ዜና
በሕንድ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር አምስት ሚሊየን አለፈ፡፡
የቀድሞው የማሊ ፕሬዚዳንት ሙሳ ትራኦሪ አረፉ
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እስራኤል ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች እና ከባህሬን ጋር ካደረጎት ታሪካዊ ስምምነቶች በኃላ “የአዲሱ የመካከለኛው ምስራቅ ጎህ” ተገለጠ ብለዋል ፡፡
የህዝብ ተቃውሞ የበረታባቸው የቤላሩስ መሪ ሉካሼንኮ የፑቲንን ድጋፍ ጠይቀዋል
ኢትዮጵያ ነባሮቹን የብር ኖቶች ቀየረች።
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለ508 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ።
የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ ውስጥ በ900 ወረዳዎች መከሰቱን የፌደራል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
2 ነጥብ 7 ቢሊዮን በላይ ብር ዋጋ ያላቸው የጸረ ኤች አይቪ ኤድስ መድሃኒቶችን ለሕክምና ተቋማት ማሰራጨቱን የኢትዮጲያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ አስታወቀ።
ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስን የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዮት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው ተሾሙ።
በኢትዮጵያ በ2013 በጀት ዓመት በየወሩ 470 ሺህ ሰዎችን የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ለማድረግ መታቀዱን የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
የዓለም ባንክ እና የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያ ማዕከል በ 5 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በኢትዮጵያ ዘመናዊ የምርምር ማዕከል ሊገነቡ ነው።
ኢትዮጵያዊያን በነሀሴ ወር ብቻ ከ152 ሚሊዮን በላይ ብር ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለጸ።
አዲስ ስራ ጀማሪዎች ቢያንስ ለሶስት አመት ከግብር ነፃ ወይንም አጅግ ዝቅተኛ ግብር የሚከፍሉበት ረቂቅ አዋጅ ማዘጋጀቱን የፌደራል ስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን አስታወቀ።
የሁለት ልጆቹን እናት የገደለው ተከሳሽ በ20 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ
በጉራጌ ዞን ለሁለተኛ ጊዜ ሚስቱን የገደለው ተከሳሽ የሞት ፍርድ ተፈረደበት።
የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፖሊስ በአሥራት ጋዜጠኞች ላይ ያቀረበውን የይግባኝ ጥያቄ ውድቅ አደረገ።
ሐሰተኛ ማህተሞችን መቆጣጠር የሚያስችል ዘመናዊ ማሽን ከውጭ አገር ገዝቶ ሊያስገባ መሆኑን የአዲስ አበባ ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ አስታወቀ።
በሱዳን በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ከአንድ መቶ በላይ ሰዎች ህይወታቸው አለፈ፡፡
በግብፅ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከአንድ መቶ ሺህ ተሻገረ፡፡
የዓለም ጤና ድርጅት ዓለም በቀጣይ ሊከሰት ለሚችለው ወረርሽኝ መዘጋጀት ይኖርባታል ሲል አስጠነቀቀ ፡፡
