ዜና

የእንጦጦ ፓርክ ነገ ይመረቃል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የእንጦጦ ፓርክ ነገ ይመረቃል ተባለ።

የጠቅላይ ሚንስቴር ጽህፈት ቤት ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው የእንጦጦ ፓርክ ነገ ቅዳሜ መስከረም 30 ቀን 2013 ዓ.ም የተለያዩ እንግዶች በተገኙበት...
Read More
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከነገ ጀምሮ ወደ መደበኛ ስራቸዉ ይመለሳሉ ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከነገ ጀምሮ ወደ መደበኛ ስራቸዉ ይመለሳሉ ተባለ፡፡

በያዝነው ሳምንት መግቢያ ላይ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተሰማው የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጤና ሁኔታቸው አስተማማኝ መሆኑን ቢቢሲ የግል ሐኪማቸውን ዋቢ...
Read More
ትራንፕ ወደ ቢሯቸው ተመልሰዋል
የውጭ ዜና

ትራንፕ ወደ ቢሯቸው ተመልሰዋል

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኮቪድ 19 መያዛቸው ከተነገረ ከሳምንት ባነሰ ጊዜ ወደ ነጩ ቤተመንግስት ተመልሰው ስራቸውን ጀምረዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከኮቪድ ምልክቶች ነጻ...
Read More
ፔንስ እና ካሚላ ሃሪስ ክርክር አደረጉ
የውጭ ዜና

ፔንስ እና ካሚላ ሃሪስ ክርክር አደረጉ

የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ እና የዲሞክራቶቹ ተፎካካሪያቸው ካሚላ ሃሪስ በቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት በተላለፈ ክርክር ላይ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ዙሪያ...
Read More
በጆርጅ ፍሎይድ ግድያ የተጠረጠረው የፖሊስ መኮንን በ1 ሚሊዮን ዶላር ዋስ ከእስር ተለቀቀ።
የውጭ ዜና

በጆርጅ ፍሎይድ ግድያ የተጠረጠረው የፖሊስ መኮንን በ1 ሚሊዮን ዶላር ዋስ ከእስር ተለቀቀ።

ባልታጠቀ ጥቁር አሜሪካዊ ጆርጅ ፍሎይድ ግድያ የተከሰሰው የቀድሞው የአሜሪካ ፖሊስ መኮንን በዋስ ተለቋል ፡፡ ዴሪክ ቻውቪን የ1ሚሊዮን ዶላር ዋስ በማምጣት...
Read More
ጅቡቲ ድንበሯን ባለመክፋቷ ምክንያት የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ለመጀመር መቸገሩን የኢትዮ ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ጅቡቲ ድንበሯን ባለመክፋቷ ምክንያት የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ለመጀመር መቸገሩን የኢትዮ ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አስታወቀ።

ባለፈው ዓመት 17 ሚሊየን ቶን ያህል ግብዓቶችን ወደ ሃገር ውስጥ ሲያጓጓዝ ሶስት ሚሊየን ቶን ጭነት ደግሞ ወደ ጅቡቲ አሻግሯል፡፡ የኢትዮ...
Read More
ብርሃን ባንክ ለገበታ ለአገር ፕሮጀክቶች 20 ሚሊዮን ድጋፍ አደረገ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ብርሃን ባንክ ለገበታ ለአገር ፕሮጀክቶች 20 ሚሊዮን ድጋፍ አደረገ።

ባንኩ እንዳስታወቀው ለጎርጎራ፣ ወንጪ እና ኮይሻ ፕሮጀክቶች ማስፈፀሚያ የሚያግዝ የ20 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል። ከዚህ በተጨማሪም ባንኩ ለ2013 ዓ.ም የትምህርት...
Read More
የአዲስ አበባ ፖሊስ በህገወጥ መንገድ የተከማቸ ከ2 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ ብር በህዝብ ጥቆማ መያዙን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ፖሊስ በህገወጥ መንገድ የተከማቸ ከ2 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ ብር በህዝብ ጥቆማ መያዙን አስታወቀ።

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በአንድ ንግድ ቤት ውስጥ የተከማቸ ከ2 ሚሊዮን 6 መቶ ሺህ በላይ የኢትዮጵያ ብር በህዝብ ጥቆማ በቁጥጥር ስር...
Read More
ሞዛምቢክ ከኮቪድ-19 ነጻ መሆናቸውን የሚገልጽ ሐሰተኛ ማስረጃ በሚሰጡ አካላት ላይ መርመራ ጀመረች።
የውጭ ዜና

ሞዛምቢክ ከኮቪድ-19 ነጻ መሆናቸውን የሚገልጽ ሐሰተኛ ማስረጃ በሚሰጡ አካላት ላይ መርመራ ጀመረች።

በሞዛምቢክ መዲና ሞፑቱ ከተማ የኮሮና ነፃ መሆንን የሚረጋግጡ ሀሰተኛ ምስክር ወረቀቶች በጥቁር ገበያ በ7 ዶላር እየተሸጡ መሆናቸው ሪፖርት መደረጉን ተከትሎ...
Read More
ደቡብ ሱዳን 14 አዳዲስ የነዳጅ ፕሮጀክቶችን ልትገነባ መሆኑን አስታወቀች።
የውጭ ዜና

ደቡብ ሱዳን 14 አዳዲስ የነዳጅ ፕሮጀክቶችን ልትገነባ መሆኑን አስታወቀች።

ደቡብ ሱዳን ወደ ጦርነት ከመግባቷ በፊት በቀን 300 ሺህ በርሜል ታመርት የነበረ ሲሆን አሁን ላይ በቀን 165 ሺህ አሽቆልቁሏል። የሃገሪቱ...
Read More
ቻይና የኮቪድ 19 የክትባት ሂደት ላይ የደረሰችበትን ደረጃ የዓለም ጤና ድርጅት እውቅና እንዲሰጣት ጠየቀች፡፡
የውጭ ዜና

ቻይና የኮቪድ 19 የክትባት ሂደት ላይ የደረሰችበትን ደረጃ የዓለም ጤና ድርጅት እውቅና እንዲሰጣት ጠየቀች፡፡

ቻይና ክትባቱን ለማግኘት የደረሰችበትን የምርምር ደረጃ የዓለም ጤና ድርጅት እውቅና እንዲሰጣት ጠይቃለች፡፡ በሃገሪቱ እየተከናወነ ያለው የኮቪድ 19 የክትባት ሂደትም በዓለም...
Read More
ኢትዮጵያ ያሏት ስፔሻላይዝድ የአይን ሐኪሞች ዘጠኝ ብቻ መሆናቸውን ያውቃሉ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ያሏት ስፔሻላይዝድ የአይን ሐኪሞች ዘጠኝ ብቻ መሆናቸውን ያውቃሉ

ከሰሃራ በረሃ በታች ባሉ የአፍሪካ አገራት 3 ነጥብ 6 ሚሊዮን አይነ ስውራን ያሉ ሲሆን ከ17 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ደግሙ ጽኑ...
Read More
አቶ ልደቱ አያሌው በ100 ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ያስተላለፈው ትዕዛዝ እንዲፈጸም የኦሮሚያ ክልል ተዘዋዋሪ ችሎት ትዕዛዝ አስተላለፈ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ልደቱ አያሌው በ100 ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ያስተላለፈው ትዕዛዝ እንዲፈጸም የኦሮሚያ ክልል ተዘዋዋሪ ችሎት ትዕዛዝ አስተላለፈ።

በኦሮሚያ ተዘዋዋሪ ችሎት ዛሬ ረፋድ የቀረቡት አቶ ልደቱ አያሌው የዋስትና መብታቸው እንዲከበር ውሳኔ አስተላልፏል። የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት...
Read More
በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ዜጎች ቁጥጥር 700 ሚሊዮን በላይ ሊሆን እንደሚችል የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።
የውጭ ዜና

በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ዜጎች ቁጥጥር 700 ሚሊዮን በላይ ሊሆን እንደሚችል የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።

በወቅቱ ከ35 ሚሊዮን በላይ የኮሮና ተጠቂ እንዳለ መረጃዎች ቢያሳዩም እውነተኛው የአለማችን የኮሮና ተጠቂዎች በመቶ ሚሊዮኖች ሊሆኑ እንደሚችሉ የአለም ጤና ድርጅት...
Read More
በደቡብ ክልል በተፈጠሩ ግጭቶች ምክንያት 53 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች መቋረጣቸውን የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ክልል በተፈጠሩ ግጭቶች ምክንያት 53 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች መቋረጣቸውን የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

እነዚህ ፕሮጀክቶች በክልል ደረጃ ከፍተኛ በጀት ተበጅቶላቸው እየተሰሩ የነበሩ ናቸው ተብሏል፡፡ የደቡብ ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ሃለፊ አቶ አስራት አሰፋ ለኢትዮ...
Read More
የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን በጣና ሀይቅና በርብ ወንዝ መሙላት ምክንያት ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች 3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን በጣና ሀይቅና በርብ ወንዝ መሙላት ምክንያት ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች 3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገች፡፡

የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን የባህርዳር-ደሴ ሀገረ-ስብከት በጣና ውሀ መሙላት ምክንያት ለተጎዱ ከ2 ሺህ 600 በላይ ለሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ ማድረጓን ለኢትዮ...
Read More
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመንገደኞች የኮቪድ-19 ዓለም አቀፍ የመድን ሽፋን እንደሚሰጥ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመንገደኞች የኮቪድ-19 ዓለም አቀፍ የመድን ሽፋን እንደሚሰጥ አስታወቀ።

በአፍሪካ አቪዬሽን ኢንደስትሪ ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከጥቅምት 01 ቀን 2020 እስከ መጋቢት 31 ድረስ የሚቆይ...
Read More
ለህግ የበላይነት መረጋገጥ ተግዳሮት የሆኑ ኢ መደበኛ አደረጃጀትም ይሁን ሸማቂ ሃይል ትጥቅ ይዞ እንዳይንቀሳቀስ ለማድረግ ከፍተኛ ስራ ይሰራል አሉ ፕሬዝደንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ለህግ የበላይነት መረጋገጥ ተግዳሮት የሆኑ ኢ መደበኛ አደረጃጀትም ይሁን ሸማቂ ሃይል ትጥቅ ይዞ እንዳይንቀሳቀስ ለማድረግ ከፍተኛ ስራ ይሰራል አሉ ፕሬዝደንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ፡፡

የዜጎች ደህንነት በምንም መልኩ አደጋ ላይ የሟይወድቁባት ሀገር ለመገንባት እንደሚሰራም ተናግረዋል፡፡ ዛሬ 5ኛ ዙር 6ኛ ዓመት የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች...
Read More
ሰዓሊ ዮሃንስ ታደሰ አረፉ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ሰዓሊ ዮሃንስ ታደሰ አረፉ።

ሰዓሊ ዮሃንስ ታደሰ ከአባታቸው ከአቶ ታደሰ ወልደሩፋኤል እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ዘነበች ገድሌ ጥር 5 ቀን 1943 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ...
Read More
በኢትዮጵያ በውጭ አገራት ስራ ስምሪት ከተሰማሩ ኤጀንሲዎች ውስጥ ከ70 በላይ የሚሆኑን በኮሮና ቫይረስ ተጽዕኖ ምክንያት የስራ ፈቃዳቸውን እንደመለሱ የሰራተኛ ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በውጭ አገራት ስራ ስምሪት ከተሰማሩ ኤጀንሲዎች ውስጥ ከ70 በላይ የሚሆኑን በኮሮና ቫይረስ ተጽዕኖ ምክንያት የስራ ፈቃዳቸውን እንደመለሱ የሰራተኛ ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር አስታወቀ።

የሰራተኛና ማህበራዊ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ህጋዊ ፍቃድ የተሰጣቸው ከ70 በላይ የሚሆኑ የውጭ ስራ ስምሪት አገናኝ ኤጀንሲዎች በኮሮና ቫይረስ...
Read More