ዜና
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በሲሲቲቪ እና በድሮን የታገዘ የጸጥታ ጥበቃ ስራዎችን ሊያከናውን መሆኑን አስታወቀ።
የውጭ አገራት ጉዞ ያላቸው ኢትዮጵያዊያን የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ውጤት ማፍጠኛ በሚል እስከ 600 ብር ሙስና እየተጠየቁ መሆኑን ተናገሩ።
በአዲስ አበባ በዘመናዊ ስልኮች አማካኝነት የነዋሪነት መታወቂያን ማግኘት የሚያስችል ስርዓት ሊዘረጋ መሆኑን የከተማዋ ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ አስታወቀ።
የፌደራል ፖሊስ ነገ ለሚያደርገው የሰልፍ ትርኢት የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ::
ኬኒያ መጠጥ ቤቶቿን ስትከፍት ትምህርት ቤቶቿ ግን ዝግ ሆነው እንደሚቆዩ ፕሬዘዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ አስታወቁ፡፡
በአለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ 19 የሞተው ሰው ቁጥር ከ 1 ሚሊዮን መሻገሩ ድንጋጤን ፈጥሯል።
የአማራ ክልል አሁን ላይ ከሚሰጠው የማስተማሪያ ቋንቋ በተጨማሪ አዳዲስ ቋንቋዎችን በስርዓተ ትምህርቱ አካቶ ሊያስተምር መሆኑን አስታወቀ።
በደቡብ አፍሪካ የመንግስትን ንብረት ለፖርቲ አገልግሉት እንውል አድርገዋል የተባሉ የመከላከያ ባለስልጣ የሶስት ወር ደመወዛቸውን ተቀጡ፡፡
የቀድሞ የማሊ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ።
በጋምቤላ ክልል ከሁለት ሚሊዮን በላይ ብር በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር ተያዘ።
አቶ ልደቱ አያሌው በዋስ እንዲለቀቁ ፍርድ ቤት በወሰነው መሰረት እንዲፈቱ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ።
ትምህርት ቤቶች በሶስት ሳምንት ውስጥ ትምህርት መጀመር እንደሚችሉ ተወሰነ።
ዶናልድ ትራምፕ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ለማድረግ አለመዘጋጀታቸው ተነግሯል።
ሰሜን ኮሪያ የደቡብ ኮሪያን አንድ ባለስልጣን ተኩሳ ገድላ አስከሬኑንም ማቃጠሏ ቁጣን ቀስቅሷል።
በአፍሪቃ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 1.4 ሚሊየን ሲደርስ በቫይረሱ የሞቱ ሰዎች ደግሞ 34 ሺህ ሆኗል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች በሞባይል ስልክ ቁጥራቸው ሊፈጸም ከሚችል ወንጀል እንዲጠነቀቁ አሳሰበ።
በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከሁለት መቶ ሺህ አለፈ።
አቶ ልደቱ አያሌው በ100 ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲፈቱ የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቢወስንም ፖሊስ ሊፈታቸው እንዳልቻለ ተገለጸ።
አቶ ልደቱ አያሌው በ100 ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ፍርድ ቤቱ ወሰነ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዚህ ወር መጨረሻ ወደ ኬፕታወን እና ጆሃንስበርግ አቋርጦት የነበረውን በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ።
