወት ቀጠፈ

ትላንት ማክሰኞ ምሽት 2:08 ሰዓት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ወረዳ 07 ልዩ ቦታዉ ጨፌ ስላሴ አየተባለ በሚጠራዉ አካባቢ በአንድ መኖሪያ ቤት...
Read More
በመዲናዋ ከተፈቀደላቸው ጊዜ ውጭ ማስታወቂያ ሰቅለዉ በተገኙ አካላት ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ ከተፈቀደላቸው ጊዜ ውጭ ማስታወቂያ ሰቅለዉ በተገኙ አካላት ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለጸ፡፡

የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ ወስደው በስታንዳርዱ መሰረት ወደ ትግበራ ባልገቡ እና ከተፈቀደላቸው ጊዜ ውጭ ማስታወቂያ ሰቅለዉ በተገኙ አካላት ላይ እርምጃ እየተወሰደ...
Read More
ሁለት ህፃናትን በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወታቸው እንዲያልፍ አድርጋለች በተባለችው ሕይወት መኮንን ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጠ
የሀገር ውስጥ ዜና

ሁለት ህፃናትን በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወታቸው እንዲያልፍ አድርጋለች በተባለችው ሕይወት መኮንን ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጠ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ በሴቶች እና ህጻናት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀል ጉዳዮች ዐቃቤ ህግ ዳይሬክቶሬት ነሃሴ 26 ቀን...
Read More