ዜና

ኢትዮ-ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግል ይዞታ ለማዘዋወር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ-ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግል ይዞታ ለማዘዋወር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

የገንዘብ ሚኒስቴር እና የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታ እና አስተዳደር ኤጀንሲ እንዲሁም የኢትዮ-ቴሌኮም የቦርድ አመራር በተገኙበት ኢትዮ-ቴሌኮም በከፊል ወደ ግል ይዞታ...
Read More
የአልጀሪያ የኮምዩንኬሽን ሚኒስቴር የፍራንስ 24 የስራ ፈቃድ መሰረዙ ተሰማ ፡፡
የውጭ ዜና

የአልጀሪያ የኮምዩንኬሽን ሚኒስቴር የፍራንስ 24 የስራ ፈቃድ መሰረዙ ተሰማ ፡፡

በተደጋጋሚ በግልጽ አልጀሪያን የሚያጠለሹ አሉታዊ ዘገባዎችን እየሰራ ነው ስትል ፍራንስ 24 የተባለው የፈረንሳይ የዜና አውታርን የስራ ፈቃድን ሰርዣለሁ ማለቷን አልጄሪያ...
Read More
ባህላዊ የዕርቅና የግጭት አፈታት ዘዴ እሴቶችን ዋጋ ዝቅ አድርገን ማየታችን ኢትዮጵያ አሁን ለገጠማት ችግር ትልቅ ድርሻ አለዉ—-የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች
የሀገር ውስጥ ዜና

ባህላዊ የዕርቅና የግጭት አፈታት ዘዴ እሴቶችን ዋጋ ዝቅ አድርገን ማየታችን ኢትዮጵያ አሁን ለገጠማት ችግር ትልቅ ድርሻ አለዉ—-የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች

በዓለም ዕርቅና ሰላም ግብረሰናይ ድርጅት አዘጋጅነት የሃይማኖት አባቶች፣ የሃገር ሽማግሌዎች፣ ታዋቂ ግለሰቦችና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት ግጭቶችን በሰላም እንዴት መፍታት እንችላለን...
Read More
150 ኤጀንሲዎች ፍቃዳቸው ሊሰረዝ እንደሚችል ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

150 ኤጀንሲዎች ፍቃዳቸው ሊሰረዝ እንደሚችል ተነገረ፡፡

ፍቃድ ወስደው ከሚገኙ 314 ኤጀንሲዎች መካከል ከ150 በላይ የሚሆኑት ህጋዊ መንገድ የተከተሉ ባለመሆናቸዉ ስራቸው ሊያቆሙ እንደሚችሉ የሰራተኛ እና ማህበራዊ ሚኒስቴር...
Read More
በኢትዮጵያ እስካሁን ከ3 ሺህ በላይ የጤና ባለሙያዎች በኮቪድ 19 ተይዘዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ እስካሁን ከ3 ሺህ በላይ የጤና ባለሙያዎች በኮቪድ 19 ተይዘዋል፡፡

የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እንዳለዉ በኢትዮጵያ እስካሁን 3 ሺህ 329 የጤና ባለሙያዎች አገልግሎት እየሰጡ በኮቪድ 19 መያዛቸውን ገልጿል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ሀላፊ...
Read More
ቻይና በኢትዮጵያ ጉዳዮች የውጭ ጣልቃ ገብነትን ትቃወማለች ብለዋል የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሯ፡፡
የውጭ ዜና

ቻይና በኢትዮጵያ ጉዳዮች የውጭ ጣልቃ ገብነትን ትቃወማለች ብለዋል የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሯ፡፡

የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ፤ በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳዮች የሚደረግ ጣልቃ ገብነትን አገራቸው እንደምትቃወም መናገራቸው ሲጂቲኤን ዘግቧል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ...
Read More
46 ሚሊየን ህጻናት ማህበራዊ ጥበቃ አያገኙም ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

46 ሚሊየን ህጻናት ማህበራዊ ጥበቃ አያገኙም ተባለ፡፡

የተባበሩት መንግስታት የህጻናት አድን ድርጅት (UNCEF) መረጃ እንደጠቆመው በመላው አለም ወደ 46 ሚሊየን የሚጠጉ ህጻናት ማህበራዊ ጥበቃ አይደረግላቸውም ብሏል፡፡ ድርጅቱ...
Read More
የከፍተኛ ትምህርት ጥራትና አግባብነት ኤጄንሲ ለ4 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የባሉበት ትምህርትን (online Education) ፍቃድ ሰጥቻሁ አለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የከፍተኛ ትምህርት ጥራትና አግባብነት ኤጄንሲ ለ4 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የባሉበት ትምህርትን (online Education) ፍቃድ ሰጥቻሁ አለ

ሃላፊው ዶ/ር አንዷለም አድማሴ ‹‹የባሉበት ትምህርት (online Education ትምህርትን በተደራጀ መልኩ ለመስጠት መመሪያ ተዘጋጅቶ ወደ ስራ ከተገበ አጭር ጊዜ ቢሆን...
Read More
ተገልጋዮች ፓስፖርት ለማግኘት በኦን ላይን ቀጠሮ ሲያሲዙ ጥንቃቄ እንዲደርጉ የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ አሳሰበ
የሀገር ውስጥ ዜና

ተገልጋዮች ፓስፖርት ለማግኘት በኦን ላይን ቀጠሮ ሲያሲዙ ጥንቃቄ እንዲደርጉ የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ አሳሰበ

ኤጀንሲዉ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀዉ ተገልጋዮች ፓስፖርት ለማዉጣት በኦን ላይን ቀጠሮ ሲያሲዙ ያልተሟላ መረጃን በመላክ በርካቶች እየተጭበረበሩ ነዉ ብሏል፡፡ የኢሚግሬሽን...
Read More
ድህነት ለተፅዕኖ እና ለውጭ ጣልቃ ገብነት ስለሚያጋልጥ በራሷ ገቢ የምትተዳደር ሀገር ለመገንባት ከግብር ከፋዮች ጋር ተቀራርቦ መስራት ይገባል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

ድህነት ለተፅዕኖ እና ለውጭ ጣልቃ ገብነት ስለሚያጋልጥ በራሷ ገቢ የምትተዳደር ሀገር ለመገንባት ከግብር ከፋዮች ጋር ተቀራርቦ መስራት ይገባል ተባለ

ይህን ያሉት የህግ ተገዥነት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ዘመዴ ተፈራ ሲሁኑ “በአሁኑ ወቅት የሚታየው የሌሎች ሀገራት ተፅዕኖ እና ጣልቃ ገብነት...
Read More
በአይ.ሲ.ቲ ችግር ምክንያት 60 ለሚሆኑ የምርጫ ክልሎች መታተም የነበረባቸው የድምጽ መስጫ ሰነዶች አልታተሙም – ምርጫ ቦርድ
የሀገር ውስጥ ዜና

በአይ.ሲ.ቲ ችግር ምክንያት 60 ለሚሆኑ የምርጫ ክልሎች መታተም የነበረባቸው የድምጽ መስጫ ሰነዶች አልታተሙም – ምርጫ ቦርድ

60 ለሚሆኑ የምርጫ ክልሎች መታተም የነበረባቸው የድምጽ መስጫ ሰነዶች በአይ.ሲ.ቲ ቴክኖሎጂ ችግር ምክንያት አለመታተማቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ችግሩን...
Read More
እስከ ዛሬ ድረስ 30 የበይነ መረብ መገናኛ ብዙሀን መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

እስከ ዛሬ ድረስ 30 የበይነ መረብ መገናኛ ብዙሀን መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን አስታወቀ

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን የበይነ መረብ መገናኛ ብዙሀን በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ቀርበው ምዝገባ እንዲያካሄዱ ባሳሰበው መሰረት 30 በግለሰብና በተቋም ደረጃ...
Read More
የኤርትራ ወታደሮች መቼ ከትግራይ ክልል ሙሉ በሙሉ ለቀው እንደሚወጡ መረጃው የለኝም ሲሉ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኤርትራ ወታደሮች መቼ ከትግራይ ክልል ሙሉ በሙሉ ለቀው እንደሚወጡ መረጃው የለኝም ሲሉ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ።

በትግራይ ክልል በነበረው ጦርነት ምክንያት በተፈጠረው ክፍተት ወደ ክልሉ ገብተው የነበሩት የኤርትራ ወታደሮች መውጣት መጀመራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ሆኖም...
Read More
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል መንግሥት የ2013 ዓ.ም ተጨማሪ በጀት 26 ቢሊዮን ብር ከባንክ በብድር መውሰድ እንዲችል የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል መንግሥት የ2013 ዓ.ም ተጨማሪ በጀት 26 ቢሊዮን ብር ከባንክ በብድር መውሰድ እንዲችል የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል መንግሥት የ2013 ዓ.ም ተጨማሪ በጀት ሆኖ የፀደቀውን 26 ቢሊዮን ብር ከሀገር ውስጥ ባንክ በብድር መውሰድ...
Read More
በትግራይ ክልል ግብርና ለማስጀመር ዝግጅት መደረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ግብርና ለማስጀመር ዝግጅት መደረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት ሳምንታዊ ጋዜጣዊ እንዳሉት በትግራይ ክልል 70 በመቶ ግብርና...
Read More
ቱርክ የህዳሴ ግድብ ድርድርና የኢትዮ ሱዳን የድንበር ዉዝግብ በሰላማዊ መንገድ መፈታት እንዳለበት ገለፀች
የውጭ ዜና

ቱርክ የህዳሴ ግድብ ድርድርና የኢትዮ ሱዳን የድንበር ዉዝግብ በሰላማዊ መንገድ መፈታት እንዳለበት ገለፀች

በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ያፕራክ አልፕ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት የህዳሴዉ ግድብ ሶስትዮሽ ድርድር እንዲሁም የኢትዮ ሱዳን የድንበር ዉዝግብ በሠላማዊ መንገድ...
Read More
አሜሪካ በትግራይ ክልል ለሰብአዊ እርዳታ የሚውል ከ1መቶ 80ሚሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍ ማድረጓን አስታወቀች
የሀገር ውስጥ ዜና

አሜሪካ በትግራይ ክልል ለሰብአዊ እርዳታ የሚውል ከ1መቶ 80ሚሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍ ማድረጓን አስታወቀች

የአገሪቱ የዕርዳታ ተቋም ዩ ኤስ አይ ዲ እንዳስታወቀው በትግራይ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመርዳት 1 መቶ 81ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ ቁሳቁሶችን በዛሬው...
Read More
በሚያዚያ ወር ብቻ 10 የኮንትሮባንድ ወንጀል መዝገቦች ውሳኔ ማግኘታቸው ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በሚያዚያ ወር ብቻ 10 የኮንትሮባንድ ወንጀል መዝገቦች ውሳኔ ማግኘታቸው ተገለጸ፡፡

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ስምንተኛ ፣ አምስተኛ እና ዘጠነኛ ምድብ ወንጀል ችሎት በኮንትሮባንድ ወንጀል ተጠርጥረው ጥፋተኛ በተባሉ 10...
Read More
የእስክንድር ነጋ ደህንነት በማረሚያ ቤት ስጋት ፈጥሩብናል አለ ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ
የሀገር ውስጥ ዜና

የእስክንድር ነጋ ደህንነት በማረሚያ ቤት ስጋት ፈጥሩብናል አለ ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ

የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ፕሬዝዳንት እና እጩ የሆነው እስክንድር ነጋ በአዲስ አበባ ቃሊቲ ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ቤት በግፍ ታስሮ የሚገኝበት...
Read More
ካማላ ሃሪስ ህገ-ወጥ ስደትን በማስመልከት ያደረጉት ንግግር ለከፍተኛ ትችት ዳርጓቸዋል፡፡
የውጭ ዜና

ካማላ ሃሪስ ህገ-ወጥ ስደትን በማስመልከት ያደረጉት ንግግር ለከፍተኛ ትችት ዳርጓቸዋል፡፡

የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑት ካማላ ሀሪስ ህገወጥ ስደትን አስመልክቶ ለሜክሲኮ ማስጠንቀቂያ አዘል መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ ይህ ንግግራቸዉን ተከትሎ በመጀመሪያ ስደተኞች ያሉበትን...
Read More