ዜና

የሳምንታዊው የፍትሕ መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ በፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር መዋሉን ወንድሙ ለዶቼቬለ ተናገረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሳምንታዊው የፍትሕ መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ በፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር መዋሉን ወንድሙ ለዶቼቬለ ተናገረ።

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ወንድም ታሪኩ ደሳለኝ የጋዜጠኛው የሥራ ባልደረቦች " በሁለት መኪና የመጡ ሲቪል የለበሱና የፀጥታ ኃይሎች ነን ያሉ ሰዎች...
Read More
ከ100 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች በዓለምዓቀፍ ደረጃ ተፈናቅለዋል ፡፡
የውጭ ዜና

ከ100 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች በዓለምዓቀፍ ደረጃ ተፈናቅለዋል ፡፡

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ኮሚሽን ባወጣዉ መረጃ መሰረት በዓለምዓቀፍ ደረጃ ከ100 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች በግዳጅ ተፈናቅለዋል ፡፡ የተባበሩት መንግስታት...
Read More
ኤሲ ሚላን ሴሪ አውን አሸነፈ፡፡
ስፖርት

ኤሲ ሚላን ሴሪ አውን አሸነፈ፡፡

የስቴፋኒ ፒዮሊ ቡድን ከአስራ አንድ ዓመት በኋለ የስኩዴቶ አሸናፊ ሆኗል። ከሜዳው ውጪ ሳሱኦሎን የገጠመው ሚላን 0-3 አሸንፏል። ከከተማ ተቀናቃኙ እና...
Read More
ማንቸስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን አነሳ።
ስፖርት

ማንቸስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን አነሳ።

በመጨረሻው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በቀድሞው የሊቨርፑል አምበል ስቲቨን ዤራርድ የሚሰለጥነውን አስቶን ቪላ የገጠመው የፔፕ ጓርዲዮላ ቡድን 3-2 አሸንፎ...
Read More
በሳህል ቀጠና ከ18 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ለከፋ ረሃብ ሊጋለጡ ይችላሉ ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

በሳህል ቀጠና ከ18 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ለከፋ ረሃብ ሊጋለጡ ይችላሉ ተባለ፡፡

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባወጣው ሪፖርት እንዳመለከተዉ፣ በሚቀጥሉት ሶስት ወራት ውስጥ በሳህል ቀጠና ከ18 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ለከፋ ረሃብ ሊጋለጡ እንደሚችሉ...
Read More
“የመዲናዋ ህንፃዎች ግራጫ ቀለም ይቀባሉ የሚል ዉሳኔ አልተላለፈም ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

“የመዲናዋ ህንፃዎች ግራጫ ቀለም ይቀባሉ የሚል ዉሳኔ አልተላለፈም ተባለ፡፡

የአዲስ አበባ ህንፃዎች ሁሉ ግራጫ ቀለም ሊቀቡ ነው በሚል ከሰሞኑ በማህበራዊ ትስስር ገጾች የሚናፈሰው መረጃ ከዕውነት የራቀ ነው ሲሉ የአዲስ...
Read More
ባለስልጣኑ ሮም የገበታ ጨው ምርቶችን ከገበያ እየሰበሰበ መሆኑን ገለፀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ባለስልጣኑ ሮም የገበታ ጨው ምርቶችን ከገበያ እየሰበሰበ መሆኑን ገለፀ፡፡

ሮም የገበታ ጨውንና ሴንሆን የማር ምርቶች ከገበያ እየሰበሰበ መሆኑን የአዲስ አበባ ምግብ መድሃኒት ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታዉቋል። ሮም...
Read More
በሕግ ማስከበር ስም የሚነሱ የሕዝብ ጥያቄዎችንና ጠያቂዎችን የማጥፋትና ሕዝባችንን አንገት የማስደፋት እንቅስቃሴ አጥብቀን እንቃወማለን!
የሀገር ውስጥ ዜና

በሕግ ማስከበር ስም የሚነሱ የሕዝብ ጥያቄዎችንና ጠያቂዎችን የማጥፋትና ሕዝባችንን አንገት የማስደፋት እንቅስቃሴ አጥብቀን እንቃወማለን!

(በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የሕዝብ ተወካይ አባላት የተሰጠ መግለጫ፤) ባለፉት አራት ዓመታት በሕዝባችን ላይ...
Read More
“ሊፍት ኢትዮጵያ” የትራንስፖርት ዘርፉን ተቀላቅያለሁ ብሏል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

“ሊፍት ኢትዮጵያ” የትራንስፖርት ዘርፉን ተቀላቅያለሁ ብሏል፡፡

ሊፍት ኢትዮጵያ የታክሲ አገልግሎት በመዲናችን አዲስ አበባ አሁን ካለው የሜትር ታክሲ ክፍያ ከ25 እስከ 35 በመቶ ቅናሽ በማድረግ ለማህበረሰቡ አገልግሎት...
Read More
‹‹የደህንነት ዕይታችን ሰፊ እና አካታች መሆን ይገባዋል›› የዉጭ ጉዳይ ኢንስቲትዪት፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

‹‹የደህንነት ዕይታችን ሰፊ እና አካታች መሆን ይገባዋል›› የዉጭ ጉዳይ ኢንስቲትዪት፡፡

የደህንነት ዕይታችን ሰፊ እና አካታች መሆን እንዳለበት የዉጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የጥናትና ምርምር ምክትል ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ጃፋር በድሩ ናቸዉ...
Read More
‹‹ሩሲያ ወደ ሌሎች ሀገራት የምትልካቸዉ የምግብ ግብዓቶች የዓለምአቀፉን የምግብ ቀዉስ ይፈታሉ›› የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፡፡
የውጭ ዜና

‹‹ሩሲያ ወደ ሌሎች ሀገራት የምትልካቸዉ የምግብ ግብዓቶች የዓለምአቀፉን የምግብ ቀዉስ ይፈታሉ›› የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፡፡

ከሩሲያ፣ዩክሬን እንዲሁም ከቤላሩስ የሚላኩ እንደ ምግብ እና ማዳበሪያ ያሉ ግብዓቶች ዓለምአቀፉ ማህበረሰብ የከፋ እና የማያቆም የምግብ ቀዉስ መመልከት የማይፈልግ ከሆነ...
Read More
የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ስለተፈፀመው የሰብዓዊ መብት ጥሰት የቀረበው ሪፖርት እንዳስደነገጠው ገልጿል ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ስለተፈፀመው የሰብዓዊ መብት ጥሰት የቀረበው ሪፖርት እንዳስደነገጠው ገልጿል ።

የአውሮፓ ህብረት የሰብዓዊ መብት ልዩ መልዕክተኛ ኤሞን ጊልሞር በትናንትናው ዕለት ለሶስት ቀናት ከተለያዩ የሚመለከታቸው አካላት ጋር ስላደረጉት ውይይት ጋዜጣዊ መግለጫ...
Read More
የወባ ስርጭት ስጋት ባለባቸው የአማራ ክልል አምስት አካባቢዎች በሰዎቹ እጅ ላይ የሚገኘው የወባ መከላከያ አጎበር የአገልግሎትጊዜው ያለፈበት ነው ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የወባ ስርጭት ስጋት ባለባቸው የአማራ ክልል አምስት አካባቢዎች በሰዎቹ እጅ ላይ የሚገኘው የወባ መከላከያ አጎበር የአገልግሎትጊዜው ያለፈበት ነው ተባለ።

በአማራ ክልል አምስት አካባቢዎች የአጎበር መተኪያ ጊዜያቸው አልፎ ተቀያሪ ለማግኘት እየተጠባበቁ እንደሚገኙ የአማራ ክልል የወባ መካከል እና መቆጣጠር ፕሮግራም አሰተባባሪ...
Read More
የአዉሮፓ ህብረት ከሩሲያ የሚያስገባዉን የጋዝ መጠን ከ40 ወደ 26 በመቶ መቀነሱን ተናግሯል፡፡
የውጭ ዜና

የአዉሮፓ ህብረት ከሩሲያ የሚያስገባዉን የጋዝ መጠን ከ40 ወደ 26 በመቶ መቀነሱን ተናግሯል፡፡

በአንድ አመት ግዜ ዉስጥ የአዉሮፓ ህብረት ከሩሲያ የሚያስገባዉን የጋዝ መጠን ከ40 ወደ 26 በመቶ መቀነሱን ተናግሯል፡፡ የአዉሮፓ ህብረት ፕሬዝዳንት ኡርሱላ...
Read More
አዳማ ከተማ አሰልጣኙን አሰናበተ::
ስፖርት

አዳማ ከተማ አሰልጣኙን አሰናበተ::

አዳማ ከተማ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24 ጨዋታዎች አከናውኖ 27 ነጥቦችን በመሰብሰብ 13ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ፡፡ በዚህ የውድድር ዘመን 14...
Read More
‹‹እኛ ለትግራይ ህዝብ ለመድረስ የምዕራባዊያን ቡራኬም፣ አስገዳጅነትም፣ ጫናም ያስፈልገናል የሚል ዕምነት የለኝም የትግራይ ህዝብ የኢትዮጵያ አካል ነዉ ህዝባችን ነዉ›› አቶ ክርስቲያን ታደለ
የሀገር ውስጥ ዜና

‹‹እኛ ለትግራይ ህዝብ ለመድረስ የምዕራባዊያን ቡራኬም፣ አስገዳጅነትም፣ ጫናም ያስፈልገናል የሚል ዕምነት የለኝም የትግራይ ህዝብ የኢትዮጵያ አካል ነዉ ህዝባችን ነዉ›› አቶ ክርስቲያን ታደለ

የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባል የሆኑት አቶ ክርስቲያን ታደለ የተለያዩ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ስለ ሰብዓዊ እርዳታ በተለያየ ግዜ የሀገራችንን መልካም ገጽታ...
Read More
ቶጎ ከሁለት አመታት በኋላ ድንበሯን ከፍታለች።
የውጭ ዜና

ቶጎ ከሁለት አመታት በኋላ ድንበሯን ከፍታለች።

ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ቶጎ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ይረዳ ዘንድ ከሁለት አመት በፊት ድንበሮቿን ከዘጋች በኋላ በትናንትናው ዕለት ድንበሯን እንደምትከፍት...
Read More
ኔቶ ከሩስያ ድንበር 60 ኪሎ ሜትሮችን በሚርቀው የኢስቶኒያ ግዛት ውስጥ ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ ጀምሯል::
የውጭ ዜና

ኔቶ ከሩስያ ድንበር 60 ኪሎ ሜትሮችን በሚርቀው የኢስቶኒያ ግዛት ውስጥ ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ ጀምሯል::

ጉዳዩን በተመለከተ ከሩስያ ጋር የሚያያዝ አይደለም ብሏል ኔቶ:: ኢስቶኒያ የምታስተናግደው ይህ ወታደራዊ ልምምድ በምድር የባህር ፣ አየር እና የሳይበር ተከላካይ...
Read More
በቤንች ሸኮ ዞን ኩጃ ቀበሌ ከፍተኛ የጸጥታ ስጋት መኖሩ ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በቤንች ሸኮ ዞን ኩጃ ቀበሌ ከፍተኛ የጸጥታ ስጋት መኖሩ ተነገረ፡፡

ከቅርብ ጊዜ ወደህ በኩጃ ቀበሌና ከተማ አካባቢ ግድያ ፣ የእንስሳትና የጦር መሳሪያ ዝርፊያ እየተፈጸመ መሆኑን የዞኑ ነዋሪዎች ተናግረዋል ፡፡ ነዋሪዎቹ...
Read More
የፌደራል መሬት ባንክ እና ልማት ኮሚሽን ኢንቨስት ማድረግ ለሚፈልጉ ባለሃብቶች አዲስ እቅድ ማምጣቱን ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የፌደራል መሬት ባንክ እና ልማት ኮሚሽን ኢንቨስት ማድረግ ለሚፈልጉ ባለሃብቶች አዲስ እቅድ ማምጣቱን ገለፀ።

የፌደራል መሬት ባንክ እና ልማት ኮሚሽን ኢንቨስት ማድረግ ለሚፈልጉ ባለሃብቶች አዲስ እቅድ ማምጣቱን የኮሚሽኑ ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ወ/ሮ ሌንሳ መኮንን...
Read More