ዜና

የፌደራሉ መንግስትና የህወሓት ወታደራዊ አመራሮች በኬንያ ናይሮቢ ሊገናኙ ነዉ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የፌደራሉ መንግስትና የህወሓት ወታደራዊ አመራሮች በኬንያ ናይሮቢ ሊገናኙ ነዉ፡፡

የሁለቱ ወታደራዊ አመራሮች በነገው ዕለት በኬንያ ናይሮቢ ተገናኝተዉ በትጥቅ ማስፈታቱ ሂደት ላይ እንደሚወያዩ ታዉቋል፡፡በፌዴራል መንግሥት እና በህወሓት መካከል የተደረሰውን የሰላም...
Read More
አዲሱን ስርዓተ ትምህርት ያካተቱ መፅሐፍት ህትመት ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም ይጠናቀቃል።
የሀገር ውስጥ ዜና

አዲሱን ስርዓተ ትምህርት ያካተቱ መፅሐፍት ህትመት ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም ይጠናቀቃል።

የምህራን መምሪያ እና የተማሪዎች መፅሀፍት የህትመት ሥራ ከሚያከናውኑ ድርጅቶች ጋር በተገባው ውል መሰረት ህትመቱ ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ የአዲስ አበባ...
Read More
በእስራኤል ምርጫ የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ፓርቲ አሸነፈ፡፡
የውጭ ዜና

በእስራኤል ምርጫ የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ፓርቲ አሸነፈ፡፡

በሀገረ እስራኤል በተካሄደ ጠቅላላ ምርጫ በቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያን ኔታንያሁ የሚመራው ጥምር ፓርቲ ማሸነፉ ተረጋግጧል።በዚህም ቀኝ ዘመሙ የፖለቲካ ፓርቲ ከ120...
Read More
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን የመክሰስ ፍላጎት የለኝም አለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን የመክሰስ ፍላጎት የለኝም አለ፡፡

የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የህግ ፣ፍትህ እና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፌደራል ፍርድ ቤቶችን የ2015 በጀት ዓመት እቅድ እና የ2015 የመጀመሪያዉ...
Read More
በብራዚል ቦልሰናሮን ደግፈው የምርጫውን ወጤት ተቃውመው በወጡ ሰልፈኞች ላይ ምርመራ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

በብራዚል ቦልሰናሮን ደግፈው የምርጫውን ወጤት ተቃውመው በወጡ ሰልፈኞች ላይ ምርመራ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡

ሰላማዊ ሰልፍ የወጡ ህዝቦች ሲሰጡ የነበረው ሰላምታን የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል በማኅበራ ድረ ገጾች ከተለቀቀ በኋላ ምርመራ መጀመሩ ታውቋል፡፡ የፌደራል መንግስት...
Read More
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በሰሜን ኢትዮጵያ የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸው ቦታዎች “በሀገሪቱ ህግ ብቻ ምላሽ” እንደሚያገኙ አስታወቁ
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በሰሜን ኢትዮጵያ የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸው ቦታዎች “በሀገሪቱ ህግ ብቻ ምላሽ” እንደሚያገኙ አስታወቁ

በደቡብ አፍሪካ ላይ በነበረው ድርድር ኢትዮጵያ የቀረበችው ሀሳብ “መቶ በመቶ ተቀባይነት አግኝቷል” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ። የይገባኛል ጥያቄ...
Read More
ኦባሳንጆ መግለጫ ይሰጣሉ!
የሀገር ውስጥ ዜና

ኦባሳንጆ መግለጫ ይሰጣሉ!

ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ስለ ፕሪቶሪያው የሰላም ንግግር ዛሬ መግለጫ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የአፍሪቃ ኅብረት ልዩ ልዑክ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ የኢትዮጵያ መንግሥትና የህዝባዊ...
Read More
የደቡብ አፍሪካው የሰላም ንግግር “አራት ግቦች” እንዳሉት አሜሪካ ገለጸች
የሀገር ውስጥ ዜና

የደቡብ አፍሪካው የሰላም ንግግር “አራት ግቦች” እንዳሉት አሜሪካ ገለጸች

የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት እና የህወሓት የሰላም ንግግር መራዘም፤ ሁለቱ ወገኖች “የተራራቀ” አቋም ይዘው ወደ ደቡብ አፍሪካ ማምራታቸውን እንደሚጠቁም የአሜሪካ ውጭ...
Read More
ደቡብ አፍሪካ ውስጥ የሽብር ጥቃት ሊደርስ እንደሚችል የአሜሪካ ኤምባሲ ያሰራጨውን የማስጠንቀቂያ መልእክት ፕሬዝደንት ሲሪል ራማፎሳ ክፉኛ አወገዙ።
የውጭ ዜና

ደቡብ አፍሪካ ውስጥ የሽብር ጥቃት ሊደርስ እንደሚችል የአሜሪካ ኤምባሲ ያሰራጨውን የማስጠንቀቂያ መልእክት ፕሬዝደንት ሲሪል ራማፎሳ ክፉኛ አወገዙ።

የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝደንት ራማፎሳ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የአሜሪካ መንግሥት ከሀገራቸው ጋር ምንም መረጃ ሳይለዋወጥ የሽብር ጥቃት ማስጠንቀቂያ ማውጣቱን...
Read More
በአፍሪቃ ኅብረት መሪነት ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሃት ልዑካን መካከል የተጀመረው የሰላም ውይይት ዛሬ አራተኛ ቀኑን ይዟል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአፍሪቃ ኅብረት መሪነት ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሃት ልዑካን መካከል የተጀመረው የሰላም ውይይት ዛሬ አራተኛ ቀኑን ይዟል።

በውይይቱ ከሚሳተፉ ከሁለቱም ወገኖችም ሆነ ከአወያዮችም ሆነ በታዛቢነት ከተገኙት እስካሁን እሑድ ዕለት እንደሚጠናቀቅ ስለሚጠበቀው የሰላም ውይይት ሂደትም ሆነ ዐበይት የውይይት...
Read More
ሩሲያ በዣፓርዢያ ግዛት የሚኖሩ ዜጎች ላይ የስልክ ፍተሻ መጀመሯ ተነገረ፡፡
የውጭ ዜና

ሩሲያ በዣፓርዢያ ግዛት የሚኖሩ ዜጎች ላይ የስልክ ፍተሻ መጀመሯ ተነገረ፡፡

ሩሲያ በቅርቡ ከዩክሬን ከወሰደቻቸዉ አራት ግዛቶች መካከል አንዷ በሆነችዉ በዣፓርዢያ ግዛት ዉስጥ የሃሰት ፕሮፖጋንዳ በሚያሰራጩ ሰዎች ላይ የሞባይል ስልክ ፍተሻ...
Read More
ዳሽን ባንክ አጠቃላይ ሀብቱ 117 ነጥብ 14 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ዳሽን ባንክ አጠቃላይ ሀብቱ 117 ነጥብ 14 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታወቀ

የዳሽን ባንክ አክሲዮን ማህበር 29ኛ መደበኛ ጉባኤውን ያካሄደ ሲሆን የአውሮፓዊያኑ 2021/22 የሂሳብ ዓመት አፈፃፀምን የተመለከቱ ሪፖርቶች ቀርበው ዉይይት ተደርጎባቸዋል። የባንኩ...
Read More
ኢትዮ ቴሌኮም የክላውድ አገልግሎት ጀመረ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም የክላውድ አገልግሎት ጀመረ

ኢትዮ ቴሌኮም ከኮኔክቲቪቲ አገልግሎት ባሻገር የዲጂታል አገልግሎቶችን በማቅረብ የደንበኞቹን የዕለት ተዕለት የቢዝነስ እንቅስቃሴ ለማዘመን እና ለማሳለጥ የሚያስችለውን የቴሌ ክላውድ (tele...
Read More
ከ8ኛ ክፍል ተፈታኞች ገንዘብ በመሰብሰብ የፈተና መልስ ሰጥተዋል የተባሉ ርዕሰ መምህሩን ጨምሮ 5 መምህራን ተከሰሱ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ8ኛ ክፍል ተፈታኞች ገንዘብ በመሰብሰብ የፈተና መልስ ሰጥተዋል የተባሉ ርዕሰ መምህሩን ጨምሮ 5 መምህራን ተከሰሱ፡፡

ክስ የተመሰረተው አንደኛ ርዕሰ መምህር አብዱ ሸኩር ጀማል፣ ሁለተኛ ተከሳሽ የድሬዳዋ ፖሊስ ዋና ሳጅን አብዲ ዩያ ፣ ሶስተኛ መምህር መሃመድ...
Read More
በጦርነት ውስጥ ውድመት እና እልቂት እንጂ አሸናፊነት ባለመኖሩ ሁሉም ሰላምን እንዲያስቀድሙ የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ካህን አባ ፍስሃ ታፈሰ ተናገሩ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በጦርነት ውስጥ ውድመት እና እልቂት እንጂ አሸናፊነት ባለመኖሩ ሁሉም ሰላምን እንዲያስቀድሙ የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ካህን አባ ፍስሃ ታፈሰ ተናገሩ፡፡

አባ ፍሰሃ በአፍሪካ ህብረት አሸማጋይነት በደቡብ አፍሪካ ከሚደረገው የሰላም ድርድር ጋር በተገናኘ ከጣቢያችን ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ በቆይታቸውም ህወሃት እና የኢትዮጰያ...
Read More
በሃገራችን የጡት ካንሰር በሽታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተነግሯል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በሃገራችን የጡት ካንሰር በሽታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተነግሯል፡፡

የጡት ካንሰር በሽታ አሁን ላይ በስፋት የተስፋፋ እና የብዙዎችን ህይወት እየቀጠፈ ያለ በሽታ መሆኑን ኢትዮ ኤፍ ኤም ሰምቷል፡፡ በሽታዉ አሳሳቢ...
Read More
የፈተናው ውጤት ከወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ ይገለጻል—ትምህርት ሚንስቴር
የሀገር ውስጥ ዜና

የፈተናው ውጤት ከወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ ይገለጻል—ትምህርት ሚንስቴር

የትምህርት ሚኒስቴር የ2014ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ከወር ባነሰ ጊዜ እንደሚገለጽ አስታውቋል፡፡ በ2014 ዓ.ም ሀገር አቀፍ ፈተና በአጠቃላይ ከ900 ሺህ...
Read More
ፈተናዉን አቋርጠዉ የወጡ ተማሪዎች በድጋሚ አይፈተኑም!
የሀገር ውስጥ ዜና

ፈተናዉን አቋርጠዉ የወጡ ተማሪዎች በድጋሚ አይፈተኑም!

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን አቋርጠዉ የወጡ ተማሪዎች በድጋሚ ፈተናዉን እንደማይወስዱ ትምህርት ሚንስቴር በድጋሚ አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚንስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከ12ኛ...
Read More
ንጉሥ ቻርልስ ሪሺ ሱናክን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል፡፡
የውጭ ዜና

ንጉሥ ቻርልስ ሪሺ ሱናክን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል፡፡

አዲሱ የየዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ በዛሬው ዕለት ሹመታቸው በሀገሪቱ ንጉሥ ንጉሥ ቻርልስ ጸድቆላቸዋል፡፡ ሪሺ ሱናክ ባደረጉት የመጀመሪያው ንግግራቸው...
Read More
ተቋርጦ የነበረው ዋትስአፕ መተግበሪያ ወደ አገልግሎት ተመለሰ
የውጭ ዜና

ተቋርጦ የነበረው ዋትስአፕ መተግበሪያ ወደ አገልግሎት ተመለሰ

በመላው ዓለም ለሰዓታት ተቋርጦ የነበረው ዋትስአፕ መተግበሪያ ወደ አገልግሎት ተመለሰ። ዋትስ አፕ መተግበሪያ የሜታ ኩባንያ ንብረት ሲሆን በዓለም ደረጃ ከዛሬ...
Read More