ዜና

የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕሬዘዳንት ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤልን ጨምሮ የሌሎች የክልሉ ባለስልጣናትን ያለመከሰስ መብት አነሳ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕሬዘዳንት ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤልን ጨምሮ የሌሎች የክልሉ ባለስልጣናትን ያለመከሰስ መብት አነሳ።

ምክር ቤቱ የዶ/ር ደብረጸዮን ገብረሚካኤልን ጨምሮ የሌሎችን ግለሰቦች ያለመከሰስ መብት አንስቷል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ አቃቤ ህግ በተለያዩ ወንጀሎች...
Read More
የጌድዮ ዞን 50 ሺህ ሊትር ቤንዚል ነዳጅ እንደተሰወረበት አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የጌድዮ ዞን 50 ሺህ ሊትር ቤንዚል ነዳጅ እንደተሰወረበት አስታወቀ።

የኢትዮጵያን የነዳጅ ፍላጎት በኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢዎች ድርጅት አማካኝነት ከመካከለኛው ምስራቅ እና ሌሎች አገራት ነዳጅን ወደ ወደብ ያጓጉዛል። በንግድ እና ኢንዱስትሪ...
Read More
የኢፌዴሪ አየር ሀይል የህወሃት ቡድንንን ለማንበርከክ ባሻው ሰዓት ተመላልሶ መደብደቡን እንደሚቀጥል አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢፌዴሪ አየር ሀይል የህወሃት ቡድንንን ለማንበርከክ ባሻው ሰዓት ተመላልሶ መደብደቡን እንደሚቀጥል አስታወቀ።

የአየር ሃይሉ ዋና አዛዥ ሜ/ጄ ይልማ ዛሬ እየሰጡት ባለው መግለጫ እንዳሉት አየር ኃይላችን ጠላት ሊጠቀምባቸው ያሰባቸውን ምርጥ ኢላማዎች በመደብደብ ከጥቅም...
Read More
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ከትግራይ ልዩ ሃይል ጋር በማበር በአገር መከላከያ ሰራዊት ጥቃት የተሳተፉ አባላቱን እያጠራ መሆኑን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ከትግራይ ልዩ ሃይል ጋር በማበር በአገር መከላከያ ሰራዊት ጥቃት የተሳተፉ አባላቱን እያጠራ መሆኑን አስታወቀ።

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ ከታጠቁ እና ጸረ -ሰላም ከሆኑ ሀይሎች ጋር ግንኙነት ያላቸውን አባላቱን በመለየት እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል፡፡ የግንባሩ ቃላ...
Read More
በአድዋ ድልድይ ስር የፈነዳው ፈንጂ፤ ፍተሻው በመጠንከሩ እጃቸው ላይ እንዳይገኝ የፈሩ የጣሉት እንደሆነ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአድዋ ድልድይ ስር የፈነዳው ፈንጂ፤ ፍተሻው በመጠንከሩ እጃቸው ላይ እንዳይገኝ የፈሩ የጣሉት እንደሆነ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ልዩ ስሙ አድዋ ድልድይ በሚባለው ቦታ ከጠዋቱ 2 ሰአት አካባቢ አንድ የታክሲ የረዳት ልጅ ለመፀዳዳት...
Read More
በአዲስ አበባ አድዋ ድልድይ አካባቢ ወድቆ የተገኘ ቦንብ ፈንድቶ በአንድ ግለሰብ ላይ ቀላል የአካል ጉዳት ማድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ አድዋ ድልድይ አካባቢ ወድቆ የተገኘ ቦንብ ፈንድቶ በአንድ ግለሰብ ላይ ቀላል የአካል ጉዳት ማድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

ህዳር 2 ቀን 2013 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት አካባቢ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው አድዋ ድልድይ ተብሎ በሚጠራው...
Read More
መንግስት ከህወሀት ቡድን የቀረበለትን የእንደራደር ጥያቄ እንዳይቀበል የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰራዊት የድጋፍ እና የልማት ማህበር አሳሰበ።
የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት ከህወሀት ቡድን የቀረበለትን የእንደራደር ጥያቄ እንዳይቀበል የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰራዊት የድጋፍ እና የልማት ማህበር አሳሰበ።

መንግስት ስሞኑን በጥፋት ሀይሎች ላይ እየወሰደ ያለው እርምጃ አቅዶበት የገባበት እንዳልሆነ ማህበሩ ተናግሯል። የማህበሩ ፕሬዘዳንት ሀምሳ አለቃ ብርሃኑ አማረ ለኢትዮ...
Read More
የሻሸመኔ ከተማ ፖሊስ በከተማዋ የተለያዩ የሽብር ስራዎችን ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ ደርሼባቸዋለሁ ያላቸውን አራት ተጠርጣሪዎች መያዙን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሻሸመኔ ከተማ ፖሊስ በከተማዋ የተለያዩ የሽብር ስራዎችን ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ ደርሼባቸዋለሁ ያላቸውን አራት ተጠርጣሪዎች መያዙን አስታወቀ።

ተጠርጣሪዎቹ የተያዙት ሀይማኖተኛ በመምሰል፣የአዕመሮ ህመምተኛ በመምሰል፣የልመና ስራ የሚሰሩ እና ሌሎች ህብረተሰቡ በማይጠረጥራቸው መንገድ ሲንቀሳቀሱ መሆኑን የከተማዋ ጸጥታ ጽህፈት ቤት ገልጿል።...
Read More
የኦነግ ሸኔ አባላት በምዕራብ ወለጋ የሞከረው የገንዘብ ዘረፋ ከሸፈ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኦነግ ሸኔ አባላት በምዕራብ ወለጋ የሞከረው የገንዘብ ዘረፋ ከሸፈ።

በምዕራብ እና ምስራቅ ወለጋ አካባቢ ትናንት ምሽት የባንክ ገንዘብ በእንቅስቃሴ ላይ በነበረበት ወቅት የኦነግ ሸኔ አባላት ለመዝረፍ ያደረጉትን ሙከራን በፀጥታ...
Read More
የቀድሞው የማሊ ፕሬዚዳንት አማዱ ቶማኒ ቱሬ በ72 ዓመታቸው አረፉ ፡፡
የውጭ ዜና

የቀድሞው የማሊ ፕሬዚዳንት አማዱ ቶማኒ ቱሬ በ72 ዓመታቸው አረፉ ፡፡

አማዱ ቶማኒ በህክምና ላይ በነበሩበት በቱርክ ዛሬ ረፋድ ላይ ነው ያረፉት ፡፡ ከቀናት በፊት ነበር ወደ ቱርክ ዋና ከተማ ኢስታንቡል...
Read More
በአዲስ አበባ በአንድ ሰው መኖሪያ ቤት ከ170 በላይ የነዋሪነት መታወቂያ ወጥቶ ተገኘ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ በአንድ ሰው መኖሪያ ቤት ከ170 በላይ የነዋሪነት መታወቂያ ወጥቶ ተገኘ።

የከተማዋ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አጋር ተቋማት ጋር በአዲስ አበባ በመምከር ላይ ነው። የአዲስ አበባ ወሳኝ ኩነትና ምዝገባ...
Read More
አስቸኳይ ጉዞ ላላቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች መታወቂያ እንደሚሰጥ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አስቸኳይ ጉዞ ላላቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች መታወቂያ እንደሚሰጥ ተገለጸ።

በአዲስ አበባ ከትናንትናው ዕለት ጀምሮ አዲስ መታወቂያ ማውጣት፣ማደስ እና መሸኛ መስጠት መታገዱ ይታወሳል። ይህ እገዳ የሚቀጥለው አሁን ያለው ሃገራዊ ሁኔታ...
Read More
እስራኤል የአንበጣ መንጋ ተከላካይ ግብረ ሀይሏን ወደ ኢትዮጵያ ላከች።
የሀገር ውስጥ ዜና

እስራኤል የአንበጣ መንጋ ተከላካይ ግብረ ሀይሏን ወደ ኢትዮጵያ ላከች።

የበረሀ አንበጣን ለመከላከል የሚያግዝ ግብረ ሀይል እስራኤል ወደ ኢትዮጵያ መላኳን በኢትዮጵያ የእስራኤል ኢምባሲ ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ አስታውቋል። ከጥቂት...
Read More
ፑቲን ሶሪያዊያን ስደተኞች ወደ ሀገራቸውን እንዲመለሱ እና ሶሪያንም መልሰው እንዲገነቡ ጥሪ አቀረቡ።
የውጭ ዜና

ፑቲን ሶሪያዊያን ስደተኞች ወደ ሀገራቸውን እንዲመለሱ እና ሶሪያንም መልሰው እንዲገነቡ ጥሪ አቀረቡ።

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላዲሚር ፑቲ አብዛኛው የሶሪያ ግዛት በአሁኑ ወቅት አንጻራዊ ሰላም በመኖሩ በሚሊየን የሚቆጠሩት ሶሪያዊያን ስደተኞች ወደ ሀገራቸው በመመለስ ሶሪያን...
Read More
የኔልሰን ማንዴላ ፋውንዴሽን የዶናልድ ትራምፕን ሽንፈት በደስታ እያከበረ ነው፡፡
የውጭ ዜና

የኔልሰን ማንዴላ ፋውንዴሽን የዶናልድ ትራምፕን ሽንፈት በደስታ እያከበረ ነው፡፡

ፋውንዴሽኑ ትራምፕ በመሸነፋቸው የተሰማውን ደስታ በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ እንደሚገኝ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ዶናልድ ትራምፕ ወደ ስልጣን ከመጡበት ጊዜ አንስቶ ዘረኝነትን እያንጸባረቁ...
Read More
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ለማጓጓዝ ከዓለም አቀፍ መድሃኒት አምራች ኩባንያዎች ጋር በመምከር ላይ መሆኑን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ለማጓጓዝ ከዓለም አቀፍ መድሃኒት አምራች ኩባንያዎች ጋር በመምከር ላይ መሆኑን አስታወቀ፡፡

የኮሮና ቫይረስ ክትባት ተመርቶ ወደ ገበያ መግባት ያልጀመረ ቢሆንም ምርቱ ሲጠናቀቅ ለመላው አለም በጥንቃቄ እና በፍጥነት ለማጓጓዝ መዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡ የአየር...
Read More
በአፋር ክልል ጥቃቶችን ለመሰንዘር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 16 የታጠቁ ሰዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ክልሉ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአፋር ክልል ጥቃቶችን ለመሰንዘር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 16 የታጠቁ ሰዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ክልሉ አስታወቀ።

የአፋር ክልሉ ሰላምና ደህንነት ሃላፊ አቶ ኢብራሂም ኡመድ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት በክልሉ በተለያዩ ቦታዎች ከነ ትጥቃቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን...
Read More
ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ ኤርባስ ኤ 350 እቃ ጫኝ አውሮፕላን ባጋጠመው የቴክኒክ ችግር ምክንያት ሞምባይ ከተማ አረፈ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ ኤርባስ ኤ 350 እቃ ጫኝ አውሮፕላን ባጋጠመው የቴክኒክ ችግር ምክንያት ሞምባይ ከተማ አረፈ።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርባስ ኤ 350 ባጋጠመው የሃይድሮሊክ ችግር ምክንያት በህንዷ ሞምባይ ከተማ ለማረፍ መገደዱን ከአቪሽን ጋር የተገናኘ ዜናዎችን የሚያወጣው...
Read More
በአዲስ አበባ ባለፉት ሁለት ቀናት በተከሰቱ እሳት አደጋዎች ከ200 ሺህ በላይ ብር ሲወድም ከ6 ሚሊዮን በላይ ብር ግምት ያላቸው ንብረተቶችን ደግሞ መታደግ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ባለፉት ሁለት ቀናት በተከሰቱ እሳት አደጋዎች ከ200 ሺህ በላይ ብር ሲወድም ከ6 ሚሊዮን በላይ ብር ግምት ያላቸው ንብረተቶችን ደግሞ መታደግ ተገለጸ።

ባሳለፍነው ቅዳሜ እና እሁድ በአዲስ አበባ ሁለት ድንደገተኛ የእሳት አደጋ መከሰታቸውን የእሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ለኢትዮ ኤፍ...
Read More
ከዛሬ ጀምሮ ነዳጅ ከውጭ አገር ወደ ኢትዮጵያ ላለማጓጓዝ የወሰነውን ውሳኔ ማሰረዙን የኢትዮጵያ የፈሳሽ ጭነት ማጓጓዣ ባለንብረቶች ማህበር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከዛሬ ጀምሮ ነዳጅ ከውጭ አገር ወደ ኢትዮጵያ ላለማጓጓዝ የወሰነውን ውሳኔ ማሰረዙን የኢትዮጵያ የፈሳሽ ጭነት ማጓጓዣ ባለንብረቶች ማህበር አስታወቀ።

ማህበሩ ጥቅምት 17 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ባካሄደው ስብሰባ መንግስት እስከ ዛሬ ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ የትራንስፖርት...
Read More