ዜና
የእንግሊዙ እና የደቡብ አፍሪካው ልውጡ የኮሮና ቫይረስ በሩዋንዳ መገኘቱ ተረጋገጠ፡፡
በሰባት ቀናት ብቻ ከ53 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለፀ፡፡
የሪፐብሊክ ኮንጎ ዋነኛ የፖለቲካ ተቀናቃኝ በኮሮና ቫይረስ መሞታቸው ተነገረ፡፡
በአዉስትራሊያ የጎርፍ አደጋ ከ18 ሺህ በላይ ሰዎችን አፈናቀለ፡፡
ግምቱ ከ1 ሚሊየን በላይ የሆነ 108 የልብስ ቦንዳ ተያዘ፡፡
ኢትዮጵያን በአሁኑ ሰዓት የበረሃ አንበጣ መንጋ እንደማያሰጋት ተገለፀ፡፡
በድሬዳዋ ከተማ የኦክስጅን እጥረት ማጋጠሙ ተነገረ።
አሜሪካ ሶማሊያን አስጠንቅቃለች፡፡
የአውሮፓ ህብረት በማይናማር ወታደራዊ ሀይሎች ላይ ማእቀብ ሊጥል ነው፡፡
ፑቲን ጆ ባይደንን በቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ላይ እንጋጠም ብለዋቸዋል፡፡
መጋቢት 19 በአዲስ አበባ ህዝባዊ ሰልፍ ሊደረግ ነው፡፡
የአማራ ክልል መንግስት የወሰደብኝን ከ 6 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ ሊመልስልኝ ይገባል ሲል ህብር ስኳር አክሲዮን ማህበር ጠየቀ፡፡
የአውሮፓ ህብረት አስትራዜኔካ ክትባት ውጤታማና አስተማማኝ ነው አለ፡፡
ስፔን በማይድን በሽታ የሚሰቃዩ ህመምተኞችን በፍቃዳቸው እንዲሞቱ የሚፈቅድ ህግን አፀደቀች፡፡
ባለፉት 8 ወራት ከ190 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ቻይና አሜሪካን አስጠነቀቀች፡፡
በአገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች በሚንቀሳቀሱ ፅንፈኛ ሓይሎች ምክንያት የሚደርሰዉን ሰብአዊ ቀዉስ የፈደራልና የክልል መንግስታት በመተባበር እንዲያስቆሙ አብንና ባልደራስ ጠየቁ፡፡
ትራምፕ ደጋፊዎቻቸዉ የኮቪድ 19 ክትባት እንዲወስዱ አሳሰቡ፡፡
በትላንትናው እለት በደረሱ ድንገተኛ የእሳት አደጋዎች ከሁለት ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ደርሷል ተባለ፡፡
በዛሬዉ እለት ቁጥራቸው 100 የሚጠጉ አሽከርካሪዎች ስራችንን አቁመናል አሉ፡፡
