ዜና

በአርጀንቲና በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከአንድ ሚሊየን ተሻገረ።
የውጭ ዜና

በአርጀንቲና በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከአንድ ሚሊየን ተሻገረ።

ሀገሪቱ አንድ ሚሊዮን ዜጎቿ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ያረጋገጠች አምስተኛዋ የአለም ሀገር ሆናለች፡፡ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ አጠቃላይ ቁጥሩን ወደ 1...
Read More
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ክፍለ ከተሞችን እና ወረዳዎችን እንደ አዲስ ሊደራጅ መሆኑን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ክፍለ ከተሞችን እና ወረዳዎችን እንደ አዲስ ሊደራጅ መሆኑን አስታወቀ።

የከተማ አስተዳድሩ ምክር ቤት 8ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ ያካሄዳል፡፡ በ8ኛ አመት 1ኛው መደበኛ ጉባኤ የአስፈጻሚ አካላት የ2013 በጀት...
Read More
ባለፉት ሁለት ቀናት ውስጥ ብቻ 39 ኢትዮጵያውያን በህገወጥ መንገድ ወደ ደቡብ አፍሪካ ሲጓዙ በዛምቢያ ፖሊስ ተይዘዋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት ሁለት ቀናት ውስጥ ብቻ 39 ኢትዮጵያውያን በህገወጥ መንገድ ወደ ደቡብ አፍሪካ ሲጓዙ በዛምቢያ ፖሊስ ተይዘዋል።

በምስራቃዊ ዛምቢያ ክልል በሚገኝ ኒምባ በተባለ መንደር 12 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መያዛቸውን የአካባቢው ኢሚግሬሽን መምሪያ አስታውቋል፡፡ የዛምቢያ መንግስት እንዳስታወቀው ኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች...
Read More
ኢትዮጵያ የአንበጣ መንጋን ለመከላከል የሚረዱ የፀረ አንበጣ ቁሳቁሶችን ድጋፍ ከቻይና ተረከበች።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የአንበጣ መንጋን ለመከላከል የሚረዱ የፀረ አንበጣ ቁሳቁሶችን ድጋፍ ከቻይና ተረከበች።

ኢትዮጵያ የአንበጣ መንጋን ለመከላከል የሚረዱ ተሸከርካሪዎችንና ሌሎች የፀረ-አንበጣ ቁሳቁሶችን ድጋፍ ከቻይና መረከቧን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ኢትዮጵያ በድጋፍ መልክ የገኘችው የፀረ-አንበጣ...
Read More
በቱሪስት ቪዛ ሰበብ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ወደ መካከለኛው ምስራቅ አገራት እየወጡ እንደሆነ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በቱሪስት ቪዛ ሰበብ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ወደ መካከለኛው ምስራቅ አገራት እየወጡ እንደሆነ ተገለጸ።

በኮሮና ወረርርሽኝ ምክንያት ሁሉም ሀገራት ከሌሎች ሀገራት የሚመጡ ሰራተኞችን መቀበል ማቆማቸው ይታወቃል፡፡ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይም በዚህ ምክንያት የስራ ስምሪት ወደ...
Read More
የፓስፖርት አገልግሎት ከጥቅምት 10 ጀምሮ መስጠት ይጀምራል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የፓስፖርት አገልግሎት ከጥቅምት 10 ጀምሮ መስጠት ይጀምራል ተባለ፡፡

በኢሜግሬሽን፣ ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ደሳለኝ ተሬሳ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት በኦን ላይን...
Read More
ፍርድ ቤቶች የሚሰጡትን ማንኛውም ውሳኔዎች አስፈጻሚው አካል ማክበር እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሳሰቡ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ፍርድ ቤቶች የሚሰጡትን ማንኛውም ውሳኔዎች አስፈጻሚው አካል ማክበር እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሳሰቡ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት እኛ ያላከበርነው እና ያልታዘዝነው ፍርድ ቤት ነጻና ገለልተኛ ሆነ ማለት ከንቱ ነው ብለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩም ዛሬ 5ኛው...
Read More
በአዲስ አበባ የትራንስፖርት አገልግሎቱን ለማቀላጠፍ በሚል ስራ ይጀምራሉ የተባሉት ከ560 አውቶቢሶች ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ይጀምራሉ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ የትራንስፖርት አገልግሎቱን ለማቀላጠፍ በሚል ስራ ይጀምራሉ የተባሉት ከ560 አውቶቢሶች ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ይጀምራሉ።

የአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት ችግር ለመፍታት 560 የግል ማህበራት አውቶብሶች በኪራይ ወደ ስምሪት አንደሚያስገባ ማሳወቁ ይታወሳል። በከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ...
Read More
በአዲስ አበባ ገላን ወንዝ ላይ አንድ የ43 አመት ጎልማሳ ወንዝ ውስጥ ሕይወቱ አልፎ ማግኘቱን የአዲስ አበባ የእሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለፀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ገላን ወንዝ ላይ አንድ የ43 አመት ጎልማሳ ወንዝ ውስጥ ሕይወቱ አልፎ ማግኘቱን የአዲስ አበባ የእሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለፀ፡፡

በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ገላን ወንዝ ላይ የ43 አመት ጎልማሳ ሕይወቱ ማለፉ በኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ቡድን መሪ አቶ ጉልላት...
Read More
ኤል ጂ ኤሌክትሮኒክስ ከወርልድ ቱጌዘር ጋር በመተባበር ለኮርያ ዘማች ኢትዮጵያዊያን ከስምንት መቶ ሺህ ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኤል ጂ ኤሌክትሮኒክስ ከወርልድ ቱጌዘር ጋር በመተባበር ለኮርያ ዘማች ኢትዮጵያዊያን ከስምንት መቶ ሺህ ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡

የኮርያው ኤል ጂ ኤሌክትሮኒክስ በኮርያ ጦርነት ለተሳተፉ 134 ኢትዮጵያዊያን ለእያንዳንዳቸው 6 ሺህ ብር ድጋፍ አድርጓል። ድርጅቱ ከገንዘብ በተጨማሪም በሽታ የመቋቋም...
Read More
በኢትዮጵያ የተከሰተው በረሃ አንበጣ መንጋ ታርሶ በነበረ 420 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ጉዳት ማድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሳወቁ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የተከሰተው በረሃ አንበጣ መንጋ ታርሶ በነበረ 420 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ጉዳት ማድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሳወቁ፡፡

ዛሬ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ከ4 ሚሊየን ከታረሰ መሬት ውስጥ...
Read More
የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያዎች በፌደራል የአስተዳደር ስነ_ስርአት አዋጅ ዙሪያ በመወያየት ላይ ናቸው።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያዎች በፌደራል የአስተዳደር ስነ_ስርአት አዋጅ ዙሪያ በመወያየት ላይ ናቸው።

በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው በዚህ ውይይት ላይ ከአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በህግ ሙያ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎችን ጨምሮ አመራሮች ተገኝተዋል። ምክክሩ ከዛሬ...
Read More
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ሁለት ቀናት 2 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ሁለት ቀናት 2 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡

አደጋው የደረሰው በምስራቅ ሀረርጌ ኮምቦልቻ ወረዳ ሲሆን ሁለት አሽከርካሪዎች ተጋጭተው የአንዱ አሽከርካሪ ህይወት ወዲያውኑ ማለፉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ አደጋ...
Read More
በኢትዮጵያ በየአመቱ ከ14 ሺህ በላይ ሰዎች በኤች አይቪ ኤድስ እንደሚሞቱ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በየአመቱ ከ14 ሺህ በላይ ሰዎች በኤች አይቪ ኤድስ እንደሚሞቱ ተገለጸ።

የፌዴራል ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ፅህፈት ቤት እንዳሳወቀው የኮሮና ቫይረስ መግባትን ተከትሎ የፀረ ኤች አይ ቪ ኤድስ...
Read More
የአዉሮፓ ህብረት በኢንስታግራም ላይ ምርመራ ሊያደርግ ነዉ፡፡
የውጭ ዜና

የአዉሮፓ ህብረት በኢንስታግራም ላይ ምርመራ ሊያደርግ ነዉ፡፡

ህብረቱ በኩባንያዉ ላይ ምርመራ ይደረጋል ያለዉ በዋናነት የልጆች የግል ፋይል ደህንነትና ለድህንነታቸዉ ሲባል በሚተገብራቸዉ ክልከላዎች ላይ ነዉ ተብሏል፡፡ ከዚህ ባሻገርም...
Read More
በደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ ወረዳ 54 ሺህ ዜጋ የረሀብ አደጋ ተጋርጦበታል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ ወረዳ 54 ሺህ ዜጋ የረሀብ አደጋ ተጋርጦበታል ተባለ።

ከመስከረም 16 ጀምሮ በወረዳው የገባው የአንበጣ ወረርሽኝ በወረዳው ከሚኖረው ከ130 እስከ 140 ሺህ የሚጠጋ ነዋሪ 50 ሺህ የሚያህለውን የወረዳውን ነዋሪ...
Read More
ጅማ ዩንቨርስቲ ከቀናት በኋላ የሚቀበላቸውን 4 ሺህ ተማሪዎች በሁለት ወር ውስጥ እንደሚያስመርቅ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ጅማ ዩንቨርስቲ ከቀናት በኋላ የሚቀበላቸውን 4 ሺህ ተማሪዎች በሁለት ወር ውስጥ እንደሚያስመርቅ አስታወቀ።

የዩንቨርሲቲው ምክትል ፕሬዘዳንት ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት ከቀናት በኋላ 4 ሺህ ተመራቂ ተማሪዎችን ይቀበላል። ኮሮና ቫይረስ ወደ...
Read More
በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ከ600 ሚሊዮን በላይ ህፃናት ተገቢውን እርዳታ ማግኘት አልቻሉም፡፡
የውጭ ዜና

በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ከ600 ሚሊዮን በላይ ህፃናት ተገቢውን እርዳታ ማግኘት አልቻሉም፡፡

የህፃናት አድን ድርጅት በዓለማችን መካከለኛና ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ከሚኖሩ ቤተሰቦች የተገኙ ወደ 594 ሚሊዮን የሚጠጉ ህፃናት ኮቪድ 19ን ለመቋቋም...
Read More
በአዲስ አበባ የፓርኪንግ ቦታዎችን ለሌላ አገልግሎት ባዋሉ 30 ህንፃዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ የፓርኪንግ ቦታዎችን ለሌላ አገልግሎት ባዋሉ 30 ህንፃዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ በከተማዋ በሚገኙ 30 ህንጻዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል፡፡ ኤጀንሲው እርምጃውን የወሰደው ከከተማዋ ግንባታ...
Read More
በሳውዲ አረቢያ እስር ቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ያሉበት ሁኔታን እንደሚፈታ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በሳውዲ አረቢያ እስር ቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ያሉበት ሁኔታን እንደሚፈታ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ።

የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ላለፍት 20 ቀናት ሲስሩ የሰነበቱ ጉዳዬች ላይ ማብራሪያን ሰተዋል። ኢትዮጲያ...
Read More