ዜና

የካራባክ ጦርነት ንጹሃን ዜጎችን ለአስከፊ ህይወት መዳረጉን እንደቀጠለ ነው።
የውጭ ዜና

የካራባክ ጦርነት ንጹሃን ዜጎችን ለአስከፊ ህይወት መዳረጉን እንደቀጠለ ነው።

ለአስርት ዓመታት የዘለቀው የናጎርኖ ካራባክ ግጭት እልባት አላገኘም፡፡ አርሜኒያ እና አዘርባጃን እንደ ጎርጎሮሲያውያን ዘመን አቆጣጠር ከ1990 በኋላ በአስከፊነቱ ቀዳሚ ወደ...
Read More
ዶናልድ ትራምፕ በድጋሚ ምርጫውን እንዳያሸንፉ እየጸለዩ መሆኑን የፍልስጤም ጠቅላይ ሚንስትር ተናገሩ።
የውጭ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ በድጋሚ ምርጫውን እንዳያሸንፉ እየጸለዩ መሆኑን የፍልስጤም ጠቅላይ ሚንስትር ተናገሩ።

የፍልስጤማዊን ጠቅላይ ሚኒትር ሙሀመድ ሺታያህ ዶናልድ ትራምፕ በድጋሚ የህዳሩን ምርጫ የሚያሸንፉ ከሆነ መጪው ጊዜ ለአሜሪካም ሆነ ለአለም ከባድ ነው የሚሆነው...
Read More
ዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ ኢትዮጵያውያን አርሶ አደሮችን መደገፍ የሚያስችል የ300 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት መቅረጹን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ ኢትዮጵያውያን አርሶ አደሮችን መደገፍ የሚያስችል የ300 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት መቅረጹን አስታወቀ።

የኮቪድ 19 ወረርሽኝ እና የአየር ንብረት ለውጥ በተለይ በአፍሪቃ ሃገራት ላይ ተጽዕኖው ጎልቶ ታይቷል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት እና የተባበሩት መንግስታት የግብርና...
Read More
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቀጣዮቹ ጥቂት ወራት ውስጥ 3 ሺህ 500 የጎዳና ተዳዳሪዎችን እንደሚያነሳ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቀጣዮቹ ጥቂት ወራት ውስጥ 3 ሺህ 500 የጎዳና ተዳዳሪዎችን እንደሚያነሳ አስታወቀ።

የከተማዋ ሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ሐላፊ አቶ ተፈራ ሞላ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት እስካሁን ከ9 ክፍለ ከተሞች 1 ሺህ...
Read More
በኢትዮጵያ በ887 ሺህ ዶላር ወጪ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምላሽና የዜጎች ተሳትፎ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በ887 ሺህ ዶላር ወጪ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምላሽና የዜጎች ተሳትፎ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ።

ፕሮጀክቱ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር መዘጋጀቱን ሁለቱ ተቋማት ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላኩት የጋራ መግለጫ አስታውቀዋል።ፕሮጀክቱ በጤና መረጃ...
Read More
የአዉሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የአንበጣ መንጋን ለመከላከል 9 ሚሊዮን ዩሮ ሰጠ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዉሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የአንበጣ መንጋን ለመከላከል 9 ሚሊዮን ዩሮ ሰጠ፡፡

ድጋፋ በሃገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተዉን የበርሃ አንበጣ መንጋ ለመከላከል ለምታደርገዉ ጥረት የሚዉል ነዉ ተብሏል፡፡ ይህን ያሉት የህብረቱ ኮሚሽን ምክትል ፕሬዝዳንት...
Read More
ከቻይና ጋር ከፍተኛ ዉዝግብ ዉስጥ የገባችዉ አሜሪካ ለታይዋን 3 ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎችን ለመሸጥ ማረጋገጫ ሰጠች፡፡
የውጭ ዜና

ከቻይና ጋር ከፍተኛ ዉዝግብ ዉስጥ የገባችዉ አሜሪካ ለታይዋን 3 ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎችን ለመሸጥ ማረጋገጫ ሰጠች፡፡

ቀደም ሲል አሜሪካ ለታይዋን የመሬትና የአየር ላይ ተምዘግዛጊ ሚሳኤሎችን ጨምሮ፣ 7 ዘመናዊ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን እንደምትሸጥ ገልጻ የነበረ ሲሆን፣ ከዚያ...
Read More
ምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአቶ ልደቱ አያሌው ክስ መዝገብ ምስክሮችን ፖሊስ በቀጠሮ ቀን ይዞ እንዲቀርብ ትዕዛዝ ሰጠ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአቶ ልደቱ አያሌው ክስ መዝገብ ምስክሮችን ፖሊስ በቀጠሮ ቀን ይዞ እንዲቀርብ ትዕዛዝ ሰጠ።

ዛሬ አቃቤ ህግ አሉኝ ያላቸውን ምስክሮች ቃል ለመስማት በምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቀረቡት አቶ ልደቱ አያሌው ውሳኔ ሳያገኙ...
Read More
የአሜሪካዉ ግዙፋ የህክምና መሳሪያዎች አምራች ኩባንያ ጆንሰን ኤንድ ጆንሰን በኮቪድ 19 ላይ ሲያደርገዉ የቆየዉን ሙከራ እንዲያቀም ታዘዘ፡፡
የውጭ ዜና

የአሜሪካዉ ግዙፋ የህክምና መሳሪያዎች አምራች ኩባንያ ጆንሰን ኤንድ ጆንሰን በኮቪድ 19 ላይ ሲያደርገዉ የቆየዉን ሙከራ እንዲያቀም ታዘዘ፡፡

ድርጅቱ ለቫይረሱ ይሆናል ያለዉን ክትባት አዘጋጅቶ ካሳለፍነዉ መስከረም ወር ጀምሮ በፍቃደኝነት ባሰባሰባቸዉ ወደ 60 ሽህ የሚሆኑ የቫይረሱ ተጠቂዎች ላይ የክትባቱ...
Read More
ጡረተኛው ዲፕሎማት የጆርዳን ንጉስ አብደላህ በአዲሱ መንግስት ስም ቃለ መሀላ ፈጸሙ።
የውጭ ዜና

ጡረተኛው ዲፕሎማት የጆርዳን ንጉስ አብደላህ በአዲሱ መንግስት ስም ቃለ መሀላ ፈጸሙ።

ጡረታ ወጥቶ በነበረው አርበኛ ዲፕሎማት በሽር አል ክሀስዋኔህ በሚመራው አዲስ መንግስት ስም የጆርዳን ንጉስ አብደላህ መሀላ መፈጸማቸውን ሮይተርስ ዘግቧል። ይሄ...
Read More
የኦሮሚያ ክልል ኢንቨስትመንት ቢሮ በጎርፍ ለወደሙ የአበባ እርሻ ኢንቨስትመንቶች ካሳ እንደሚከፍል አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኦሮሚያ ክልል ኢንቨስትመንት ቢሮ በጎርፍ ለወደሙ የአበባ እርሻ ኢንቨስትመንቶች ካሳ እንደሚከፍል አስታወቀ።

በኢትዮጵያ ሰፋፊ ሔክታር መሬቶች በአበባ እርሻ ልማት ዘርፎች ተሸፍነዋል፡፡ባሳለፍነው ክረምት በተለይም በአዋሽ ተፋሰስ የሚገኙ ኢንቨስትመንቶች በጎርፍ ከተመቱት መካከል ዋነኞቹ ናቸው።...
Read More
የቻይናዋ ኪንግዳኦ ግዛት በአምስት ቀናት ውስጥ ለዘጠኝ ሚሊየን ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ልታደርግ ነው፡፡
የውጭ ዜና

የቻይናዋ ኪንግዳኦ ግዛት በአምስት ቀናት ውስጥ ለዘጠኝ ሚሊየን ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ልታደርግ ነው፡፡

የቻይናዋ ኪንግዳኦ ዘጠኝ ሚሊዮን ነዋሪዎቿን በሙሉ በአምስት ቀናት ውስጥ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ታደርጋለች፡፡ ይህ የጅምላ ምርመራ የሚደረገው በከታማይቱ አንድ ሆስፒታል...
Read More
ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ 178 ሚሊዮን ዶላር ከማዕድናት ገቢ መገኘቱ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ 178 ሚሊዮን ዶላር ከማዕድናት ገቢ መገኘቱ ተገለጸ።

የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስትሮ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ባለፉት ሶስት ወራት በተከናወኑ ስራዎች ዙሪያ መግለጫ በመስጠት ላይ ናቸው።ሚኒስትሩ በመግለጫቸው እንዳሉት ባለፉት...
Read More
በሜድትራኒያን ባህር ወደ ጣሊያን ለመግባት የሞከሩ 11 አፍሪካዊያን ስደተኞች ሰጥመው መሞታቸው ተገለጸ።
የውጭ ዜና

በሜድትራኒያን ባህር ወደ ጣሊያን ለመግባት የሞከሩ 11 አፍሪካዊያን ስደተኞች ሰጥመው መሞታቸው ተገለጸ።

ስደተኞቹ የተሳፈሩባት ጀልባ በቱኒዝያ የባህር ዳርቻ አካባቢ በመስጠሟነዉ ለሞት መዳረጋቸዉ ተገለጸዉ፡፡ሮይተርስ እንዳለዉ ስደተኞቹን ያሳፈረችዉ ጀልባ 30 ሰዎችን አሳፍራ እንደነበር ገልጾ...
Read More
የኮሮና ቫይረስ በስልክ ስክሪኖች ላይ እስከ 28 ቀናት ሊቆይ ይችላል ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

የኮሮና ቫይረስ በስልክ ስክሪኖች ላይ እስከ 28 ቀናት ሊቆይ ይችላል ተባለ፡፡

የአዉስትራሊያ ብሄራዊ የሳይንስ ኤጀንሲ እንዳለዉ፣ ለኮሮና ቫይረስ መንስኤ ነዉ የሚባለዉ ሳርስ ኮቭ2 ቀደም ሲል ከሚታሰበዉ በላይ የመቆየት አቅም እንዳለዉ አስታዉቋል፡፡በ20...
Read More
ሚድሮክ ኩባንያ በ350 ሚሊዮን ብር አዲስ ሱፐርማርኮቶችን ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ሚድሮክ ኩባንያ በ350 ሚሊዮን ብር አዲስ ሱፐርማርኮቶችን ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ።

የኩባንያው ስራ አስኪያጅ አቶ ጀማል አህመድ እንዳስታወቁት ሚድሮክ ኢንቨስትመንት በአዲስ አበባ የተለያዩ ቦታዎች የኩዊንስ ሱፐር ማርኬት እንከፍታለን ብለዋል። ለዚህ ስራም...
Read More
አቶ ልደቱ አያሌው በድንገት ከቢሾፍቱ ፖሊስ ጣቢያ ወደ አዳማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መወሰዳቸው ተሰማ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ልደቱ አያሌው በድንገት ከቢሾፍቱ ፖሊስ ጣቢያ ወደ አዳማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መወሰዳቸው ተሰማ፡፡

ፖሊስ አቶ ልደቱንለምን ፖሊስ ወደ ፍርድ ቤት እንደወሰዳቸው እስካሁን ምንም መረጃ እንዳሌለው ፖርቲያቸው አስታውቋል፡፡ የዋስትና መብታቸውን ፖሊስ እንዲያከብር ለመነጋገር ፍርድ...
Read More
ማህበራዊ ድረ-ገጽን በአግባቡ አለመጠቀም በህግ ሊያስጠይቅ ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

ማህበራዊ ድረ-ገጽን በአግባቡ አለመጠቀም በህግ ሊያስጠይቅ ነው

በሀገራችን ከማህበራዊ ድረ-ገጽ አጠቃቀም ጋር ተያይዞ ክፍተቶች እንደሚስተዋሉ በንቃተ ህግ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ህግ የሰውዘር አበበ ገልጸዋል፡፡ የማህበራዊ ድረ-ገጽ...
Read More
ብሔራዊ የፖሊስ ዶክትሪን ይፋ ተደረገ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ብሔራዊ የፖሊስ ዶክትሪን ይፋ ተደረገ።

በሰላም ሚንስቴር የተዘጋጀው ይህ የፖሊስ ዶክትሩን ዛሬ በአዲስ አበባ ይፋ ተደርጓል። ሰነዱ ከፖለቲካ ተፅዕኖ ነፃ የሆነ ገለልተኛ ፖሊስ ለመገንባት የተጀመረው...
Read More
ፈረንሳይ ተጨማሪ አራት ከተሞች ላይ ባርና ሬስቶራንቶች እንዲዘጉ ወሰነች፡፡
የውጭ ዜና

ፈረንሳይ ተጨማሪ አራት ከተሞች ላይ ባርና ሬስቶራንቶች እንዲዘጉ ወሰነች፡፡

በሃገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት መስፋፋቱን ተከትሎ ካፌና ሬስቶራንቶች እንዲዘጉ እየተደረጉ ነዉ፡፡ አገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች መስፋፋትን ተከትሎ በፓሪስ የሚገኙ ባር...
Read More