ዜና
ሉናር ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በተለያዩ የድኅረ ምረቃ መርሃ ግብሮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው እለት አስመርቋል።
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በዲቦራ ፋውንዴሽን የተገነባውን መዋዕለ ህጻናት በዛሬው ዕለት መርቀዋል፡፡
የጎንደር ዩንቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት መርሐ ግብሮች ያሰለጠናቸውን ከ5 ሺህ በላይ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው።
የማይናማሯ የቀድሞ መሪ አዉንግ ሳንሱኪ በምርጫ ማጭበርበር የ 3 ዓመት ፍርድ ተፈረደባቸዉ፡፡
ለውጭ ማስታወቂያ የሚሆን መሬት በጨረታ ሊቀርብ ነው፡፡
የኬኒያ ፍርድ ቤት ራይላ ኦዲንጋ በምርጫ ውጤት ላይ ያቀረቡትን ክስ ማየት ጀምሯል፡፡
የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ በመጪው መስከረም 10/ 2015 ዓ.ም ዕጣ እንደሚያወጣ አስታወቀ
ቻይና ሰብዓዊነትን የሚጣረስ ወንጀል ሳትፈጽም አትቀርም ብሏል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፡፡
ቴሌ ብር ከ73 አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ጋር በትስስር እየሰራ ይገኛል ።
ቼልሲ ፎፋናን አስፈርሟል፡፡
የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አባል መሆን ግዴታ ሊሆን ነው።
ቦርንመዝ ስኮት ፓርከርን አሰናበተ፡፡
የዘንድሮው የጳጉሜ ፌስቲቫል በእጦጦ ፓርክ ይካሄዳል፡፡
ቻይና የእስራኤልና ፍልስጤም ግጭት እልባት እንዲያገኝ ጠየቀች፡፡
የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ ሰሜን ኮሪያን ሊጎበኙ ነዉ፡፡
በኦጋዴን ቤዚን ሰባት ትሪሊየን ጫማ ጥልቀት ያለው የተፈጥሮ ነዳጅ ክምችት መኖሩ ተረጋገጠ፡፡
የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ዳግም የተቀሰቀሰው ትጥቅን ያካተተ ግጭትን እንዲረጋጋ እና የተጀመረው የሰላም ሂደት እንዲቀጥል ጠየቀ፡፡
ውዳሴ ዲያግኖስቲክስ ማዕከል ነጻ የጤና ምርመራ እና ህክምና አዘጋጅቻለሁ አለ፡፡
“የጤና አገልግሎት ጥራት እና ደህንነት ላይ በደንብ መስራት አለብን።” ጤና ሚኒስቴር ።
የኢትዮጵያን የአየር ክልል ጥሶ ወደ ትግራይ ክልል ሊገባ የነበረ የጦር መሳሪያ የጫነ አዉሮፕላን መመታቱን የኢትዮጵያ መከላከያ አስታወቀ፡፡
