ዜና
በእንጦጦ ኬላ ባለው ፍተሻ የተነሳ የትራፊክ መጨናነቅ ተከስቷል
የአዉሮፓ ህብረት ልዩ መልዕክተኛ ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ የተናገሩት የቅኝ ገዢ ሃሳብ መሆኑን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሰሜን ኮሪያ ከአሜሪካ ጋር ለውይይትም ሆነ ለፍጥጫ መዘጋጀት አለባት ሲሉ ኪም ጆንግ ኡን ተናገሩ፡፡
በኢትዮጵያ በየአመቱ ከ 36 ሺህ በላይ ህጻናት በአየር ብክለት ምክንያት ህይወታቸውን እንደሚያጡ ተነገረ።
ሰርጂዮ ራሞስ ሪያል ማድሪድ ሊለቅ እንደሆነ አስታወቀ፡፡
የምርጫ ቦርድ ሃላፊ ብርቱካን ሚደቅሳ የምስጋና መልእክት
በፖሊስ ይስተዋሉ የነበሩ የገለልተኝነት ጥያቄዎች በዘንድሮ ምርጫ አይደገሙም ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ
ባልተጨበጠ መረጃ ሻሸመኔን የትርምስ ቀጠና ለማድረግ የሚሰሩ ሀይሎችን እንደማይታገስ የከተማ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ
መርካቶ ገበያ ላይ የእሳት አደጋ መከሰቱ ተነገረ፡፡
በሰሜን ኮሪያ አንድ ኪሎ ሙዝ 45 ዶላር እየተሸጠ እንደሆነ ተነገረ
ሱዳን ወደ እርስ በእርስ ጦርነት የመግባት አደጋ አለባት ሲሉ አስጠነቀቁ ጠቅላይ ሚኒስትሯ አብደላ ሀምዶክ
የሞጆ-መቂ-ባቱ መንገድ ከ አንድ ወር በኋላ ለተሸከርካሪዎች ክፍት ይሆናል ተባለ፡፡
ኢትዮጵያ በሳውድ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን እያስወጣች መሆኑ ተነገረ፡፡
በመርከቦች የገቢ ጭነት ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ በመደረጉ እቃ የያዙ ወደ 7 ሺህ የኢትዮጵያ ኮንቴይነሮች በተለያዩ የቻይና ወደቦች ላይ መከማቸታቸውን የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ገለጸ፡፡
የእስራኤል ሀማስ ግጭት ዳግም ስለማገርሸቱ እነተነገረ ነው
በአሜሪካ በኮቪድ 19 የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ6መቶ ሺህ ማለፍ ተነገረ
ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተግባራዊ ትምህርትና ምርምር ላይ ትኩረት ሰጥተው የማይሰሩ ከሆነ የተቋማቱ ህልውና አደጋ ላይ እንደሚወድቅም ተገለጸ
ቻይና ለኔቶ አባል ሀገራት ስልታዊ እንቅፋት ናት ሲሉ አስጠነቀቁ
ሶማሊያ እና ኬንያ ወደ መደበኛው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸው ተመልሰዋል
የሱዳን ጦር የኢትዮጵያን ድንበር አልፎ ዝርፊያና ትንኮሳዎችን መፈጸም የሚያቆመዉ መቼ ነዉ?
