ዜና

በእንግሊዝ አሁንም ሌላ አዲስ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ተገኘ።
የውጭ ዜና

በእንግሊዝ አሁንም ሌላ አዲስ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ተገኘ።

በእንግሊዝ የኢንዲንበርግ ዩኒቨርስቲ ተማራማሪ ሳይንቲስቶች ከቆየውና በቅርብ ጊዜ ከተከሰቱት የዩኬና የደቡብ አፍሪካ ዝርያዎች የተለየ አዲስ የኮሮና ቫይረስ አይነት ማግኘታቸውን አስታውቀዋል።...
Read More
በአዲስ አበባ 10 ሺህ 500 ዘመናዊና አዳዲስ መኪናዎች ለ20 የላዳ ታክሲ ማህበራት መተላለፉ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ 10 ሺህ 500 ዘመናዊና አዳዲስ መኪናዎች ለ20 የላዳ ታክሲ ማህበራት መተላለፉ ተገለጸ።

የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ሃላፊ ኢንጅነር ስጦታው አካለ በከተማዋ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ዙሪያ መግለጫ በመስጠት ላይ ናቸው። ሃላፊው በዚህ ጊዜ...
Read More
አንቶኒዮ ፋዉቺ ለሳይንስ ጥብቅና የቆሙ በሚል 1 ሚሊዮን ዶላር ተሸለሙ፡፡
የውጭ ዜና

አንቶኒዮ ፋዉቺ ለሳይንስ ጥብቅና የቆሙ በሚል 1 ሚሊዮን ዶላር ተሸለሙ፡፡

አሜሪካዊዉ የተላላፊ በሽታዎች ምሁር አንቶኒዮ ፋዉቺ የኮሮና ወረርሽኝን በመከላከል ዙሪያ ከቀድሞዉ የአሜሪካ ፕሬዝዳት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ሲወዛገቡ ቆይተዋል፡፡ በዚህም ፋዉቺ...
Read More
በአዲስ አበባ በ49 ሚሊዮን ብር ወጪ የመረጃ ቋት ሊገነባ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ በ49 ሚሊዮን ብር ወጪ የመረጃ ቋት ሊገነባ ነው፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወሳኝ ኩነት መረጃና ምዝገባ ኤጀንሲ ከ49 ሚሊዮን ብር በላይ በመመደብ የራሱን የመረጃ ቋት ሊገነባ መሆኑን ገልጿል፡፡...
Read More
በሱዳን የተነሳው ህዝባዊ ዓመጽ ወደ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ተስፋፋ፡፡
የውጭ ዜና

በሱዳን የተነሳው ህዝባዊ ዓመጽ ወደ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ተስፋፋ፡፡

ለሱዳናዊያን የዳቦ ጥያቄ አዲስ ባይሆንም ሱዳናዊያን ተማሪዎች የዳቦ ጥያቄ ይዘው አደባባይ ወጥተዋል፡፡ በሺህዎች የሚቆጠሩ ሱዳናዊያን ተማሪዎች የዳቦ ጥያቄ ይዘው አደባባይ...
Read More
በኢትዮጵያ 426 አይነት ጥቅም ላይ ሊውሉ የማይችሉ የፀረ ተባይ መድሃኒቶች መከማቸታቸው ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ 426 አይነት ጥቅም ላይ ሊውሉ የማይችሉ የፀረ ተባይ መድሃኒቶች መከማቸታቸው ተገለጸ።

በአያያዝ ጉድለት እና የመጠቀሚያ ጊዜ አልፎባቸው ከተከማቹ ኬሚካሎች ውስጥም 80 በመቶዎቹ አለመወገዳቸውን የፌዴራል መንግስት የግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ አስታውቋል። ኤጀንሲው...
Read More
በአዲስ አበባ ባለፉት ሁለት ቀናት ውስጥ በደረሱ ድንገተኛ አደጋዎች የሶስት ሰው ህይወት አለፈ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ባለፉት ሁለት ቀናት ውስጥ በደረሱ ድንገተኛ አደጋዎች የሶስት ሰው ህይወት አለፈ፡፡

በአዲስ ትናንት እና ከትናንስ በስቲያ በተለያዩ ቦታዎች በተከሰቱ ድንገተኛ አደጋዎች የሶስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 2 ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት መውደሙ...
Read More
በስምንት ክልሎች የሚገኙ 25 ከተሞችን መብራት እንዲያገኙ የሚያስችል የ20 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ስምምነት ተፈረመ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በስምንት ክልሎች የሚገኙ 25 ከተሞችን መብራት እንዲያገኙ የሚያስችል የ20 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ስምምነት ተፈረመ።

ይህ ስምምነት የገጠር ከተሞችን በፀሀይ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግን መሰረት ያደረገ መሆኑ ተጠቁሟል። ይህ ፕሮጀክት በስምንት ክልሎች በተመረጡ...
Read More
ኦነግ በቀጣዩ ምርጫ ላይ የሚያስመዘግበው እጩ ተወዳዳሪ እንደሌለው አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኦነግ በቀጣዩ ምርጫ ላይ የሚያስመዘግበው እጩ ተወዳዳሪ እንደሌለው አስታወቀ።

ከአራት ወራት በኋላ እንደሚካሄድ የሚጠበቀው 6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ ፓርቲዎች የእጩ ተወዳዳሪዎቻቸውን ከሰኞ ከየካቲት 8 እስከ 21 ቀን 2013 ዓ.ም...
Read More
በኦሮሚያ ክልል ኤች አይ ቪ ኤድስን መከላከልና ማከም ላይ ለውጥ ያመጣል የተባለ የ400 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል ኤች አይ ቪ ኤድስን መከላከልና ማከም ላይ ለውጥ ያመጣል የተባለ የ400 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ።

የተናቀናጀ የጤና እና ልማት አገልግሎት ድርጅት የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከኦሮሚያ ጤና ቢሮ ጋር በጋራ ለሶስት አመታት የሚተገብሩት ይሄ ፕሮጀክት...
Read More
ብሔራዊ የደም ባንክ ባለፉት ስድስት ወራት ከ146 ሺህ በላይ ከረጢት ደም መሰብሰቡን ገለፀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ብሔራዊ የደም ባንክ ባለፉት ስድስት ወራት ከ146 ሺህ በላይ ከረጢት ደም መሰብሰቡን ገለፀ፡፡

ብሔራዊ የደም ባንክ አገልግሎት ባለፉት ስድስት ወራት በአገር አቀፍ ደረጃ ከ146 ሺህ በላይ ከረጢት ደም ከበጎ ፈቃደኛ ደም ለጋሾች ሰበስቤያለሁ...
Read More
የጡረታ መዋጮ ገቢ የማያደርጉ የግል ድርጅቶች ንብረታቸውን እስከመሸጥ የሚደረስ እርምጃ ሊወሰድ ይችላል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የጡረታ መዋጮ ገቢ የማያደርጉ የግል ድርጅቶች ንብረታቸውን እስከመሸጥ የሚደረስ እርምጃ ሊወሰድ ይችላል ተባለ።

ድርጅታቸውን ማዘጋትና ንብረታቸውን እስከማሸጥ እርምጃ እንወስዳለን ሲል አስታወቀ፡፡ የፌደራል የግል ድርጅቶች ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የጡረታ መዋጮ ሰብስበው ገቢ የማያደርጉ...
Read More
በትግራይ ክልል ስራ አቁመው ከነበሩ 40 ሆስፒታሎች ውስጥ 15ቱ ሙሉ ለሙሉ ወደ ስራ መመለሳቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ስራ አቁመው ከነበሩ 40 ሆስፒታሎች ውስጥ 15ቱ ሙሉ ለሙሉ ወደ ስራ መመለሳቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ አንዳሉት በክልሉ በተፈጠረው ጦርነት ምክንያት በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መስጠት አቁመው የነበሩ ጤና ተቋማት ወደ አገልግሎት...
Read More
የኤርትራ ወታደሮች በትግራይ ክልል እንደፈለጉ እየገቡና እየወጡ ነው ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኤርትራ ወታደሮች በትግራይ ክልል እንደፈለጉ እየገቡና እየወጡ ነው ተባለ፡፡

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፓርቲ ኢዜማ በክልሉ የተፈጠረውን ጦርነት ተከትሎ ወደ ስፍራው ባቀናበት ወቅት የኤርትራ ወታደሮች ሲንቀሳቀሱ ተመልክቻለሁ ብሏል፡፡ ፓርቲው የአካባቢው...
Read More
የማካይዳራ ነዋሪዎች አሁንም ሳምሪ በተሰኘው ቡድን እና በሱዳን ጦር ጥቃት ሊደርስብን ይችላል የሚል ስጋት እንዳላቸው ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የማካይዳራ ነዋሪዎች አሁንም ሳምሪ በተሰኘው ቡድን እና በሱዳን ጦር ጥቃት ሊደርስብን ይችላል የሚል ስጋት እንዳላቸው ተገለጸ።

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ኢዜማ በማይካድራ እና አካባቢውቅ ተዘዋውሮ ነዋሪዎችን ማነጋገሩን አስታውቋል። በማካይድራው በጭካኔ የተገደሉትን የሟቾችን ትክክለኛ ቁጥር ለማወቅ ተቸግሪያለው...
Read More
በኮንሶ ዞን በተፈጠረው ግጭቶች ከ84 ሺህ በላይ ዜጎች መፈናቀላቸውን ኢዜማ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኮንሶ ዞን በተፈጠረው ግጭቶች ከ84 ሺህ በላይ ዜጎች መፈናቀላቸውን ኢዜማ አስታወቀ።

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ኢዜማ በኮንሶ ዞን በተፈጠረው ግጭት ዙሪያ ያጠናውን ጥናት ዛሬ በአዲስ አበባ ይፋ አድርጓል። ፓርቲው በዚህ ጊዜ...
Read More
በትግራይ ክልል ባለፉት 60 ቀናት ውስጥ ብቻ 108 የአስገድዶ ደፈራ ወንጀሎች መፈጸማቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ባለፉት 60 ቀናት ውስጥ ብቻ 108 የአስገድዶ ደፈራ ወንጀሎች መፈጸማቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ።

ኮሚሽኑ ከጥር 2 ቀን እስከ ጥር 15 ቀን 2013 ዓ.ም. በመቀሌ ከተማ እና በደቡባዊው የትግራይ ዞን አላማጣ፣ መሆኒ እና ኩኩፍቶ...
Read More
ዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተለያዩ አገራት የሚገኙ ዲፕሎማቶች ስለ አገራቸዉ ጥቅም የተሻለ ስራ የሰሩትን እና ያልሰሩትን ሊገመግም ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተለያዩ አገራት የሚገኙ ዲፕሎማቶች ስለ አገራቸዉ ጥቅም የተሻለ ስራ የሰሩትን እና ያልሰሩትን ሊገመግም ነው፡፡

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ኢትዮጵያ አሁን ላይ ከአለም አቀፉ ማህበረሰብ እየገጠማት ያለዉን የተዛባ አመለካከት ለማስረዳት ሁሉም ድፕሎማቶች ስለ አገራቸዉ ብሄራዊ ጥቅም...
Read More
ሞሪ ‹‹ሴት ሲበዛ ጎመን ጠነዛ›› ማለታቸው ቁጣ ቀሰቀሰ፡፡
ስፖርት

ሞሪ ‹‹ሴት ሲበዛ ጎመን ጠነዛ›› ማለታቸው ቁጣ ቀሰቀሰ፡፡

ዓለም አቀፉ የቶኪዮ ኦሎምፒክ አዘጋጅ ኮሚቴ ሊቀመንበር ዮሺሮ ሞሪ ስለ ሴቶች የሰጡት አስተያየት ‹‹ፈጽሞ ተቀባይነት የሌለው ነው›› ብሏል ፡፡ የ83...
Read More
ለ6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ የሚያስፈልጉ የመራጮች እና እጩ ምዝገባ ቅፆች እና ቁሳቁሳችን ከዛሬ ጀምሮ ማጓጓዝ እንደሚጀምር ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ለ6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ የሚያስፈልጉ የመራጮች እና እጩ ምዝገባ ቅፆች እና ቁሳቁሳችን ከዛሬ ጀምሮ ማጓጓዝ እንደሚጀምር ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

ለቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ የሚደረጉ ዝግጅቶች በአብዛኛው መጠናቀቃቸውንም ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ውብሸት አየለ በመግለጫው...
Read More