ዜና

በሀይቲ በተከሰተው ርዕደ መሬት የሟቾች ቁጥር 1ሺህ 300 ደረሰ፡፡
የውጭ ዜና

በሀይቲ በተከሰተው ርዕደ መሬት የሟቾች ቁጥር 1ሺህ 300 ደረሰ፡፡

በተለያዩ ጊዜያቶች ርዕደ መሬት የማያጣት ሀይቲ አሁንም በዚሁ አደጋ የዜጎችን ህይወት ጠፍቷል፡፡ በሰሜን አሜሪካዊቷ ሀገር ሀይቲ በደረሰው ርዕደ መሬት እስካሁን...
Read More
ዴንማርክ እና ኖርዌይ በአፍጋኒስታን ያለውን ኤምባሲያቸውን ዘጉ፡፡ 
የውጭ ዜና

ዴንማርክ እና ኖርዌይ በአፍጋኒስታን ያለውን ኤምባሲያቸውን ዘጉ፡፡ 

ታሊባን ካቡልን ለመቆጣጠር መቃረቡ ተከትሎ ዴንማርክ እና ኖርዌይ በአፍጋኒስታን ያለውን ኤምባሲያቸውን ዘግተዋል፡፡ የታሊባን ታጣቂ ቡድን የአፍጋኒስታን መዲና የሆነችውን ካቡል ለመቆጣጠር...
Read More
“ሸኔን የወለደው ራሱ ሕውሃት ነው፤እርሱን ለመቃወም ነፍጥ ያነገተው ይህ ቡድን መልሱ የእርሱ ባሪያ መሆኑ ትግሉን ያለ አላማ መጀመሩን ያሳያል” የኦሮሞ ፓለቲከኞች
የሀገር ውስጥ ዜና

“ሸኔን የወለደው ራሱ ሕውሃት ነው፤እርሱን ለመቃወም ነፍጥ ያነገተው ይህ ቡድን መልሱ የእርሱ ባሪያ መሆኑ ትግሉን ያለ አላማ መጀመሩን ያሳያል” የኦሮሞ ፓለቲከኞች

ሕውሃት የሚያደርሰውን ጫና ለመታገል ሲባል ከ2008 -2010 የተቋቋሙ ቡድኖች ፣ ዛሬ መልሰው ከዚህ አጥፊ የሽብር ቡድን ጋር ጥምረት መመስረታቸው በእጅጉ...
Read More
የአዲስ አበባ ከተማን የትራንስፖርት ማስተር ፕላን የማሻሻያ ስራ እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማን የትራንስፖርት ማስተር ፕላን የማሻሻያ ስራ እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት ቢሮ የህዝብ ግኑኙነት ሀላፊ አቶ አረጋዊ ማሩ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት በ3.7 ሚሊዮን ዩሮ ከዓለም ባንክ...
Read More
የደሴ ከተማ አስተዳደር ህገወጥ የዋጋ ጭማሪውን ለመቆጣጠር እየሰራ መሆኑን ገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

የደሴ ከተማ አስተዳደር ህገወጥ የዋጋ ጭማሪውን ለመቆጣጠር እየሰራ መሆኑን ገለጸ

ከሰሞኑ ከራያ አላማጣ ራያ ቆቦና ወልዲያ የተፈናቀሉ ዜጎች በደሴ ከተማ መጠለላቸው ይታወቃል። በደሴ ከተማ ያሉ አንዳንድ ነጋዴዎችም የአልጋ ኪራይ ጨምሮ...
Read More
ንብረትነቷ የፓናማ የሆነ መርከብ በሰሜናዊ ጃፓን ወደብ አቅራቢያ የመሰንጠቅ አደጋ ደረሰባት፡፡
የውጭ ዜና

ንብረትነቷ የፓናማ የሆነ መርከብ በሰሜናዊ ጃፓን ወደብ አቅራቢያ የመሰንጠቅ አደጋ ደረሰባት፡፡

ባለቤትነቱ የፓናማ የሆነ አንድ መርከብ በሰሜናዊ የጃፓን ወደብ አቅራቢያ መስመጧ ተሰምቷል፡፡መርከቧ 39,910 ቶን የሚመዝን ጭነት ይዛ እንደነበር እና በደረሰባት አደጋ...
Read More
የምግብ ጨዉ ሊጠፋ ነዉ በሚል የተሳሳተ መረጃ ዜጎች ካልተገባ ወጪ እራሳቸዉን እንዲጠብቁ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አሳሰበ
የሀገር ውስጥ ዜና

የምግብ ጨዉ ሊጠፋ ነዉ በሚል የተሳሳተ መረጃ ዜጎች ካልተገባ ወጪ እራሳቸዉን እንዲጠብቁ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አሳሰበ

በአገሪቱ የጨው ምርት የሚገኝበትን የአፋር ክልልን የህዋሃት የሽብር ቡድን ስለተቆጣጠሩት የጨው ምርት እጥረት አጋጥሟል በሚል በህብረተሰቡ ውስጥ መደናገጥ እንደተፈጠረበትም ኢትዮ...
Read More
የአሜሪካው ፕሬዝድንት ጆ ባይደን የአፍጋኒስታን መሪዎች ለሀገራቸው ክብር እና ልእልና መዋጋት አለባቸው አሉ የታሊባን ታጣቂ ቡድን በከፈተው መጠነ ሰፊ ዘመቻ በሀገሪቱ ወሳኝ ግዛቱችን መቁጣጠራቸውን ቀጥለዋል።
የውጭ ዜና

የአሜሪካው ፕሬዝድንት ጆ ባይደን የአፍጋኒስታን መሪዎች ለሀገራቸው ክብር እና ልእልና መዋጋት አለባቸው አሉ የታሊባን ታጣቂ ቡድን በከፈተው መጠነ ሰፊ ዘመቻ በሀገሪቱ ወሳኝ ግዛቱችን መቁጣጠራቸውን ቀጥለዋል።

ይህንን ተከትሉም የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የአፍጋኒስታን መሪዎች ለትውልድ አገራቸው እንዲታገሉ አሳስበዋል። በዋይት ሀውስ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ “የአፍጋኒስታን የጦር መሪዎች...
Read More
“አሁን የአረንጓዴ አሻራ ብቻ ሳይሆን የደም አሻራም ያስፈልጋል “ሲል የኢትዮጵያ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

“አሁን የአረንጓዴ አሻራ ብቻ ሳይሆን የደም አሻራም ያስፈልጋል “ሲል የኢትዮጵያ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን አስታወቀ

የህወሃት ሽብር ቡድን ከዚህ ቀደም እንዲህ አይነት የእብደት ተግባር ውስጥ ከመግባቱ በፊት ብዙ ቢለመንም አሻፈረኝ በማለቱ፣ ከእብድ ቡድን ጋር የሚደረግ...
Read More
ታሊባን የአፍጋኒስታን መዲናን በ3 ወራት ውስጥ ሊቆጣጠር እንደሚችል አሜሪካ አስጠነቀቀች።
የውጭ ዜና

ታሊባን የአፍጋኒስታን መዲናን በ3 ወራት ውስጥ ሊቆጣጠር እንደሚችል አሜሪካ አስጠነቀቀች።

የአሜሪካ የደህንነት ተቋማት በአፍጋኒስታን የሚንቀሳቀሰው ታሊባን የተሰኘው ታጣቂ ቡድን መዲናዋን ካቡልን በ90 ቀናት ውስጥ በእጁ ሊያስገባ እንደሚችል አመላክተዋል፡፡ ነገር ግን...
Read More
በቀላል ባቡር እና በቀለበት መንገዶች ላይ ዘመናዊ የእግረኞች መሻገሪያ ድልድይ ሊገነባ ነው፡፡ 
የሀገር ውስጥ ዜና

በቀላል ባቡር እና በቀለበት መንገዶች ላይ ዘመናዊ የእግረኞች መሻገሪያ ድልድይ ሊገነባ ነው፡፡ 

በአዲስ አበባ ከተማ ቀላል ባቡር መንገዶች እና የቀለበት መንገድ ላይ የሚስተዋለውን የመንገድ ማቋረጫዎች ችግር ለመፍታት ዘመናዊ የእግረኞች መሻገሪያ ድልድይ ለማስገንባት...
Read More
የአንድ መስኮት አገልግሎት በርካታ ተገልጋዮች በማግኘታቸው ከ39 ሚሊዮን ዶላር በላይ ማዳን መቻሉን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአንድ መስኮት አገልግሎት በርካታ ተገልጋዮች በማግኘታቸው ከ39 ሚሊዮን ዶላር በላይ ማዳን መቻሉን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለፀ

ከ 64 ሺሀ በላይ አገልግሎት በአንድ መስኮት አገልግሎት በመስተናገዳቸው ከ 39 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጪ ምንዛሬ ማዳን መቻሉን ሚኒስቴር መስሪያ...
Read More
ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ከረጅም ጊዜ እገዳ በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ በረራ ማድረጉ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ከረጅም ጊዜ እገዳ በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ በረራ ማድረጉ ተገለጸ፡፡

ከበረራ ችግር ጋር በተያያዘ ላለፉት ሁለት አመታት ያህል እገዳ ተጥሎበት የቆየው ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ከቻይናዋ ሻንጋይ ተነስቶ ወደ ደቡብ...
Read More
የአፋር ክልል መንግስት ሽብረተኛ ተብሎ የተፈረጀው “ህወሓት” በፈንቲ ረሱ በጋሊኮማ ጊዚያዊ መጠለያ ተጠልለው የነበሩ በንፁሀን አርብቶ አደሮች ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ያለውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ የሀዘን ቀን አወጀ። 
የሀገር ውስጥ ዜና

የአፋር ክልል መንግስት ሽብረተኛ ተብሎ የተፈረጀው “ህወሓት” በፈንቲ ረሱ በጋሊኮማ ጊዚያዊ መጠለያ ተጠልለው የነበሩ በንፁሀን አርብቶ አደሮች ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ያለውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ የሀዘን ቀን አወጀ። 

የአፋር ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ አሚና ሴኮ ይህን ጉዳይ አስመልክቶ በተጡት መግለጫ እንዳሉት ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት...
Read More
የታሊባን ታጣቂዎች በስድስት ቀናቶች ውስጥ ስምንት ግዛቶችን ተቆጣጠሩ
የውጭ ዜና

የታሊባን ታጣቂዎች በስድስት ቀናቶች ውስጥ ስምንት ግዛቶችን ተቆጣጠሩ

የአፍጋኒስታን መንግስት ባለፉት ስድስት ቀናቶች በርካታ ግዛቶቹ በታሊባን ታጣቂዎች የተነጠቀ ሲሆን በትላንትናው እለት ደግሞ ፋይዛ አባድን የተባለችውን ግዛት ተቆጣጥረዋል፡፡ የአሜሪካ...
Read More
ሳውዲ ዓረቢያ ለሁለት ሴቶች የከፍተኛ ሹመት ሰጠች 
የውጭ ዜና

ሳውዲ ዓረቢያ ለሁለት ሴቶች የከፍተኛ ሹመት ሰጠች 

ሳውዲ ዓረቢያ በሀገሪቱ የሚገኙ ሁለት ቅዱሳን መስጂዶችን በበላይነት እንዲያስተዳድሩ ለሁለቱ ሴቶች ስልጣን ሰጠች፡፡ ስልጣን የተሰጣቸው ሴቶች፤ አል-አኖውድ አል-አቦውድ እና ፋጢማህ...
Read More
ትናንትና ምሽት ላይ ህወሃት የተኮሳቸው ከባድ መሳሪዎች ወልድያ ከተማ በሚገኘው ሼክ ሁሴን መሐመድ አሊ አላሙዲን ስታዲዬም እና በሕዝብ መኖሪያ ቤቶች ላይ ማረፋቸው ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ትናንትና ምሽት ላይ ህወሃት የተኮሳቸው ከባድ መሳሪዎች ወልድያ ከተማ በሚገኘው ሼክ ሁሴን መሐመድ አሊ አላሙዲን ስታዲዬም እና በሕዝብ መኖሪያ ቤቶች ላይ ማረፋቸው ተነገረ፡፡

የአማራ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ ዛሬም ጭምር በነበረው ተኩስ በርካታ ጉዳት መድረሱን አንስተው ዋና ዳይሬክተሩ...
Read More
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ከቱሉ ዲምቱ እስከ ቃሊቲ አደባባይ ድረስ የሚወስደው የ28 ኪሎ ሜትር የከባድ ውሃ መስመር የማዛወር ስራ በማከናውን ላይ መሆኑን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ከቱሉ ዲምቱ እስከ ቃሊቲ አደባባይ ድረስ የሚወስደው የ28 ኪሎ ሜትር የከባድ ውሃ መስመር የማዛወር ስራ በማከናውን ላይ መሆኑን አስታወቀ

ከአቃቂ እስከ ቃሊቲ ማሰልተኛ ድረስ በመንገድ ግንባታ ምክንያት ለሚቀየረው የውሃ መስመር 15 ኪ.ሜትሩ ባለ 800 ሚ.ሜ ስፋት ያለው ሲሆን ቀሪው...
Read More
ከኤሌክትሪክ ኤክስፖርት ከ90 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከኤሌክትሪክ ኤክስፖርት ከ90 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተጠናቀቀው 2013 በጀት አመት ወደ ወጪ ኤክስፖርት ካደረገው የኤሌክትሪክ ኃይል ከ90 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።...
Read More
የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ዘርፍ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ከ4.5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን ገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ዘርፍ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ከ4.5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን ገለፀ

በሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3-24590 ኢት. ነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪ (ቦቴ) ተጭኖ ከአዳማ ወደ አዲስ አበባ ከተማ ሲጓጓዙ የነበሩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ሐምሌ...
Read More