ዜና
የፌዴራል የህግ ታራሚዎች የቤተሰብ ጉብኝት ከነገ ጀምሮ እንደሚጀምር ተገለፀ፡፡
ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ለገበታ ለአገር ፕሮጀክቶች 10 ሚሊዮን ብር ሰጠ።
11 ሚሊዮን ሴቶች ወደ ትምህርት ገበታቸዉ ላይመለሱ ይችላሉ ሲል ዩኔስኮ ስጋቱን ገለጸ፡፡
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አምስት ቀናት በደረሰ የትራፊክ አደጋ 6 ሰዎች ሲሞቱ በሁለት ሰው ላይ ደግሞ ከባድ አካል ጉዳት ደርሷል።
ትናንት ምሽት በብሔራዊ ባንክ የተከሰተው ምንድን ነው
የፌደራል መንግስት የበጀት ድጎማ ቢቀር እዉን ትግራይ ክልል ተጎጂ ናት
የአውሮፓ አገራት ኢኮኖሚ በያዝነው ዓመት በ8.3 በመቶ ሊያሽቆለቁል እንደሚችል አለማቀፉ የገንዘብ ተቋም አይ ኤም ኤፍ አስታወቋል፡፡
የኦሮሚያ ፖሊስ አቶ ልደቱ አያሌውን በቀጥታ እንዲፈታ የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ አሰተላላፈ።
የቡድን 20 አባል ሀገራት ለደሃ ሀገራት የእዳ መክፈያ ጊዜን ለ6 ወራት አራዘሙ፡፡
የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚወሰዱ እርምጃዎች የሴቶችና ሕፃናትን የጤና መብቶች ታሳቢ ያደረጉ እንዲሆኑ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አሳሰበ።
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ካለፉ ዜጎች ውስጥ 28 በመቶዎቹ የኤች አይ ቪ ኤድስ ህሙማን መሆናቸው ተገለጸ።
የ20ኛዉ ዙር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ይቀበሉ ይመንዝሩ አሸናፊ እጣ ወጣ።
በደቡባዊ ህንድ በጣለ ከባድ ዝናብ የ16 ስዎች ህይወት አለፈ።
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ባሰማራቸው የትራፊክ ስምሪት ባለሙያዎች በሚጠይቁት ጉቦ መማረራቸውን አስተያየታቸውን ለኢትዮ ኤፍ ኤም የሰጡ የታክሲ ሾፌሮች ተናገሩ።
ሳውዲ አረቢያ በተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት መቀመጫ አጣች
የአፍሪካ ትልቁ ተራራ ኪሊ ማንጃሮ ተራራ ቃጠሎ አሁንም እንደቀጠለ ነው።
ባለፉት ሶስት ወራት ከ412 ሚሊዮን በላይ ብር ተመዝብሮ የነበረ ገንዘብ ማስመለሱን የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ሕግ አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ሴቶች ድምጽ መጽሔት በየወሩ እየታተመ ለንባብ መብቃት ጀመረ፡፡
ጥራቱን ባልጠበቀ ማስታወቂያ ምክንያት 4 የብዙሀን መገናኛ እስከ 23 ሚሊዮን ብር ተቀጡ።
የአለም ባንክ ለኮሮና ቫይረስ ክትባት የሚዉል 12 ቢሊዮን አሜሪካን ዶላር በጀት አጸደቀ፡፡
