ዜና

“ግሪን ቴክ አፍሪካ” በተሰኘ ኩባንያ የተመረቱ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ዛሬ ስራ ጀምረዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

“ግሪን ቴክ አፍሪካ” በተሰኘ ኩባንያ የተመረቱ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ዛሬ ስራ ጀምረዋል፡፡

ተሸከርካሪዎችን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በዛሬዉ በአዲስ አበባ ወዳጅነት አደባባይ አስጀምረዋል። የትራንስፓርት ዘርፉን ተደራሽና ፈጣን በማድረግ ለአየር ንብረት...
Read More
የአደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት አቶ ምትኩ ካሳ በቁጥጥር ስር ዋሉ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት አቶ ምትኩ ካሳ በቁጥጥር ስር ዋሉ።

ኮሚሽነሩ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ነው ዛሬ በፌዴራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋሉት። በፌዴራል ፖሊስ በወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ የሙስና ወንጀሎች ምርመራ...
Read More
በደሴ ከተማ በተለምዶ ሳላይሽ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በተከሰተ ፍንዳታ በሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በደሴ ከተማ በተለምዶ ሳላይሽ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በተከሰተ ፍንዳታ በሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ፖሊስ አስታወቀ፡፡

በደሴ ከተማ የ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ የወንጀል ምርመራ ክፍል ኃላፊ ኢንስፔክተር አለባቸው መለሰ እንደገለጹት ÷ ዛሬ 5 ሰዓት ከ30 ላይ ሳላይሽ...
Read More
ተቋርጦ የነበረው የአውሮፕላን በረራ በአብዛኛው መጀመሩን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ተቋርጦ የነበረው የአውሮፕላን በረራ በአብዛኛው መጀመሩን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡

በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ በተከሰተው ጭጋጋማ የአየር ጸባይ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የአውሮፕላን በረራ በአብዛኛው መጀመሩን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታዉቋል፡፡ አየር...
Read More
የቀድሞው የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ፓርቲ በሞታቸው ማግስት በተደረገው ምርጫ አሸናፊ መሆኑ ተሰማ፡፡
የውጭ ዜና

የቀድሞው የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ፓርቲ በሞታቸው ማግስት በተደረገው ምርጫ አሸናፊ መሆኑ ተሰማ፡፡

ሺንዞ አቤ የነበሩበት የጃፓን ሊበራል ዲሞክራሲ ፓርቲ 63 የምክር ቤቱን ወንበር ይዞ ማሸነፉን አረጋግጧል፡፡የጃፓን የላይኛው ምክር ቤት 125 መቀመጫዎች ያሉሰት...
Read More
የስሪላንካዉ ፕሬዝዳንት ስልጣናቸዉን ለመልቀቅ መስማማታቸዉ ተሰማ::
የውጭ ዜና

የስሪላንካዉ ፕሬዝዳንት ስልጣናቸዉን ለመልቀቅ መስማማታቸዉ ተሰማ::

የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት እንዳስታወቀዉ ፕሬዝዳንቱ ስልጣን ለመልቀቅ ፍቀዳኛ ሆነዋል፡፡የስሪላንካዉ ፕሬዝዳንት ጎታባያ ራጃፓክሳ የህዝቡ አመጽ ሲበረታባቸዉ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ራኒል...
Read More
አየር መንገዱ በተፈጠረው ጭጋጋማ አየር ሁኔታ ምክንያት ከአዲስ አበባ በሚነሱና በሚያርፉ በረራዎች ላይ መዘግየት መፈጠሩን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አየር መንገዱ በተፈጠረው ጭጋጋማ አየር ሁኔታ ምክንያት ከአዲስ አበባ በሚነሱና በሚያርፉ በረራዎች ላይ መዘግየት መፈጠሩን አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዲስ አበባ አለማቀፍ አየር ማረፊያ በተፈጠረው ጭጋጋማ አየር ሁኔታ ሳቢያ ከአዲስ አበባ በሚነሱና አዲስ አበባ በሚያርፉ በረራዎች...
Read More
የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።

በሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ሲሰጥ የነበረው የ2014 ዓም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።በፈተና አሰጣጥ ሂደት ላይም ምንም...
Read More
በጥይት ተመተው ሆስፒታል ገብተዉ የነበሩት ሽንዞ አቤ ማረፋቸዉ ተሰምቷል፡፡
የውጭ ዜና

በጥይት ተመተው ሆስፒታል ገብተዉ የነበሩት ሽንዞ አቤ ማረፋቸዉ ተሰምቷል፡፡

የቀድሞው የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ የግድያ ሙከራ ተደርጎባቸዉ ሆስፒታል ገብተዉ ህክምና ሲከታተሉ ነበር፡፡ ሺንዞ አቤ በምዕራባዊ ጃፓን በሚገኝና ናራ...
Read More
ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከቀረቡላቸው ጥያቄዎች በጥቂቱ:-
የሀገር ውስጥ ዜና

ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከቀረቡላቸው ጥያቄዎች በጥቂቱ:-

በዜጎች ላይ የሚደርስ ጥቃትን ለመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ እንዳይካሄድ ይከለከላል፤ ለሰላማዊ ሰልፍ በወጡ ዜጎች ላይም ጥቃት ተፈጽሟል፤ ለምን?ባለፉት አራት አመታት በዜጎች...
Read More
በአዲስ አበባ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከስድስት ጊዜ በላይ የሽብር ተግባር ከሽፏል—ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከስድስት ጊዜ በላይ የሽብር ተግባር ከሽፏል—ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ

በመድናዋ በአንድ ሳምንት ብቻ ሊፈፀም የነበረ ስድስት የሽብር እንቅስቃሴ ማክሸፉን መንግስት አስታዉቋል፡፡ በተመሳሳይ በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልልም የሽብር ጥቃት ለመፈፀም እንቅስቃሴ...
Read More
አብን የህዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች በንፁሃን አማራዎች ላይ ለደረሰው ጥቃት ተባባሪ ናቸው ሲል ወቀሰ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አብን የህዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች በንፁሃን አማራዎች ላይ ለደረሰው ጥቃት ተባባሪ ናቸው ሲል ወቀሰ፡፡

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል ወለጋ በአማራ ተወላጆች ላይ በደረሰው የዘር ማጥፋት ወንጀሎች ላይ ሁለቱም ምክር ቤቶች ተባባሪ...
Read More
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በወቅታዊ የፀጥታ እና በንጹሐን ዜጎች ጉዳይ ላይ ተወያይቶ የውሳኔ ሐሳብ አሳለፈ::
የሀገር ውስጥ ዜና

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በወቅታዊ የፀጥታ እና በንጹሐን ዜጎች ጉዳይ ላይ ተወያይቶ የውሳኔ ሐሳብ አሳለፈ::

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች 6ኛው ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛው ልዩ ስብሰባ፤ በወቅታዊ የፀጥታ እና በንጹሐን ዜጎች ጉዳይ ላይ ተወያይቶ የውሳኔ...
Read More
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን የንግድ ትርኢት ልታስተናግድ ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን የንግድ ትርኢት ልታስተናግድ ነው።

በአለም አቀፍ የኮንስትራክሽን የንግድ ትርኢት አካል የሆነውን the big 5 construct Ethiopia፣ ሃገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ልታዘጋጅ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት...
Read More
አሜሪካ በኦሮሚያ ክልል ለደረሰዉ ጥቃት ተጠያቂነት እንዲኖር ጠየቀች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አሜሪካ በኦሮሚያ ክልል ለደረሰዉ ጥቃት ተጠያቂነት እንዲኖር ጠየቀች፡፡

በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኢምባሲ እንዳስታወቀዉ፣ ለደረሰዉ ሰብአዊ መብት ጥሰት ሙሉ ተጠያቂነት እንዲኖር እንጠይቃለን ብሏል፡፡በኦሮሚያ ክልል በደረሰው አሰቃቂ ጥቃት አዝነናል ያለዉ...
Read More
የተወካዮች ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ በልዩ ስብሰባ እየመከረ ነው::
የሀገር ውስጥ ዜና

የተወካዮች ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ በልዩ ስብሰባ እየመከረ ነው::

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “በወቅታዊ የሀገሪቱ የጸጥታ ጉዳይ እና በንጹሃን ዜጎች ጭፍጨፋ” ላይ ለመወያየት ዛሬ ረቡዕ ሰኔ 29፤ 2014 ልዩ...
Read More
ብሩል ትሬዲንግ ኢትዮጵያ ያለባትን የዉጭ ምንዛሬ እጥረት ለመቅረፍ የበኩሌን እየተወጣሁ እገኛለሁ አለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ብሩል ትሬዲንግ ኢትዮጵያ ያለባትን የዉጭ ምንዛሬ እጥረት ለመቅረፍ የበኩሌን እየተወጣሁ እገኛለሁ አለ፡፡

የብሩል ትሬዲንግ ዋና ስራ አስኪያጅ ወይዘሮ እንቁጣጣሽ ሃይሌ፤ ድርጅቱ በሃገሪቱ የሚታየውን የውጪ ምንዛሬ እጥረት በመቅረፍ እና የስራ እድል በመፍጠር የራሱን...
Read More
“በአቅርቦት ምክንያት የተፈጠረ ምንም አይነት የናፍጣ እጥረት የለም”–የኢትዮጲያ ነዳጅ አቅራቢ
የሀገር ውስጥ ዜና

“በአቅርቦት ምክንያት የተፈጠረ ምንም አይነት የናፍጣ እጥረት የለም”–የኢትዮጲያ ነዳጅ አቅራቢ

የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አሁን ስላለው የናፍጣ አቅርቦትን በተመለከተ ከኢትዮ ኤፍኤም ጋር ቆይታ ያደረጉ ሲሆን በአንዳንድ አካላት የነዳጅ አቅርቦት እጥረት...
Read More
“በድንገት መጥቶ ህዝብን ከሚያጠቃው እኩይ አካል እኩል ዜጋውን የመጠበቅ ግዴታ ኖሮበት የማይጠብቀው መንግስት ተጠያቂ ነዉ ብሏል ኢዜማ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

“በድንገት መጥቶ ህዝብን ከሚያጠቃው እኩይ አካል እኩል ዜጋውን የመጠበቅ ግዴታ ኖሮበት የማይጠብቀው መንግስት ተጠያቂ ነዉ ብሏል ኢዜማ፡፡

የህግ የበላይነትን የማስከበር ሃላፊነቱም ከዕለት ዕለት ጥያቄ ውስጥ እየገባ መምጣቱ በብርቱ አስግቶናል ሲል ገልጿል። ሙሉ መግለጫዉ የሚከተለዉ ነዉ፡- "በድንገት መጥቶ...
Read More
በአዲስ አበባ የሚገኙ የኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች በናፍጣ እጥረት ምክንያት የስርጭት ሰዓትን ከመቀነስ እስከ ማቋረጥ የሚደርስ ስጋት ውስጥ መግባታቸዉን ተናገሩ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ የሚገኙ የኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች በናፍጣ እጥረት ምክንያት የስርጭት ሰዓትን ከመቀነስ እስከ ማቋረጥ የሚደርስ ስጋት ውስጥ መግባታቸዉን ተናገሩ፡፡

በአዲስ አበባ የሚገኙ የሬድዮ ጣቢያዎች በናፍጣ እጥረት ምክንያት ስርጭት እስከ ማቋረጥ የደረሰ ስጋት ውስጥ መግባታቸዉን ገልጸዋል፡፡ በፉሪ የሚገኘው የሬድዮ ዋና...
Read More