ዜና
ቤጂንግ ለዋሽንግተን ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች፡፡
5 ግብጻዊያን በአይ ኤስ ታፈኑ፡፡
ኤርትራ የህወሓት አመራሮችን ትደግፋለች ስትል አሜሪካ ላይ ክስ መሰረተች፡፡
የአውሮፕላን ማረፊያ ይሰራላችኋል ተብለን መካነ መቃብር ሳይቀር ብናነሳም እስከዛሬ ምንም ዓይነት ልማት አልተጀመረም ያሉ የቤንች ሸኮ ዞን ነዋሪዎችን ቢያንስ ይቅርታ ልንጠየቅ ይገባል ሲሉ ገለጹ
የቀድሞው የግብጽ አምባሳደር መንግስት በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ የያዘውን አቋም በመተቸታቸው ለእስር ተዳረጉ
ቱሪስቶች ሲጋራ እንዲያጨሱ የሚፈቅዱ የንግድ ተቋማት እና ግለሰቦች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ተጠየቁ፡፡
በህዳሴ ግድብ ላይ የሚያተኩር አገራዊ የምሁራን ጉባኤ በጎንደር ዩንቨርሲቲ ሊካሄድ ነዉ፡፡
በ 2013 እና 2014 ምርት ዘመን 374 ሚለዮን ኩንታል ምርት ይገኛል ሲል የግብርና ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ የጋራ መኖሪያ ቤት ለማግኘት ተመዝግበው የሚጠብቁ ዜጎችን ጥያቄ ለመመለስ ከ30 ዓመታት በላይ ያስፈልጋል መባሉ ተሰማ፡፡
በሱዳን ዳርፉር ግዛት በተቀሰቀሰ የጎሳ ግጭት የ36 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ እየሰራ መሆኑን በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገለጸ፡፡
የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ፡፡
መንግስት ከቤት ንብረታችን በግድ ሊያፈናቅለን ነው ያሉ የእስክንድርያ ነዋሪዎች ለተቃውሞ አደባባይ መውጣታቸው ተሰምቷል
ግብፅ ፣ ናይጄሪያ ፣ ደቡብ አፍሪካ ከፍተኛ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት በመሳብ ቀዳሚ አገራት ሆነዋል፡፡
የቻይና ኩባንያዎች በህዳሴው ግድብ ግንባታ ላይ እየተሳተፉ ቢገኙም የግብጽ እና የቻይናን ግንኙነት አያደናቅፍም ሲሉ አንድ ከፍተኛ የካይሮ ባለስልጣን አስታወቁ
አሜሪካ በአልጄሪያ የአልቃይዳ መሪ የሆነውን ግለሰብ ለጠቁመ 7 ሚሊዮን ዶላር ጉርሻ እሰጣለሁ አለች
በሱዳን ካርቱም መከላከያ ሚንስቴር ዋና መስሪያ ቤት ፊት ለፊት የተካሄደውን ጭፍጨፋ ሁለተኛ ዓመት ለማሰብ ተቋዋሚዎች አደባባይ ወጥተዋል፡፡
እነ እስክንድር ነጋን ጨምሮ ሌሎች የባልዳራስ አመራሮች በምርጫ ሊሳተፉ ነው።
ሩሲያ የበይነ-መረብ ኩባንያዎች ቢሮዋቸውን በሀገሪቱ እንዲከፍቱ የሚያስገድድ ህግ አወጣች
ከ 25 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ የሚጠይቀው የሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።
