ዜና

ወደ ህክምና ማዕከላት ከሚገቡ የኮቪድ 19 ተጠቂዎች ዉስጥ አብዛኞቹ ኦክስጂን ያስፈልጋቸዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ወደ ህክምና ማዕከላት ከሚገቡ የኮቪድ 19 ተጠቂዎች ዉስጥ አብዛኞቹ ኦክስጂን ያስፈልጋቸዋል፡፡

የጤና ሚንስቴር እንዳለዉ ወደ ኮቪድ- 19 የህክምና ማዕከል ከሚገቡት 100 ግለሰቦች መካከል 61ዱ በተለያየ መጠን ኦክስጂን እንደሚያስፈልጋቸዉ ገልጿል፡፡ ሚንስቴሩ እንዳለዉ...
Read More
አባዱላ ገመዳ የክብር ዶክትሬት ተሰጣቸዉ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አባዱላ ገመዳ የክብር ዶክትሬት ተሰጣቸዉ፡፡

የሐረማያ ዮኒቨርስቲ ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ በዛሬዉ እለት ለሁለት ግለሰቦች የክብር ዶክትሬት ማእረግን ሰጥቷል፡፡ ዩኒቨርስቲው የክብር ዶክትሬት ማእረግን የሰጠዉ ለአቶ አብድላሂ...
Read More
የሐረማያ ዮኒቨርስቲ ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ በዛሬው እለት 573 የሚሆኑ ተማሪዎችን አስመርቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሐረማያ ዮኒቨርስቲ ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ በዛሬው እለት 573 የሚሆኑ ተማሪዎችን አስመርቋል።

በዛሬው እለት ከተመረቁት 573 እጩ ተመራቂ ተማሪዎች መካከል 175ቱ ሴቶች ናቸው። ከእጩ ተመራቂ ተማሪዎች መካከል 501 በመጀመሪያ ድግሪ ፣73 ቱ...
Read More
በፖሊስ በግፍ ለተገደለው ለጆርጅ ፍሎይድ ቤተሰብ 27 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ሊከፈላቸው ነው፡፡
የውጭ ዜና

በፖሊስ በግፍ ለተገደለው ለጆርጅ ፍሎይድ ቤተሰብ 27 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ሊከፈላቸው ነው፡፡

የሚኒፖሊስ ከተማ ለጆርጅ ፈሎይድ ቤተሰብ 27 ሚሊየን ዶላር ካሳ እንዲከፍል ተወስኖበታል፡፡ የሚኒ ፖሊስ ከተማ ምክር ቤት በሚኒሶታ ግዛት ታሪክ ትልቁ...
Read More
የታንዛኒያ ባለስልጣናት ጆን ማጉፋሊ በኮሮና አልተያዘም አሉ፡፡
የውጭ ዜና

የታንዛኒያ ባለስልጣናት ጆን ማጉፋሊ በኮሮና አልተያዘም አሉ፡፡

የታንዛኒያው ፕሬዝዳንት ጆን ማጉፋሊ ከሰሞኑ በኮሮና ተይዘዋል ሲባል ነበር የተነገረው፡፡ አሁን ላይ የሀገሪቱ ባለስልጣናት ፕሬዝዳንቱ በመልካም ጤንነት ላይ ናቸው ኮሮናም...
Read More
የ20 ሚሊዮን ብር የሎተሪ አሸናፊዉ መገኘቱ ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የ20 ሚሊዮን ብር የሎተሪ አሸናፊዉ መገኘቱ ተነገረ፡፡

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ እድለኛ ታወቋል ብሏል፡፡ የአርባ ምንጭ ከተማ ነዋሪ የሆነዉ ክንዴ አስራት በእንቁጣጣሽ...
Read More
በግብፅ በአንድ የአልባሳት ፋብሪካ ውስጥ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ 20 ሰዎች መሞታቸው ተገልጿል።
የውጭ ዜና

በግብፅ በአንድ የአልባሳት ፋብሪካ ውስጥ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ 20 ሰዎች መሞታቸው ተገልጿል።

ምንም እንኳን የሟቾቹ ቁጥር 20 ተብሎ ቢገለፅም ከዚህ በላይ ሊያሻቅብ እንደሚልችል ተጠብቋል። በንብረት ላይም ቢሆን የጉዳት መጠኑ በውል ያልታወቀ ጉዳት...
Read More
አሜሪካ በሀምሌ የነፃነት ቀኗን ከኮቪድ ነፃ ሆና ለማክበር ተስፋ አድርጋለች፡፡
የውጭ ዜና

አሜሪካ በሀምሌ የነፃነት ቀኗን ከኮቪድ ነፃ ሆና ለማክበር ተስፋ አድርጋለች፡፡

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በነፃነት ቀናችን ጁላይ 4 የሀገራቸን ህዝብ በሙሉ ተከትቦ ነፃነት ቀንን ከኮቪድም ነፃ ሆነን እንደምናከብር ተስፋ አለኝ...
Read More
በናይጄሪያ 20 የሚደርሱ 2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸው ተሰምቷል።
የውጭ ዜና

በናይጄሪያ 20 የሚደርሱ 2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸው ተሰምቷል።

በሀገሪቱ በሰሜናዊ የኒጀር ክልል ያሉ ትምህርት ቤቶች ለሁለት ሳምንታት ዝግ እንዲደረጉ መወሰኗን ተገልጿል። ናይጄሪያ ይህንን ለማድረግ የተገደደችው በትምህርት ቤቶች አካባቢ...
Read More
ኢትዮጵያ የ2021ንዱ አለም አቀፍ የቴሌኮም ልማት ጉባኤ እንድታስተናግድ መመረጧ ተነገረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የ2021ንዱ አለም አቀፍ የቴሌኮም ልማት ጉባኤ እንድታስተናግድ መመረጧ ተነገረ።

ኢትዮጵያ በቀጣይ አመት በአዲስ አበባ ለሚካሄደው የአለም አቀፍ የቴሌኮሙኔኬሽን ልማት ጉባኤ ዝግጅት አህጉራዊ ስብሰባዎችን እንድትመራ መመረጧን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር...
Read More
በላይአብ ፋርማሲስቲካልስ ከኤም ፋርም እና ከሀልተን ፋርማሲ ጋር በጋራ ለመስራት ስምምነት አደረገ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በላይአብ ፋርማሲስቲካልስ ከኤም ፋርም እና ከሀልተን ፋርማሲ ጋር በጋራ ለመስራት ስምምነት አደረገ፡፡

በላይአብ ግሩፕ ከአፍሪካ የመድሀኒት አከፋፋይ ከሆኑት ከኤም ፋርም እና ከሀልተን ጋር በጋራ ለመስራት ስምምነት አድርጓል፡፡ ወደ መድሀኒት ዘርፉ የተቀላቀለው በላይአብ...
Read More
ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ አመታት የአለም አቀፍ የመንግስት የኤሌክትሮኒክስ አገልግሎት ደረጃዋን በማሻሻል ከ100ዎቹ ዝርዝር ውስጥ የመግባት እቅድ ይዛ እየሰራች መሆኗ ተገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ አመታት የአለም አቀፍ የመንግስት የኤሌክትሮኒክስ አገልግሎት ደረጃዋን በማሻሻል ከ100ዎቹ ዝርዝር ውስጥ የመግባት እቅድ ይዛ እየሰራች መሆኗ ተገለፀ።

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የክልሎችን የመንግስት የኤሌክትሮኒክስ አገልግሎት ዝግጁነትን በተመለከተ ያደረገውን የደሰሳ ጥናት ለየክልሎቹ ባለድርሻዎች አቅርቧል። የመንግስት የኤሌክትሮኒክስ አገልግሎት ዝግጁነት የዳሰሳ...
Read More
ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም በዋስ እንዲለቀቁ ተወስኗል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም በዋስ እንዲለቀቁ ተወስኗል፡፡

የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም በዋስ እንዲለቀቁ ወስኗል፡፡ በተጨማሪም የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት...
Read More
አሜሪካ የሞዛምቢክ እና የዲሞክራቲክ ኮንጎ አማጽያንን በአሸባሪነት ዝርዝር ውስጥ አስፍራለች፡፡
የውጭ ዜና

አሜሪካ የሞዛምቢክ እና የዲሞክራቲክ ኮንጎ አማጽያንን በአሸባሪነት ዝርዝር ውስጥ አስፍራለች፡፡

አሜሪካ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና በሞዛምቢክ ያሉ አማጺያን ቡድኖችን አሸባሪ ድርጅቶች ስትል ሰይማለች፡፡ በሽብርተኝነት መዝገብ የሰፈሩት ቡድኖችም አላይድ ዴሞክራቲክ ኃይሎች...
Read More
የቀድሞ የሶማሊያ ፕሬዝደንት አረፉ፡፡
የውጭ ዜና

የቀድሞ የሶማሊያ ፕሬዝደንት አረፉ፡፡

የቀድሞው የሶማሊያ ፕሬዝዳንት አሊ ማህዲ ሞሃመድ በትላንትናው እለት ነው በጎረቤት ኬንያ በሚገኝ አንድ ሆስፒታል በ82 ዓመታቸው ማረፋቸው የተሰማው፡፡ ፕሬዝዳንት ሲያድ...
Read More
የአማራ ክልል ምክር ቤት 17 መደበኛ ጉባኤዉን ማካሄድ ጀምሯል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልል ምክር ቤት 17 መደበኛ ጉባኤዉን ማካሄድ ጀምሯል፡፡

ጉባኤዉ ለሶስት ቀናት በባህርዳር ከተማ የሚካሄድ ሲሆን የተቋማትን የግማሽ ዓመት የስራ አፈፃፀም ይገመግማል ተብሏል። የዋና ኦዲተርና የጠቅላይ ፍርድ ቤት የግማሽ...
Read More
ከኢህዴን መስራቾች አንዱ የሆኑት ብ/ጄ አከለ አሳዬ አረፉ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከኢህዴን መስራቾች አንዱ የሆኑት ብ/ጄ አከለ አሳዬ አረፉ፡፡

ብ/ጄ አከለ አሳዬ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ በ1961 ዓ.ም ተወለዱ፡፡በ17 ዓመታቸዉ የደርግ ስርዓትን ለመገርሰስ በአካባቢዉ ሲንቀሳቀስ የነበረዉን...
Read More
በኢትዮጵያ ከመጪው ቅዳሜ ጀምሮ የኮቪድ 19 ክትባት መስጠት ይጀመራል ተብሏል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ከመጪው ቅዳሜ ጀምሮ የኮቪድ 19 ክትባት መስጠት ይጀመራል ተብሏል፡፡

የጤና ሚኒስቴር እንዳለዉ መጪው ቅዳሜ መጋቢት 4 ቀን 2013 ዓ.ም በሁሉም ክልሎች እና የከተማ መስተዳድሮች ክትባቱ እንደሚሰጥ ታዉቋል፡፡ ክትባቱን ለመስጠት...
Read More
በስራ ላይ ያለዉ የኢትዮጵያ ሳይንስ፤ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ፖሊሲ ለስራ ፈጠራ ትኩረት የነፈገ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በስራ ላይ ያለዉ የኢትዮጵያ ሳይንስ፤ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ፖሊሲ ለስራ ፈጠራ ትኩረት የነፈገ መሆኑ ተገለጸ፡፡

ሚንስቴሩ ይህን ፖሊሲ በመሻሻል ላይ የሚገኝ ሲሆን የተሻሻለዉ ፖሊሲ ስራ ፈጠራን ማእከል ማድረግ እንደሚገባው ተጠቁሟል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሳይንስ ቴክኖሎጂና...
Read More
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ዛሬ ትግራይ ክልል ይጓዛሉ ተብሏል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ዛሬ ትግራይ ክልል ይጓዛሉ ተብሏል፡፡

አምባሳደር ጊታ ፓሲ ዛሬ ወደ ትግራይ የሚያደርጉት ጉብኝት የመጀመሪያውን ይፋዊ የሀገር ውስጥ ጉብኝታቸዉ መሆኑም ታዉቋል፡፡ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ሀገራቸዉ ተጋላጭ...
Read More