ዜና

በመተከል ዞን በሁሉም ወረዳዎች የምርጫ ጣቢያዎች ተከፈቱ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በመተከል ዞን በሁሉም ወረዳዎች የምርጫ ጣቢያዎች ተከፈቱ፡፡

የፀጥታ ችግር በነበረበት የቤኒሻንጉል ክልል መተከል ዞን ላይ በሁሉም ወረዳዎች የምርጫ ጣቢያ መክፈቱን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ በመተከል ዞን በሚገኙት 7...
Read More
በዲሞክራቲክ ኮንጎ የጣሊያን አምባሳደር መገደላቸዉ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

በዲሞክራቲክ ኮንጎ የጣሊያን አምባሳደር መገደላቸዉ ተገለጸ፡፡

የጣሊያን መንግስት እንዳስታወቀዉ በዲሞክራቲክ ኮንጎ የአገሪቱ አምባሳደር የነበሩት ሉካ አታናሲዮ በተባበሩት መንግስታት ተሽከራካሪ ዉስጥ ሆነዉ በመጓዝ ላይ ሳሉ በተፈፀመባቸዉ ጥቃት...
Read More
የዘንድሮው የናይል ተፋሰስ ኢኒሼቲቭ አባል ሀገራት ስብሰባ ዛሬ ይጀመራል፡፡
የውጭ ዜና

የዘንድሮው የናይል ተፋሰስ ኢኒሼቲቭ አባል ሀገራት ስብሰባ ዛሬ ይጀመራል፡፡

በናይል ተፋሰስ ኢኒሼቲቭ አባል አገራት መካከል የሚደረገው አመታዊ ስብሰባ ዛሬ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በበይነ መረብ መካሄድ እንደሚጀምር ተነግሯል፡፡ የናይል ተፋሰስ ኢኒሼቲቭ...
Read More
የፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ባዕድ ነገሮችን መለየት የሚያስችሉ ዘመናዊ የፍተሻ ማሽኖችን መተግበር ጀመረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ባዕድ ነገሮችን መለየት የሚያስችሉ ዘመናዊ የፍተሻ ማሽኖችን መተግበር ጀመረ።

የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በቃሊቲ ማረሚያ ቤት እና በቀጠሮ ማረፊያ ቤት የተለያዩ ዘመናዊ የፍተሻ ማሽኖችን ወደ ስራ ማስገባቱን ተቋሙ ለኢትዮ...
Read More
የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ለተጨማሪ 10 የሬድዮ ጣቢያዎች ፍቃድ ሊሰጥ ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ለተጨማሪ 10 የሬድዮ ጣቢያዎች ፍቃድ ሊሰጥ ነው።

የባለስልጣኑ ምክትል ዳይሬክተር አቶ ወንድወሰን አንዱዓለም ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት፣ በዚህ ዓመት ለ10 የንግድ ሬድዮ ጣቢያዎች ፈቃድ ለመስጠት ባለስልጣኑ መዘጋጀቱን...
Read More
20 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመውን እጣ አሸናፊ እድለኛ እንደጠፋበት ብሔራዊ ሎተሪ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

20 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመውን እጣ አሸናፊ እድለኛ እንደጠፋበት ብሔራዊ ሎተሪ አስታወቀ።

ጳጉሜ አምስት ቀን 2012 ዓ.ም የወጣው 20 ሚሊየን ብር የሚያሸልመው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ እጣ አሸናፊ አልታወቀም ተብሏል፡፡ የእጣ ቁጥሩ ከወጣ ከአምስት...
Read More
በኢትዮጵያ 123 የብሌን ንቅለ ተከላ ተደረገ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ 123 የብሌን ንቅለ ተከላ ተደረገ።

ባለፉት 12 ወራት ውስጥ በኢትዮጵያ የአይን ባንክ 123 የአይን ንቅለ ተከላ መደረጉ ተነግሯል። የአይን ባንክ ዳይሬክተር ወ/ሮ ለምለም አየለ ለኢትዮ...
Read More
ሶሪያ በየቀኑ 140 ሺ በርሜል በላይ ነዳጅ በአሜሪካ እየተዘረፍኩ ነዉ አለች፡፡
የውጭ ዜና

ሶሪያ በየቀኑ 140 ሺ በርሜል በላይ ነዳጅ በአሜሪካ እየተዘረፍኩ ነዉ አለች፡፡

በሶሪያ በእንግሊዝኛዉ ምህጻረ ቃሉ SDF ወይም የሶሪያ ዲሞክራሲያዊ ሃይል የሚባል ታጣቂ ቡድን አለ:: ይህ ታጣቂ ቡድን ደግሞ ከፍተኛ ድጋፍ የሚደረግለት...
Read More
ታዋቂዋ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ዶክተር ሞሚና ሙሀመድ ከኢትዮጵያ የወጡት ባለመስማማት አይደለም ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ታዋቂዋ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ዶክተር ሞሚና ሙሀመድ ከኢትዮጵያ የወጡት ባለመስማማት አይደለም ተባለ።

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሳወቀው የኮሌጁ የኩላሊት ህክምና ክፍል ሀላፊ የነበሩት ዶክተር ሞሚና ሙሀመድ ከሀገር...
Read More
መንግስት ከመጋቢት ጀምሮ ነዳጅን በዱቤ መግዛት እንዲቀር በሚል ያስተላለፈው ውሳኔ እንዲዘገይለት የኢትዮጵያ ነዳጅ አዳዮች ማህበር ጠየቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት ከመጋቢት ጀምሮ ነዳጅን በዱቤ መግዛት እንዲቀር በሚል ያስተላለፈው ውሳኔ እንዲዘገይለት የኢትዮጵያ ነዳጅ አዳዮች ማህበር ጠየቀ።

መንግስት በንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚንስቴር በኩል ከመጋቢት 1 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የነዳጅ አከፋፋይ ኩባንያዎች ነዳጅ በዱቤ ይወስዱ የነበረውን አሰራር...
Read More
ማክሮን ከሚመረተዉ የኮቪድ 19 ክትባት ዉስጥ ከ 4 እስከ 5 በመቶ የሚሆነዉ ለድሃ ሀገራት ይሰጥ የሚል ፕሮፖዛል አቅርበዋል፡፡
የውጭ ዜና

ማክሮን ከሚመረተዉ የኮቪድ 19 ክትባት ዉስጥ ከ 4 እስከ 5 በመቶ የሚሆነዉ ለድሃ ሀገራት ይሰጥ የሚል ፕሮፖዛል አቅርበዋል፡፡

የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን፣ፕሮፖዛሉን ለአዉሮፓ ህብረት አባል ሀገራትና ለአሜሪካ ነዉ ማቅረባቸዉ የተነገረዉ፡፡ ይህን ክትባት በፍትሃዊነት ማሰራጨትና በጋራ መጠቀም ካልተቻለ፣ የሃገራትን...
Read More
ኢትዮጵያ በኦጋዴን ተፋሰስ አገኘሁ ያለችው የተፈጥሮ ነዳጅ እስካሁን ለምን ዘገየ?
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በኦጋዴን ተፋሰስ አገኘሁ ያለችው የተፈጥሮ ነዳጅ እስካሁን ለምን ዘገየ?

የቻይናው ፖሊ ጂሲኤል ፔትሮሊየም ኢንቨስትመንት የተሰኘው ኩባንያ በሶማሊ ክልል ሂላላ በተባለው ሥፍራ ያገኘውን የተፈጥሮ ጋዝ 2010 ዓ.ም የሙከራ ምርት ማውጣት...
Read More
በአማራ ክልል ባለፉት 10 ቀናት ውስጥ ብቻ ሰርግ ላይ በተተኮሰ የደስደስ ጥይት የ5 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል ባለፉት 10 ቀናት ውስጥ ብቻ ሰርግ ላይ በተተኮሰ የደስደስ ጥይት የ5 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ።

ሰርግ ላይ አላግባብ በሚተኮስ ጥይት የሰው ህይወት እየጠፋ መሆኑን የአማራ ክልል ፖሊስ አስታውቋል። በምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር ውስጥ በሚገኙ አምስት...
Read More
የታሪፍ ማሻሻያው የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎችን እንደማይመለከት የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የታሪፍ ማሻሻያው የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎችን እንደማይመለከት የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ።

በትራንስፖርት ቢሮ የኮምንኬሽን ዳይሬክተር አቶ አረጋዊ ማሩ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት፣ ዛሬ ተደረገ የተባለዉ የትራንስፖርት ታሪፍ ጭማሬ የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎትን...
Read More
በመላው ትግራይ ኤሌክትሪክ ዳግም ተቋረጠ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በመላው ትግራይ ኤሌክትሪክ ዳግም ተቋረጠ፡፡

የፅንፈኛው ህወሓት ርዝራዦች በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ በፈፀሙት ጥቃት በመላው ትግራይ ኤሌክትሪክ ዳግም ተቋርጧል፡፡ የፅንፈኛው ህወሓት ርዝራዦች አዲጉዶም በተባለ አካባቢ...
Read More
ሰብዓዊነትና ፍቅር ለትግራይና መትከል በሚል የተቋቋመው የእርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴ እና አለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት ልዩ የእርዳታ ማሰበሰቢያ መርሃግሮችን አስታውቀዋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ሰብዓዊነትና ፍቅር ለትግራይና መትከል በሚል የተቋቋመው የእርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴ እና አለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት ልዩ የእርዳታ ማሰበሰቢያ መርሃግሮችን አስታውቀዋል።

ይህም በመላው ሀገራችን የሚገኙ ዜጎች በሙሉ የሚችሉትን እርዳታ እንዲያደርጉ በሚል በ6 ክፍሎች በመመደብና እንዲሰባሰቡ በማደረግ እንደሆነ ኮሚቴው አስታውቋል። በዚህም መሰረት፡-...
Read More
በአሜሪካ በተከሰተ ከፍተኛ ቅዝቃዜ የ20 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
የውጭ ዜና

በአሜሪካ በተከሰተ ከፍተኛ ቅዝቃዜ የ20 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

በሃገሪቱ በተለያዩ ከተሞች የተከሰተዉ የአየር ቅዝቃዜ ከ25 ዓመታት ወዲህ አጋጥሞ አያዉቅም ተብሏል፡፡ በሚኒሶታ እስከ -39፣በሰሜን ዳኮታ እስከ -26 እንዲሁም በነብራስካ...
Read More
በአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ተደረገ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ተደረገ፡፡

ባለፉት ሁለት ወራት በነዳጅ ላይ የታየውን የዋጋ ጭማሪ ከግምት በማስገባት የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ማድረጉን የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ...
Read More
ኢዜማ በቢሾፍቱ ለሞተው አባሉ መታሰቢያ ሐውልት መስሪያ ቦታ እንዲሰጠው ጠየቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢዜማ በቢሾፍቱ ለሞተው አባሉ መታሰቢያ ሐውልት መስሪያ ቦታ እንዲሰጠው ጠየቀ።

የኢዜማ የቢሾፍቱ ከተማ የአድአ ምርጫ ወረዳ 1 ሊቀመንበር የነበሩት ግርማ ሞገስ ለገሰ የካቲት 7 ቀን 2013 ዓ.ም ምሽት በተተኮሰባቸው ጥይት...
Read More
በአዉሮፓ ህብረት የንግድ አጋርነት አሜሪካ በቻይና ብልጫ ተወስዶባታል፡፡
የውጭ ዜና

በአዉሮፓ ህብረት የንግድ አጋርነት አሜሪካ በቻይና ብልጫ ተወስዶባታል፡፡

ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ተጽዕኖ በቶሎ ያገገመችዉ ቻይና ከአዉሮፓ ሀገራት ጋር ያላትን ኢኮኖሚያዊ ትስስር እያጠናከረች ትገኛለች፡፡ አሜሪካ በበላይነት ተቆጣጥረዉ በቆየችዉ የህብረቱ...
Read More