ዜና

በደቡብ ክልል አማሮ ልዩ ወረዳ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ አምስት ሰዎች ተገደሉ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ክልል አማሮ ልዩ ወረዳ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ አምስት ሰዎች ተገደሉ፡፡

በትላንትናዉ እለት የሸኔ የሽብር ቡድን በወረዳው ባደረሰው ጥቃት አምስት ሚሊሻዎች መሞታቸውን ኢትዮ ኤፍ ኤም ሰምቷል፡፡የአማሮ ልዩ ወረዳ የፖሊስ አዛዥ ረዳት...
Read More
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል ለሚያካሄደው ሕዝበ ውሳኔ የ541 ሚሊዮን ብር የበጀት ጥያቄ አቀረበ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል ለሚያካሄደው ሕዝበ ውሳኔ የ541 ሚሊዮን ብር የበጀት ጥያቄ አቀረበ፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክልላዊ መንግሥት ውስጥ ለሚያካሂደው ሕዝበ ውሣኔ ማስፈጸሚያ የሚያስፈልገውን የ541 ሚሊዮን ብርተገማች በጀት ያቀረበው ለኢፌዴሪ ሕዝብ...
Read More
“ ይፈለጋል “ የሰይፉ ፋንታሁን ፊልም ከ15 ዓመት በሗላ ለመጀመሪያ ጊዜ በአለም ሲኒማ ሊታይ ነው::
የሀገር ውስጥ ዜና

“ ይፈለጋል “ የሰይፉ ፋንታሁን ፊልም ከ15 ዓመት በሗላ ለመጀመሪያ ጊዜ በአለም ሲኒማ ሊታይ ነው::

በእይታው የሚገኛውን ገቢ ደግሞ ለአዘጋጅና ተዋናይ ስዩም ተፈራ ለህክምና የሚውለው ይሆናል:: ተዋንያን :- ሠራዊት ፍቅሬ :- ሰይፉ ፋንታሁን :- አምለሰት...
Read More
ሩሲያ የአፈር ማዳበሪያ ለአፍሪካ በነጻ አቀርባለሁ ብላለች፡፡
የውጭ ዜና

ሩሲያ የአፈር ማዳበሪያ ለአፍሪካ በነጻ አቀርባለሁ ብላለች፡፡

የሩሲያ የማዕድንና የፖታሽ ማዳበሪያዎች አምራች ዩራልቼም ነዉ ምርቶቹን ለአፍሪካ በነጻ ለማቅረብ መወሰኑን ያስታወቀዉ፡፡ የኩባንያው ዋና ስራ አስፈፃሚ ዲሚትሪ ኮኒያዬቭ እንዳሉት፣የመጀመሪያው...
Read More
ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች መስፋፋት ምክንያት ከ 31 ቢሊዮን ብር በላይ ኪሳራ መድረሱ ተገለፀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች መስፋፋት ምክንያት ከ 31 ቢሊዮን ብር በላይ ኪሳራ መድረሱ ተገለፀ፡፡

ኢትዮጵያ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች አምራች ዜጎቿን እያጣችና የኢኮኖሚ እድገቷ እየተገታ ከመሆኑም በላይ ለነዚህ ህመሞችም በዓመቱ በቢሊዮን የሚቆጠር ብር እንደምታወጣ የጤና...
Read More
የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስተር ለዩክሬን የ2.63 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ፡፡
የውጭ ዜና

የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስተር ለዩክሬን የ2.63 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ፡፡

አዲሷ የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስተር ሊዝ ትረስ ለዩክሬን ጦርነት ድጋፍ የሚሆን የ2.63 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ እናደርጋለን ብለዋል፡፡ ይህ ገንዘብ አገሪቱ ከዚህ...
Read More
አቶ ወርቁ አይተነው የአቪዬሽን ኩባንያ አቋቋሙ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ወርቁ አይተነው የአቪዬሽን ኩባንያ አቋቋሙ፡፡

ታዋቂው ባለሀብት አቶ ወርቁ አይተነው "ጎልድ ስታር አቪዬሽን " የተሰኘ የአየር ትራንስፖርት ኩባንያ በማቋቋም ላይ እንደሆኑ ተሰማ፡፡ አቶ ወርቁ ቤል...
Read More
የዩክሬን ጦርነት እስከ 2030 ድረስ ሊዘልቅ ይችላል ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

የዩክሬን ጦርነት እስከ 2030 ድረስ ሊዘልቅ ይችላል ተባለ፡፡

የዩክሬን እና ሩስያ ጦርነት እስከ 2030 ሊዘልቅ ይችላል ሲሉ የሃንጋሪው ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ፡፡የሃንጋሪው ጠቅላይ ሚኒስትር ቨክቶር ኦርባን ለራዲዮ ዩሮፕ እንደተናገሩት...
Read More
የሶማሊያ ሚሊሻ 45 የአልሸባብ ታጣቂዎችን መግደሉን አስታወቀ፡፡
የውጭ ዜና

የሶማሊያ ሚሊሻ 45 የአልሸባብ ታጣቂዎችን መግደሉን አስታወቀ፡፡

በመንግስት የሚደገፈዉ የሶማሊያ ሚሊሻ 45 የሚሆኑ የአልሸባብ ታጣቂዎች መግደሉን አስታዉቋል፡፡ የአልቃይዳ አጋር ቡድን የሆነዉ አልሻባብ ከፌደራል መንግስት ጋር ከተሳሰሩ የሚሊሻ...
Read More
የ2015 የትምህርት ዘመን በመላ አገሪቱ ዛሬ ጀምሯል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የ2015 የትምህርት ዘመን በመላ አገሪቱ ዛሬ ጀምሯል፡፡

ሚንስቴሩ ያዘጋጀው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ዛሬ በሁሉም የአገሪቱ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ይጀመራል ተብሏል። ሚንስቴሩ ሰሞኑን በሰጠው መግለጫ፣ አዲሱ ሥርዓት...
Read More
ዘመናዊ የከተማ አውቶቡሶች በዛሬዉ እለት ስራ ጀምረዋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ዘመናዊ የከተማ አውቶቡሶች በዛሬዉ እለት ስራ ጀምረዋል።

አንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ከዛሬ መስከረም 9 ቀን 2015 ዘመናዊ ናቸው የተባሉ 110 አውቶብሶችን ወደ ስራ ማስገባቱን አስታዉቋል፡፡ ነባር...
Read More
ሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ባለቤት መሆኗን በይፋ አወጀች::
የውጭ ዜና

ሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ባለቤት መሆኗን በይፋ አወጀች::

የአገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ ኡን ፕዮንግያንግ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ባለቤት ሆናለች ብለዋል፡፡የአገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ ኡን ውሳኔውን የማይቀለበስ ሲሉ ገልጸውታል።...
Read More
በ2015 በጀት አመት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሁለት ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ማቀዱን የግድቡ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በ2015 በጀት አመት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሁለት ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ማቀዱን የግድቡ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

የግድቡን ቀሪ ግንባታ ለማከናወን ለሚያስፈልገው ተጨማሪ 60 ቢሊየን ብር የህዝብ ተሳትፎ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀርቧል። የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ...
Read More
ዛሬ በአዲስ አበባ ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት ይሰጣል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ዛሬ በአዲስ አበባ ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት ይሰጣል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ፥ “የአገልጋይነት ቀን”ን ምክንያት በማድረግ ነው የነጻ ትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚሰጥ...
Read More
የብሩንዲዉ ፕሬዝዳንት አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሾሙ::
የውጭ ዜና

የብሩንዲዉ ፕሬዝዳንት አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሾሙ::

የብሩንዲዉ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ አዲስ ጠቅላይ ሚኒሰትር መሾማቸዉ ታዉቋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ ለምን አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር እንደሶሙ በግልጽ ባያስታዉቁም የመፈንቅለ መንግስት ስጋት...
Read More
የኢትዮጵያ የጤና መድህን አገልግሎት የኮሚኒኬሽን ስትራቴጂክ ዕቅድ እያዘጋጀሁ ነዉ አለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የጤና መድህን አገልግሎት የኮሚኒኬሽን ስትራቴጂክ ዕቅድ እያዘጋጀሁ ነዉ አለ፡፡

የኢትዮጵያ የጤና መድህን አገልግሎት በቀጣይ አምስት አመታት በጤና መድህን ዘርፉ ላይ የኮሚኒኬሽን ስትራቴጂ መተግበር ማስፈለጉን ገልጿል። በዚህም ያስቀመጣቸውን ግቦች ለማሳካት...
Read More
“የአማራ ባንክ “ጣና ዋንጫ”!
የሀገር ውስጥ ዜና

“የአማራ ባንክ “ጣና ዋንጫ”!

"ከባንክ ባሻገር "በሚል መሪ ቃሉ የባንክ ኢንደስትሪውን የተቀላቀለው አማራ ባንክ በስም ባለቤት ስፖንሰርነት ያዘጋጀዉን "የአማራ ባንክ “ጣና ዋንጫ” በባህርዳር ከተማ...
Read More
የሰላም መንገድ!
የሀገር ውስጥ ዜና

የሰላም መንገድ!

ከዑራኤል አደባባይ እስከ ወሎ ሰፈር ያለው መንገድ "የሰላም መንገድ" በሚል ተሰየመ:: የጳጉሜን ወራት ሁሉም ቀናት በተለያዩ መርሃ ግብሮች በመከበር ላይ...
Read More
በካታር የዓለም ዋንጫ ‹‹በተመረጡ የስታዲየም ክፍሎች›› አልኮል ይቀርባል፡፡
ስፖርት

በካታር የዓለም ዋንጫ ‹‹በተመረጡ የስታዲየም ክፍሎች›› አልኮል ይቀርባል፡፡

በ2022ቱ የዓለም ዋንጫ ‹‹ በተመረጡ የስታዲየም ክፍሎች›› አልኮል እንደሚቀርብ አዘጋጆቹ ተናግረዋል ፡፡የፊፋ የዓለም ዋንጫ በሙስሊም ሃገር በመካከለኛው ምስራቅ ሲከናወን ይህኛው...
Read More
ቱክል ተሰናበቱ
ስፖርት

ቱክል ተሰናበቱ

የቼልሲው አሰልጣኝ ቶማስ ቱክል ከትላንቱ የቻምፒየንስ ሊግ ሽንፈት በኋላ ተሰናብተዋል ፡፡ የቀድሞው የቦሩሲያ ዶርትሙንድ እና ፒኤስጂ አሰልጣኝ ከ20 ወራት በኋላ...
Read More