ዜና

በኢትዮ ሱዳን ድንበር ላይ ያለዉ የፀጥታ ሁኔታ አስቸጋሪ በመሆኑ አርሶ አደሮች የእርሻ ስራቸዉን ለማከናወን ተቸግረዋል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮ ሱዳን ድንበር ላይ ያለዉ የፀጥታ ሁኔታ አስቸጋሪ በመሆኑ አርሶ አደሮች የእርሻ ስራቸዉን ለማከናወን ተቸግረዋል ተባለ፡፡

የምዕራብ ጎንደር ዞን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀዉ፣ በኢትዮጵያ ድንበር አካባቢዎች የሱዳን ጦር በመስፈሩ የግብርና ስራን ለማከናወን አርሶ አደሮች ተቸግረዋል ብሏል፡፡...
Read More
የውጭ ዜና

የቶታል ኩባንያ ስያሜውን ወደ ቶታል ኢነርጂስ ቀየረየፈረንሳዩ የነዳጅ ኩባንያ ባለአክሲዮኖች ኩባያውን ወደ ሁለገብ የኢነርጂ ኩባንያነት ለመለወጥ ለሚያደረገው ስትራቴጂካዊ ሒደት ወሳኝ...
Read More
ሰሜን ኮሪያዊያን በኪም ጆንግ-ኡን ክብደት መቀነስ መጨነቃቸው ተሰምቷል።
የውጭ ዜና

ሰሜን ኮሪያዊያን በኪም ጆንግ-ኡን ክብደት መቀነስ መጨነቃቸው ተሰምቷል።

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ-ኡን ድንገተኛ የሆነ ክብደት መቀነስ ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ መልኩ መታየቱ ተሰምቷል ፡፡ የኪም የጤና ሁኔታን...
Read More
ግዙፍ የቻይና አየር ማረፊያ በይፋ ስራ ጀመረ።
የውጭ ዜና

ግዙፍ የቻይና አየር ማረፊያ በይፋ ስራ ጀመረ።

በቻይና በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቼንግዱ ቲያንፉ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በይፋ ሥራውን የጀመረ ሲሆን አየር መንገዱ በመክፈቻ በረራው የመጀመሪያውን ጉዞ...
Read More
የበርካቶችን ህይወት እየታደገች የምትገኝው ራፐር እና ዶክተሯ እንስት አድናቆት እየተቸራት ይገኛል፡፡
የውጭ ዜና

የበርካቶችን ህይወት እየታደገች የምትገኝው ራፐር እና ዶክተሯ እንስት አድናቆት እየተቸራት ይገኛል፡፡

በመድረክ ስሟ ላዮንስ እየተባለች የምትጠራው ላ ቶያ ሙምቦላ ፣ ቀን ቀን በህክምና ሙያ ፣ ማታ ማታ ደግሞ በመሸታ ቤቶች በራፐርነት...
Read More
ግብፅ በደቡብ ሱዳን ግዙፍ ግድብ ልትገነባ መሆኑን አስታወቀች
የውጭ ዜና

ግብፅ በደቡብ ሱዳን ግዙፍ ግድብ ልትገነባ መሆኑን አስታወቀች

የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ተፅዕኖ ያሳድርብኛል እያለች የምትገኘዉ ግብጽ በደቡብ ሱዳን ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚዉል ግዙፍ ግድብ ልትገነባ መሆኑ ተነግሯል፡፡ የግብጽ እና...
Read More
የደቡብ አፍሪካ የህግ አስከባሪዎች ባለፉት ጥቂት ወራቶች ብቻ ከ1ነጥብ 2ቢሊየን በላይ ግምት ያለው ኮኬይን በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን አስታወቁ፡፡
የውጭ ዜና

የደቡብ አፍሪካ የህግ አስከባሪዎች ባለፉት ጥቂት ወራቶች ብቻ ከ1ነጥብ 2ቢሊየን በላይ ግምት ያለው ኮኬይን በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን አስታወቁ፡፡

የህግ አስከባሪዎቹ ይህንን ያህል መጠን ያለው ኮኬይን በቁጥጥር ስር ያዋሉት በሀገሪቱ በሶስት ዋና ዋና ከተሞች ነው ተብሏል፡፡የሀገሪቱ የህግ አስከባሪዎች ከባህር...
Read More
በነሐሴ በዛምቢያ በሚደረገው አጠቃላይ ምርጫ፤ በሶስት የምርጫ ክልሎች ምርጫው ተሰረዘእንደ አውሮፓውያኑ ነሐሴ 12 2021 ዛምቢያ አጠቃላይ ሀገራዊ ምርጫ ታደርጋለች፡፡
የውጭ ዜና

በነሐሴ በዛምቢያ በሚደረገው አጠቃላይ ምርጫ፤ በሶስት የምርጫ ክልሎች ምርጫው ተሰረዘእንደ አውሮፓውያኑ ነሐሴ 12 2021 ዛምቢያ አጠቃላይ ሀገራዊ ምርጫ ታደርጋለች፡፡

በዚህ ቀን በሶስት የምርጫ ክልሎች ላይ ለፓርላማ የሚደረገው ምርጫ አይከናወንም ተብሏል፡፡ ምርጫው የማይደረገው በተጠቀሱት የምርጫ ክልሎች ላይ አንዱ የፓርላማ እጩ...
Read More
‹በ12 ዓመት ውስጥ በናይጄሪያ ከ 300 ሺህ በላይ ህፃናት በግጭት ምከንያት ተገድለዋል ››ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሪፖርት አመላከተ
የውጭ ዜና

‹በ12 ዓመት ውስጥ በናይጄሪያ ከ 300 ሺህ በላይ ህፃናት በግጭት ምከንያት ተገድለዋል ››ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሪፖርት አመላከተ

በምዕራብ አፍሪካ የምትገኘው ሀገር ናይጄሪያ በሰሜንናዊው ምስራቅ አካባቢዋ በአክራሪው ቦኩሃራም ጥቃትን ጨምሮ ቀጥተኛም ይሁን ቀጥተኛ ባልሆነ ጥቃት ከ300 ሺህ በላይ...
Read More
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የልማት እንጅ የፀጥታ ጉዳይ ባለመሆኑ ሱዳን ጉዳዩን ወደ ፀጥታው ምክር ቤት መውሰዷ ተቀባይነት የለውም ሲል የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የልማት እንጅ የፀጥታ ጉዳይ ባለመሆኑ ሱዳን ጉዳዩን ወደ ፀጥታው ምክር ቤት መውሰዷ ተቀባይነት የለውም ሲል የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ ።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ሱዳን እና ግብፅ የህዳሴውን ግድብ ድርድር ወደ ፀጥታው ምክርቤት እንውሰደው ማለታቸው የህብረቱን ጥረት ለማደናቀፍ በማሰብ ስለሆነ...
Read More
አፍሪካ በኮቪድ-19 ምክንያት 190 ቢሊየን ዶላር ኪሳራ እንደደረሰባት ተገለጸ።
የውጭ ዜና

አፍሪካ በኮቪድ-19 ምክንያት 190 ቢሊየን ዶላር ኪሳራ እንደደረሰባት ተገለጸ።

የ ኮቪድ-19 ወረርሽኝ በአፍሪቃ ኢኮኖሚ ላይ 190 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ አስከትሏል ሲሉ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዊሚ አዲሲና በአመታዊው የአፍሪካ...
Read More
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል የተሟላ የኤም.አር.አይ (MRI) ምርመራ አገልግሎት መሰጠት መጀመሩ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል የተሟላ የኤም.አር.አይ (MRI) ምርመራ አገልግሎት መሰጠት መጀመሩ ተገለጸ።

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል 1.5 Tesla MRI የተባለውን የምርመራ ማሽን የተለያዩ የሰውነታችን አካሎችን የጭንቅላት፣ የነርቭ፣ የልብ፣ የጡት፣ የሰውነት...
Read More
ኢዜማ ሰኔ 14 ቀን 2013 የተደረገው 6ኛው አገራዊ ምርጫ ሂደቱ እና ውጤቱ ሙሉ በሙሉ ለሕዝብ የተገለፀ ባይሆንም በብዙ ችግሮች የታጀበ ነበር ብሏል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢዜማ ሰኔ 14 ቀን 2013 የተደረገው 6ኛው አገራዊ ምርጫ ሂደቱ እና ውጤቱ ሙሉ በሙሉ ለሕዝብ የተገለፀ ባይሆንም በብዙ ችግሮች የታጀበ ነበር ብሏል፡፡

ፓርቲው ለዚህ ምርጫ ሰላማዊነትና የአገሪቱን የነገን ቀጣይነት በምርጫ ለማረጋገጥ፣ ዜጎች በምርጫው ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ኢዜማ የበኩሉን ድርሻ በኃላፊነት መውጣቱን አስታዉቋል፡፡...
Read More
በሳውዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን በ2 ሳምንት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ወደ አገራቸው ለማስገባት የሚያስችል ኮሚቴ ተቋቁሞ ስራ ጀምሯል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በሳውዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን በ2 ሳምንት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ወደ አገራቸው ለማስገባት የሚያስችል ኮሚቴ ተቋቁሞ ስራ ጀምሯል ተባለ፡፡

የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ ነዉ፡፡ ቃል አቀባዩ እንዳሉት፣በሳውዲ የሚገኙ ዜጎች ጉዳይ በ2...
Read More
“ምርጫ ፍትህና ዲሞክራሲን ሊያመጣ አይችልም” ሲል ኦፌኮ ተናገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

“ምርጫ ፍትህና ዲሞክራሲን ሊያመጣ አይችልም” ሲል ኦፌኮ ተናገረ፡፡

6ተኛዉ አገራዊ ምርጫ መካሄዱን ተከትሎ መግለጫ ያወጣው የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ)፣ ”በብሔራዊ ድርድር ያልተደገፈ ምርጫ የፖለቲካ ቲያትር ከመሆን በዘለለ ፍትህና...
Read More
ሞሪሺየስ እጅግ ሰላማዊና የተረጋጋች ሀገር ተብላ ተመረጠች
የውጭ ዜና

ሞሪሺየስ እጅግ ሰላማዊና የተረጋጋች ሀገር ተብላ ተመረጠች

የኢኮኖሚና ሰላም ኢንስቲትዩት የ2021 በአለም አቀፍ ደረጃ በሚገኙ ሀገራት መካከል፤ የሰላምና መረጋጋት መመዘኛዎችን መሰረት አድርጎ ባቀረበው ሪፖርት መሰረት፤ ሞሪሺየስ በአፍሪካ...
Read More
ሩዋንዳ በኮሮና ወቅት የሚደረግ ጋብቻን ሰርዛለች።
የውጭ ዜና

ሩዋንዳ በኮሮና ወቅት የሚደረግ ጋብቻን ሰርዛለች።

ሩዋንዳ ጋብቻን ጨምሮ ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከፍተኛ አጋለጭ ናቸው ያለቻቸውን ክስተቶች ለመቆጣጠር እየታገለች መሆኑን አስታውቃለች፡፡ የሃገሪቱ መንግሥት በመግለጫው ክብረ በዓላትን...
Read More
የሩሲያ ቅጥረኞች ከማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ መውጣት አለባቸው ሲል የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረት አሳሰበ፡፡
የውጭ ዜና

የሩሲያ ቅጥረኞች ከማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ መውጣት አለባቸው ሲል የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረት አሳሰበ፡፡

በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረት የሩሲያ የግል የፀጥታ ኃይሎች ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ጥምረቱ ከአማፅያን ጋር በሚደረግ ውግያ...
Read More
ፑቲን ዩክሬን ውስጥ በ2014 ‘መፈንቅለ መንግስት’ በማቀናጀት አሜሪካን ከሰዋል::
የውጭ ዜና

ፑቲን ዩክሬን ውስጥ በ2014 ‘መፈንቅለ መንግስት’ በማቀናጀት አሜሪካን ከሰዋል::

የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የቀድሞው የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቪክቶር ያኑኮቪች ከስልጣን እንዲባረሩ በፈረንጆቹ በ2014 የተካሄደው ህዝባዊ አመጽ በአሜሪካ የተቀናበረ እና በዋሽንግተን...
Read More
ከአዲስ አበባ ወደ ኤርትራ ተቋርጦ የነበረው የአየር በረራ በዛሬው ዕለት መጀመሩን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከአዲስ አበባ ወደ ኤርትራ ተቋርጦ የነበረው የአየር በረራ በዛሬው ዕለት መጀመሩን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡

አየር መንገዱ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው ከአዲስ አበባ ወደ አስመራ የተቋረጠው በረራ በዛሬው ዕለት ይጀምራል። የአየር መንገዱ የኮሙኒኬሽን ባለሙያ አቶ...
Read More