ዜና
ተቋማት የግዢ እቅድ ባለመጠቀማቸው የንብረት ክምችት እያጋጠመ ነው ተባለ፡፡
በተለያዩ አካባቢዎች በሚፈጸሙ ጥቃቶች የዜጎች በህይወት የመኖር መብት አደጋ ላይ መዉደቁን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ገለጸ፡፡
ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሶሪያዊያን ልጆች በስደት ላይ ተወልደዋል ተባለ፡፡
ኳታር በአፍጋኒስታን የሰላም ውይይት ላይ እንደምትሳተፍ አስታወቀች፡፡
የኮሮና ቫይረስ በአንዳንድ ሰዎች ላይ የደም መርጋት ችግር እንደሚያስከትል ያውቁ ኖሯል ?
አየርላንድ በአገር ውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባቷ እንዳሳዘናት ኢትዮጵያ አስታውቀች፡፡
የድሬዳዋ ኢንዱስትሪል ፓርክ እስካሁን ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ መግባት አለመቻሉ ተነገረ፡፡
በዛሬዉ እለት 150 ኢትዮጵያዊያን ከየመን ወደ ሀገራቸዉ ይመለሳሉ ተባለ፡፡
የማሊ ፍርድ ቤት የአማዱ ሶኖጎን የፍርድ ሂደት አቋረጠ፡፡
በኬንያ በነዳጅ ዋጋ ላይ የተደረገው ጭማሪ ህዝባዊ ቁጣ ቀሰቀሰ፡፡
ለ10 ዓመታት የቀጠለዉ የሶሪያ ግጭት!
46 አሽከርካሪዎች እና 10 ረዳቶች በጸጥታ አስከባሪዎች ተይዘዉ ይገኛሉ፡፡
የላንጋኖ ሪዞርት ሆቴል ለቢፍቱ አዱኛ ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር ተሸጠ፡፡
ቻይና ጨረቃ ላይ የምርምር ማእከል ልትገነባ ነው፡፡
በሀገር አቀፍ ደረጃ የመረጃ ቋት አለመኖሩ የኮንስትራክሽን ዘርፉ ዋነኛ ችግር ሆኗል ተባለ፡፡
የታክሲ ስምሪት ላይ የተፈጠረዉ ችግር ምንድን ነዉ?
የሸማቾች መብቶች ጥበቃ ማህበር ተመሰረተ።
ባሳለፍነው ሳምንት ብቻ 120 ዜጎች በኮሮና ቫይረስ ህይታቸውን አጥተዋል፡፡
የአሜሪካና የሰሜን ኮርያ ውጥረት መቋጫ አላገኘም፡፡
አየርላንድ የኮቪድ 19 ክትባት የመከተቢያ ጊዜን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘመች።
