ዜና
እምቦጭን ከነአካቴው የሚያጠፋ መድሐኒት መገኘቱ ተገለፀ።
የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ክልላዊ እና ሀገራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ለመወሰን ውይይት እየተካሄደ ነው።
ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል፡፡
አሜሪካ እስከ መጭው ታህሳስ ድረስ 378 ሺህ ዜጎቿን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በሞት እንደምታጣ ተገለጸ።
የማሊ የቀድሞ መከላከያ ሚኒስትር ጊዜያዊ የሀገሪቱ መሪ ሆነዋል።
ተማሪዎቿን ወደ ትምህርት ገበታ የመለሰችው ደቡብ አፍሪካ 500 ተማሪዎችን ወደ ኳራንቲን አስገባች።
ለተቃውሞ ወደ አደባባይ የወጡ ግብጻዊያን የፕሬዝዳንት አብድል ፈታህ አልሲሲ መኖሪያ ቤትን አቃጠሉ፡፡
ሱዳን ፤ ከአሜሪካ የአሸባሪ ሀገራት ስም ዝርዝር መዝገብ የሚያሰርዛትን ፤ ድርድር ለማድረግ ከፍተኛ ለኡኳን ወደ ተባበሩት አረብ ኤምሬት ልካለች።
በመተከል ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠሩ የጸጥታ ችግሮች ተሳተፈዋል የተባሉ 358 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር መዋላቸውን የክልሉ ሠላም ግንባታ እና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ
የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ አገራዊ ምርጫ ማካሄድ ይቻላል ሲሉ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡት ሪፖርት አመለከቱ።
ሶማሊያ አዲሰ ጠቅላይ ሚኒስትር አግኝታለች
በኮቪድ-19 ጦስ 150 ሚሊየን ህጻናት ለድህነት ተዳርገዋል፡፡
በአለም ዙሪያ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ከ30 ሚሊየን አሻቅቧል
የሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ፋይዝ አል ሳራጅ ስልጣናቸው ሊያስረክቡ ነው፡፡
በሊባኖስ ይኖሩ የነበሩ 94 ኢትዮጵያውያን ወደ አገር ቤት መሸኝቱን በቤሩት የኢትዮጵያ ቆንሱል አስታወቀ፡፡
በአሜሪካ በተከሰተው ዝናብ የቀላቀለ አውሎ ንፋስ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ህዝብ ቤቱን ለቆ ለመሰደድ ተገዷል።
አሜሪካ በቀድሞ የጋምቢያ ፕሬዘዳንት ቀዳማዊት እመቤት ዜነብ ጃሜህ ላይ ማዕቀብ ጣለች፡፡
በኡጋንዳ ከ200 በላይ ታራሚዎች ከእስር ቤት አመለጡ።
በመተከል ዞን ከታጣቂ ሀይሎች ጥቃት እራሳቸውን ለመጠበቅ በሚል በጫካ ውስጥ ተሸሽገው የነበሩ ከ300 በላይ ዜጎች ወደ ቄያቸው ተመለሱ፡፡
የፓናማ ፖሊስ 79 እሽግ ፖኮ አደገኛ እጽ አንድ ባለስልጣን ሲያዘዋውሮ መያዙን ተናግሯል፡፡
