ዜና

ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ የዋንጫ ሽልማት ተሸለሙ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ የዋንጫ ሽልማት ተሸለሙ፡፡

የውሀ መስኖና ኤነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በዛሬው እለት የዋንጫ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ ሽልማቱን ያበረከተላቸው የኢትዮጵያ የታሸገ ውሀ የለስላሳና የአትክልት...
Read More
የ 4 ጂ ኤል ቲ ኢ አድቫንስድ አገልግሎት በማእከላዊ ምእራብ ሪጅን ተጀመረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የ 4 ጂ ኤል ቲ ኢ አድቫንስድ አገልግሎት በማእከላዊ ምእራብ ሪጅን ተጀመረ።

ኢትዮ ቴሌኮም በማእከላዊ ምእራብ ሪጅን በሚገኙ አምስት ከተሞች የ4 ጂ ኤል ቲ ኢ አድቫንስድ አገልግሎትን በይፋ አስጀምሯል። አምቦ፣ ሰበታ ፣...
Read More
የአሜሪካ የንግድ ተወካይ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ የፖሊሲ አማካሪ እና ዋና የንግድ ተደራዳሪ ማሞ ምህረቱ ጋር በቨርቸዋል መወያየታቸው ተሰምቷል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአሜሪካ የንግድ ተወካይ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ የፖሊሲ አማካሪ እና ዋና የንግድ ተደራዳሪ ማሞ ምህረቱ ጋር በቨርቸዋል መወያየታቸው ተሰምቷል፡፡

የአሜሪካ የንግድ ተወካዩች ቢሮ በድህረ ገጹ የአሜሪካ የንግድ ተወካይ ካትሪን ታይ ዛሬ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ የፖሊሲ አማካሪ እና ዋና የንግድ ተደራዳሪ...
Read More
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ከ 200 በላይ ካርታዎችን ማምከኑን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ከ 200 በላይ ካርታዎችን ማምከኑን አስታወቀ

የንፋስ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ባለፉት 9 ወራት ብቻ በህገወጥ መንገድ የይዞታ ካርታ አውጥተው የተገኙ ግለሰቦች ካርታቸው እንዲመክን መደረጉን የክፍለ ከተማው...
Read More
አንዳንድ የህብረት ስራ ማህበራት በህገወጥ ግብይት በመሳተፍ የዋጋ ንረት እንዲከሰት እያደረጉ ነው ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አንዳንድ የህብረት ስራ ማህበራት በህገወጥ ግብይት በመሳተፍ የዋጋ ንረት እንዲከሰት እያደረጉ ነው ተባለ።

የህብረት ስራ ማህበራቱ ዋጋን የማረጋጋት ሚናን ይጫወታሉ ተብለው ቢጠብቁም የአንዳንድ የህብረት ስራ ማህበራት ድርጊት ከዚህ በተቃራኒ ሆኖ ተገኝቷል ነው የተባለው።...
Read More
የደብረ ማርቆስ ኤርፖርት ግንባታ ሊጀመር ነው::
የሀገር ውስጥ ዜና

የደብረ ማርቆስ ኤርፖርት ግንባታ ሊጀመር ነው::

የደብረ ማርቆስ ኤርፖርት ግንባታን ለማስጀመር የፕሮጀክቱን ሳይት ተቋራጩ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ መረከቡ ታዉቋል። በሳይት ርክክቡ የደብረ...
Read More
ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሉዓላዊነትን እና ነፃነትን ለማስጠበቅ የምታደርገውን ጥረት ቻይና በጥብቅ እንደምትደግፍ አስታወቀች
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሉዓላዊነትን እና ነፃነትን ለማስጠበቅ የምታደርገውን ጥረት ቻይና በጥብቅ እንደምትደግፍ አስታወቀች

ቻይና ቋሚ አቋሟን በመጠበቀም በሰብዓዊ መብት ሰበብ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ውስጥ ጣልቃ የሚገቡ የውጭ ኃይሎችን ትቃወማለች ብለዋል የቻይና የውጪ ጎዳይ...
Read More
ከአፍጋኒስታን እንዲወጡ የተደረጉ 51 ሰዎችን የያዘው የመጀመሪያ ቡድን ኡጋንዳ ደርሷል፡፡
የውጭ ዜና

ከአፍጋኒስታን እንዲወጡ የተደረጉ 51 ሰዎችን የያዘው የመጀመሪያ ቡድን ኡጋንዳ ደርሷል፡፡

ኡጋንዳ በአሜሪካ መንግሥት ጥያቄ 2,000 የአፍጋኒስታን ስደተኞችን ለመቀበል በተስማማችው መሰረት የመጀመሪያ ዙር ስደተኞችን የያዘው ቡድን ዛሬ ጠዋት ኢንቴቤ ዓለም አቀፍ...
Read More
አዲስ አበባ ከተማ ቅርስ ጠል መሆኗን ቀጥላ በዛሬው እለት የራስ ሃይሉ ተክለሃይማኖትን መኖሪያ ቤት አፍርሳለች
የሀገር ውስጥ ዜና

አዲስ አበባ ከተማ ቅርስ ጠል መሆኗን ቀጥላ በዛሬው እለት የራስ ሃይሉ ተክለሃይማኖትን መኖሪያ ቤት አፍርሳለች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሁለት የሚገኘው ራስ ኃይሉ ተክለሃይማኖት መኖሪያ ቤት በዛሬው እለት መፍረሱን የከተማው ባህል፣ቱሪዝም...
Read More
የደቡብና የሲዳማ ክልል ልዩ ሀይሎች የሰላም ማስፈን ስራቸውን በሚገባ እየተወጡ መሆናቸው በመተከል ዞን ለሰፈነው አንፃራዊ ሰላም አስዋፅኦው የጎላ ነው ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የደቡብና የሲዳማ ክልል ልዩ ሀይሎች የሰላም ማስፈን ስራቸውን በሚገባ እየተወጡ መሆናቸው በመተከል ዞን ለሰፈነው አንፃራዊ ሰላም አስዋፅኦው የጎላ ነው ተባለ

ወደ መተከል ዞን ድባጤና ሌሎች ወረዳዎች የአካባቢውን ሰላም ለመጠበቅ የተሰማራው የደቡብና የሲዳማ ክልል ልዩ ሀይል የዞኑን ሰላም እና ደህንነት በመጠበቅ...
Read More
የተሽከርካሪ ዕግድ አገልግሎትን መቆሙን የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የተሽከርካሪ ዕግድ አገልግሎትን መቆሙን የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ገለጸ፡፡

ብሔራዊ ባንክ ነሀሴ 6/2013 ዓ.ም ቤት፣መኪና፣ህንጻ እና ሌሎች ንብረቶችን በመያዣነት ተጠቅመው ብድር እንዳይሰጡ ለሁሉም ንግድ ለባንኮች መመሪያ ማውጣቱን ተከትሎ የአሽከርካሪና...
Read More
በአዲስ አበባ የፓርኪንግ ቦታዎችንና የክፍያ መጠንን የሚያሳዩ ምልክቶች እየተተከሉ ነው::
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ የፓርኪንግ ቦታዎችንና የክፍያ መጠንን የሚያሳዩ ምልክቶች እየተተከሉ ነው::

በአዲስ አበባ የፓርኪንግ ቦታዎችንና የክፍያ መጠንን የሚያሳዩ ምልክቶች እየተተከሉ መሆኑን ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አሳወቀ:: በኮልፌ ቀራኒዮ እና ልደታ ክፍለ ከተሞች...
Read More
የውጭ አበዳሪዎች ለኢትዮጵያ ብድር ለመልቀቅ እያቅማሙ ነው ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የውጭ አበዳሪዎች ለኢትዮጵያ ብድር ለመልቀቅ እያቅማሙ ነው ተባለ፡፡

ለኢትዮጵያ ዋነኛ አበዳሪ የሚባሉ የፋይናንስ ተቋማት ከ11 ቢሊዮን ዶላር በላይ ተጨማሪ ብድር ለመልቀቅ እያቅማሙ ነው። ይህም የሆነበት ዋነኛው ምክንያት ተጨማሪ...
Read More
የተፈጠረው የጨው ዋጋ ጭማሪ አፍዴራ ለአንድ ወር ያህል የተመረተው ጨው ባለመነሳቱ ምክንያት የተከሰተ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የተፈጠረው የጨው ዋጋ ጭማሪ አፍዴራ ለአንድ ወር ያህል የተመረተው ጨው ባለመነሳቱ ምክንያት የተከሰተ ነው፡፡

በአፋር ክልል አፍዴራ ጥሬ ጨው ለአንድ ወር ያህል አለመነሳቱ የአንድ ኪሎ ጨው ዋጋ ከነበረበት 9 ብር ከ50 በመቶ በላይ ጭማሪ...
Read More
አጣዬ ከተማ የጸጥታ ስጋት እንዳለባት ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አጣዬ ከተማ የጸጥታ ስጋት እንዳለባት ተነገረ፡፡

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የምትገኘው አጣዬ ከተማ፣ አሁንም የጸጥታ ስጋት እንዳለባት የከተማዋ ከንቲባ አቶ አገኘው መክቴ ለኢትዮ ኤፍ ኤም...
Read More
ባይደን ከአፍጋኒሰታን የወጡበትን መንገድ ተከላከሉ፡፡ 
የውጭ ዜና

ባይደን ከአፍጋኒሰታን የወጡበትን መንገድ ተከላከሉ፡፡ 

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን በጦርነት ስትታመስ የነበረችዋን አፍጋኒስታንን ለታሊባን ለቀው የወጡበት መንገድ ከፍተኛ ትችት ገጥሞታል፡፡ ‹‹ስንት አሜሪካውያን ህይወታቸውን መገበር ይገባቸዋል?››...
Read More
የዛምቢያ የምርጫ ኮሚሽን ተቃዋሚው ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ ሀካይንዴ ሂኪሌማ ማሸነፋቸውን አረጋገጠ
የውጭ ዜና

የዛምቢያ የምርጫ ኮሚሽን ተቃዋሚው ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ ሀካይንዴ ሂኪሌማ ማሸነፋቸውን አረጋገጠ

በባለፈው ሳምንት በዛምቢያ በተካሄደ ፕሬዝዳታዊ ምርጫ ተቃዋሚው ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ ሀካይንዴ ሂኪሌማ ማሸነፋቸውን የዛምቢያ የምርጫ ኮሚሽን አረጋገጧል፡፡ ሂኪሌማ ዋና ተፎካካሪያቸውን በስልጣን...
Read More
በአዲስ አበባ በግንባታ ቦታዎች ላይ በደረሱት አደጋዎች ምክንያት የ23 ዜጎች ሕይወት ማለፉ ተነግሯል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ በግንባታ ቦታዎች ላይ በደረሱት አደጋዎች ምክንያት የ23 ዜጎች ሕይወት ማለፉ ተነግሯል፡፡

የአዲስ አበባ ሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በተጠናቀቀው በጀት አመት ከተሰበሰቡ 400 ያህል ጥቆማዎች 23 ያህል ዜጎች ሕይወታቸው ማጣታቸው ገልጿል፡፡...
Read More
“የአማፂያንን የጦር አውርድ ለመግታት ዜጎች በጋራ መቆም ይኖርብናል” የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)
የሀገር ውስጥ ዜና

“የአማፂያንን የጦር አውርድ ለመግታት ዜጎች በጋራ መቆም ይኖርብናል” የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)

መንግሥት ሁሉን አቀፍ «ብሔራዊ የሀገር ሉዓላዊነት እና የሕዝብ ደህንነት ማስከበሪያ ዘመቻ ግብረ ኃይል»እንዲያቋቁምም ኢዜማ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ አሁን ባለንበት...
Read More
አሜሪካ በመጨረሻም ከዳችን ሲሉ የአፍጋኒስታን ዜጎች ተናገሩ፡፡
የውጭ ዜና

አሜሪካ በመጨረሻም ከዳችን ሲሉ የአፍጋኒስታን ዜጎች ተናገሩ፡፡

ታሊባን ካቡልን በመቆጣጠሩ በሀገሪቱ በነገሰው ውጥረት የተነሳ የአፍጋኒስታን ዜጎች ቁጣቸውን በማህበራዊ ሚዲያ እና በተለያዩ አማራጮች ማሰማት ጀምረዋል፡፡ ላለፉት 20 አመታት...
Read More