ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ የጥምር መንግስት ለመመስረት የሚስቻላቸዉን ድምጽ አሁንም ላያገኙ ይችላል ተብሏል፡፡
ኮንቴነር የጫነች መርከብ ስዊዝ ካናልን ዘጋች፡፡
ኢሰመኮ በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ ተፈጽሟል ስለተባለዉ የሰብአዊ መብት ጥሰት በመጀመሪያ ሪፖርቱ ምን አለ?
ኢራን የሳዑዲ መራሹ ጦር በየመን ላይ እያደረሰ ያለውን ጥቃት እንደምትቃወም ገለፀች፡፡
ጆ ባይደን የሰሜን ኮሪያ ሚሳኤል ማስወንጨፍ አሳሳቢ ነገር አይደለም ብለዋል፡፡
ከ18 አመት በታች ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የኮሮና ቫይረስ ክትባት አይሰጥም ተባለ።
ብሄራዊ ቡድኑ በወንበዴዎች ታገተ
ኢትዮጵያ በአሜሪካ የፀጥታ ድልድል ላይ እንደማትገባ ሁሉ አሜሪካም በኢትዮጵያ ጉዳይ ባትገባ ጥሩ ነው— ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ
ለትግራይ ክልል መልሶ ግንባታ 40 ቢሊዮን ብር ወጪ ተደርጓል ተባለ፡፡
ስለክትባት መወራት ከተጀመረ በኋላ ህብረተሰቡ ውስጥ መዘናጋት በመምጣቱ ምክንያት የተጠቂዎች ቁጥር መጨመር እያሳየ ነው ተብሏል፡፡
በትግራይ ከ 30 ሺህ በላይ እስረኞች ያለአግባብ ከእስር ተለቀዋል—ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ
ካናል ፕላስ በኢትዮጵያ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው፡፡
በኢትዮጵያ የቲቢ በሽታ እንዳለባቸዉ ከሚታሰቡ ሰዎች 29 በመቶ የሚሆኑት ወደ ጤና ተቋማት እየሄዱ አይደለም ተባለ፡፡
በያዝነው ወር ብቻ ኢትዮጵያ 3 ቢሊዮን ብር የነዳጅ እዳ አለባት ተባለ፡፡
ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረት ውጭ በህዳሴው ግድብ ላይ ሌላ አደራዳሪ እንደማትፈልግ በድጋሜ አስታወቀች፡፡
በአሜሪካ ኮሎራዶ አንድ ጥቃት አድራሽ በገበያ ማዕከል በከፈተው ተኩስ 10 ሰዎች ተገደሉ፡፡
በማጉፉሊ የብሔራዊ የአስክሬን ሽኝት ወቅት 5 የቤተሰብ አባላት ተረጋግጠው መሞታቸው ተነግሯል፡፡
ሳዑዲ አረቢያ የየመን ጦርነትን ለማቆም የሚያስችል የሰላም ዕቅድ አቅርባለች፡፡
ኢትዮጵያ የዉጭ ጣልቃ ገብነትን ከመከላከል ረገድ አብዛኛዉ ዲፕሎማቶቿ ላይ ክፍተኛ ክፍተቶች ይስተዋላሉ ተባለ፡፡
ለቀድሞው ፕሬዝዳንት ጆን ማጉፉሊ በታንዛኒያ ዋና ከተማ ዶዶማ ብሔራዊ የአስከሬን ሽኝት እየተፈፀመ ይገኛል፡፡
