ዜና

በፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን መስሪያ ቤት ታመመ በተባለ አንድ ሰራተኛ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው አገልግሎት ዳግም ተጀመረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን መስሪያ ቤት ታመመ በተባለ አንድ ሰራተኛ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው አገልግሎት ዳግም ተጀመረ።

የተሽከርካሪ የፍጥነት መገደቢያን በተመለከተ ከፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን መስርያ ቤት አገልግሎት የሚፈልጉ ባለ ጉዳዮች አገልግሎቱን ማግኘት እንዳልቻሉ ለኢትዮ ኤፍ ኤም ቅሬታ...
Read More
የአማዞን ደን በህገ-ወጥ መንገድ ፌስ ቡክ ላይ ለሽያጭ መቅረቡ ብዙዎችን አስገርሟል፡፡
የውጭ ዜና

የአማዞን ደን በህገ-ወጥ መንገድ ፌስ ቡክ ላይ ለሽያጭ መቅረቡ ብዙዎችን አስገርሟል፡፡

የዓለማችን ዋና እስትንፋስ ነዉ በሚል የሚገለጸዉ የአማዞንን ደን ሻጭ ነን የሚሉ ወገኖች ብቅ ብለዋል፡፡ በደቡባዊ አሜሪካ የሚገኘዉ የዓለማችን ታላቁ ጥቅጥቅ...
Read More
የኢትዮጵያ ተስማሚነትና ምዘና ኤጀንሲ በ26 ከተሞች የውሀ ፍተሻ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ተስማሚነትና ምዘና ኤጀንሲ በ26 ከተሞች የውሀ ፍተሻ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ።

ከሁለት አመት በፊት ደሴና ወላይታ ሶዶ ከተሞች የከርሰ ምድር ውሀ በኢትዮጵያ ተስማሚነትና ምዘና ኤጀንሲ ተፈትሾ ጥራቱ መረጋገጡ ይፋ ተደርጎ ነበር።...
Read More
በኢትዮጵያ ካሉ 108 የከረሜላ ፋብሪካዎች ውስጥ 2ቱ ብቻ ደረጃቸውን ጠብቀው እንደሚያመርቱ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ካሉ 108 የከረሜላ ፋብሪካዎች ውስጥ 2ቱ ብቻ ደረጃቸውን ጠብቀው እንደሚያመርቱ ተገለጸ።

አብዛኛው የሎሊፖፕ እና የከረሜላ አምራቾች ከአመራረት ሂደቱ ጀምሮ እስከ አስተሻሸግ ድረስ የጥራት ችግር ያለባቸው መሆኑ ተገልጿል። በኢትዮጲያ ምግብ እና መድሃኒት...
Read More
ኢትዮጵያ እንቁላል ከውጭ አገራት ልታስገባ ነው መባሉ እንደማይገርመው የኢትዮጵያ ዶሮ አርቢዎች እና አቀናባሪዎች ማህበር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ እንቁላል ከውጭ አገራት ልታስገባ ነው መባሉ እንደማይገርመው የኢትዮጵያ ዶሮ አርቢዎች እና አቀናባሪዎች ማህበር አስታወቀ።

የዩክሬን ብዙሃን መገናኛ በትናንትናው ዕለት አገራቸው ወደ ኢትዮጵያ እንቁላል መላክ ልትጀምር መሆኑን የሚገልጽ ዘገባ ከተሰራጨ በኋላ ጉዳዩ የብዙዎችን ትኩረትን ስቧል።...
Read More
በአዲስ አበባ ዘመናዊ የአየር ጥራት መለኪያ መሳሪያ ሊተከል ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ዘመናዊ የአየር ጥራት መለኪያ መሳሪያ ሊተከል ነው።

የአዲስ አበባ ከተማ አካበቢ ጥበቃና አረንጓዴ ልማት ኮሚሽን አማካሪ የሆኑት አቶ ጥበቡ አሰፋ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደገለፁት፣ ኮሚሽኑ ከC40s (የአየር...
Read More
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ላይ ተወዳዳሪ አምራቾችን ካልፈጠረች የአገራት ሸቀጦች ማራገፊያ ልትሆን ትችላለች ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ላይ ተወዳዳሪ አምራቾችን ካልፈጠረች የአገራት ሸቀጦች ማራገፊያ ልትሆን ትችላለች ተባለ።

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት እንዳስታወቀው አገሪቱ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ተግባራዊ ከማድረጓ በፊት የንግዱ ማህረሰብን ብቁ ማድረግ ያስፈልጋል...
Read More
በኦሮሚያ ክልል የፍርድ ቤቶች ትዕዛዝ አለመከበሩ አሳሳቢ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አሳሰበ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል የፍርድ ቤቶች ትዕዛዝ አለመከበሩ አሳሳቢ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አሳሰበ።

ኮሚሽኑ የኦሮሚያ ክልል ሙሃመድ ዴክሲሶን በአፋጣኝ ከእስር እንዲለቅ አስጠንቅቋል። ኮሚሽኑ ከየካቲት 6 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ በጅማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ...
Read More
ኢትዮጵያ እንቁላል ከዩክሬን ልታስገባ መሆኑ ተነገረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ እንቁላል ከዩክሬን ልታስገባ መሆኑ ተነገረ።

ዩክሬን ከፍተኛ የሆነ የእንቁላል ምርትን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት ላይ መድረሷን አስታዉቃለች፡፡ ኢትዮጵያ እና ዩክሬን በእንቁላሎቹ ጥራት ዙሪያና...
Read More
በፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን መስሪያ ቤት ታመመ በተባለው አንድ ሰራተኛ ምክንያት ባለጉዳዮች እየተጉላሉ መሆኑን ተናገሩ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን መስሪያ ቤት ታመመ በተባለው አንድ ሰራተኛ ምክንያት ባለጉዳዮች እየተጉላሉ መሆኑን ተናገሩ።

የተሽከርካሪ የፍጥነት መገደቢያን በተመለከተ ከፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን መስርያ ቤት አገልግሎት የሚፈልጉ ባለ ጉዳዮች አገልግሎቱን ማግኘት እንዳልቻሉ ለኢትዮ ኤፍ ኤም ቅሬታ...
Read More
ኳታር የአለም ዋንጫ ዝግጅት በምትገነባው ስታዲየሞች ምክንያት 6ሺህ አምስት መቶ ዜጎች ህይወት ማለፉ ተምማ።
የውጭ ዜና

ኳታር የአለም ዋንጫ ዝግጅት በምትገነባው ስታዲየሞች ምክንያት 6ሺህ አምስት መቶ ዜጎች ህይወት ማለፉ ተምማ።

ኳታር ለ2022 ለምታዘጋጀው የአለም ዋንጫ በምትገነባቸው ስታድየሞች ላይ እስካሁን 6 ሺህ 500 ሰራተኞች ሞተዋል ተብሏል፡፡ ይህ ማለት ደግሞ በየሳምንቱ 12...
Read More
በኦሮሚያ ክልል ኤች አይ ቪ ኤድስን ራስን በራስ መመርመር ተጀመረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል ኤች አይ ቪ ኤድስን ራስን በራስ መመርመር ተጀመረ።

በሙከራ ደረጃ የነበረው የኤች አይ ቪ ተመርማሪውን ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ይጨምረዋል የተባለው ፤ ራስን በራስ ኤች አይ ቪ የመመርመር አሰራር...
Read More
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከስፖርት አወራራጅ ቤቶች 50 ሚሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከስፖርት አወራራጅ ቤቶች 50 ሚሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።

አስተዳደሩ ባለፉት ሰባት ወራት ውስጥ በኢትዮጵያ ካሉ 42 የስፖርት አወራራጅ ቤቶች 50 ሚሊዮን ብር ገቢ አግኝቻለሁ ብሏል። የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር...
Read More
ዳሽን ባንክ 25ኛ የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ ነጻ የአውቶቡስ አገልግሎት ሊሰጥ ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

ዳሽን ባንክ 25ኛ የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ ነጻ የአውቶቡስ አገልግሎት ሊሰጥ ነው።

የባንኩ ስራ አስፈጻሚ አቶ አስፋው አለሙ አከባበሩን አስመልክቶ በአዲስ አበባ መግለጫ በመስጠት ላይ ናቸው። 25ኛ አመት በአሉን አስመልክቶ በነገው ዕለት...
Read More
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ጊዜያዊ የመንጃ ፈቃድ እየሰጠ መሆኑን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ጊዜያዊ የመንጃ ፈቃድ እየሰጠ መሆኑን አስታወቀ።

ከሰሞኑ አሽከርካሪዎች እየተሰጠን ያለዉ የመንጃ ፈቃድ ጥራት የሌለዉ የወረቀት መንጃ ፈቃድ ነዉ፤ይህ ለምን ሆነ የሚል ጥያቄዎችን በማንሳት ላይ ናቸው። ለጥያቄያችንም...
Read More
በኢትዮጵያ ቆላማ አካባቢዎች የወፍ መንጋ ተከሰተ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ቆላማ አካባቢዎች የወፍ መንጋ ተከሰተ።

የግብርና ሚኒስቴር ለ ኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በቆላማ አካባቢዎች ላይ የወፍ መንጋ መራባቱን አስታውቋል፡፡ የሚኒስቴሩ የእጽዋት ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ በላይነህ...
Read More
በኢኳዶር ማረሚያ ቤት በተቀሰቀሰ ግጭት የ50 ሰዎች ህይወት አለፈ።
የውጭ ዜና

በኢኳዶር ማረሚያ ቤት በተቀሰቀሰ ግጭት የ50 ሰዎች ህይወት አለፈ።

በአገሪቱ ሶስት ከተሞች በተቀጣጠለው የማረሚያ ቤት ተቃውሞ ከሟቾች በተጨማሪም በርካታ ዜጎች እንደተጎዱም ታውቋል። የግጭቱ መንስኤ በሁለት ተቀናቃኝ እስረኞቾ መካከል በተፈጠረ...
Read More
ከአንድ ወር በፊት መተግበር የጀመረው የአፍሪካ ነጻ የንግድ ስምምነት ኢትዮጵያን ይጠቅም ይሆን?
የሀገር ውስጥ ዜና

ከአንድ ወር በፊት መተግበር የጀመረው የአፍሪካ ነጻ የንግድ ስምምነት ኢትዮጵያን ይጠቅም ይሆን?

የአፍሪካ ነጻ የንግድ ዞን የአፍሪካ አገራት ምርቶቻቸውን ከቀረጥ ነጻ በሆነ መንገድ ወደ ገበያ አንዲያቀርቡ እና የእርስ በርስ የንግድ ትስስርን ለማሳደግ...
Read More
ኢትዮጵያ ከሱዳን ጋር ባለው የድንበር ውዝግብ የትኛውንም ወገን አስታርቁኝ ብላ አለመጠየቋን የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ከሱዳን ጋር ባለው የድንበር ውዝግብ የትኛውንም ወገን አስታርቁኝ ብላ አለመጠየቋን የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ።

ሱዳን በህገወጥ መንገድ ከያዘችው መሬት የምትወጣ ከሆነ ኢትዮጵያ ለድርድር ዝግጁ መሆኗንም አስታውቃለች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው የሱዳን ወታደራዊ ክንፍ የያዘውን...
Read More
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት 26 ቢሊዮን ብር መክሰሩን ተገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት 26 ቢሊዮን ብር መክሰሩን ተገለፀ።

ድርጅቱ እንዳስታወቀው መንግስት ሰሞኑን የነዳጅ መሸጫ ዋጋ ማስተካከያ በማድረጉ ምክንያት የ26 ቢሊዮን ብር ኪሳራ ደርሶብኛል ብሏል። እኛ መንግስት በሊትር ላይ...
Read More