ዜና

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4809 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ አስራ ስድስት (116) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4809 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ አስራ ስድስት (116) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4070 ደርሷል። ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 37 (24 ከጤና ተቋም እና 13 ከማህበረሰብ...
Read More
በግብጽ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ከ50 ሺህ አለፈ።
የውጭ ዜና

በግብጽ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ከ50 ሺህ አለፈ።

በአረብ ዓለም እጅግ እየተዛመተ ያለው የኮሮና ቫይረስ ወረሽኝን ለመግታት ሀገራት ትምህርት ቤቶችን ፣ ምግብ ቤቶችን ዘግተዋል፡፡ አለም አቀፍ በረራዎችንም ከመጋቢት...
Read More
ለአስዋን ግድብ ውሀ የሚያቀርብ ግድብ ኢትዮጵያ ውስጥ ሊሰራ ታቅዶ እንደነበር ያውቁ ኖሯል?
የሀገር ውስጥ ዜና

ለአስዋን ግድብ ውሀ የሚያቀርብ ግድብ ኢትዮጵያ ውስጥ ሊሰራ ታቅዶ እንደነበር ያውቁ ኖሯል?

እንግሊዝ ግብፅ ውስጥ በስፋት ጥጥ ታመርት ነበር፤ ያ ጥጥ ወደ እንግሊዝ ሄዶ የሱፍ ጨርቅ ይመረትበት ስለነበር፤ የአባይ ውሀ ፍሰት እንዳይቀንስ...
Read More
ጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር እና የገጠመው የኮሮና ቫይረስ ፈተና
የሀገር ውስጥ ዜና

ጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር እና የገጠመው የኮሮና ቫይረስ ፈተና

ጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር ባሳለፍነው ረቡዕ 10 ቀን 2012 ዓ.ም የተለመደውን በጎ ተግባሩን በማከናወን ላይ ሳለ ያልጠበቀው ክስተት እንደተፈጠረ...
Read More
ኢትዮጵያ ዴክሳሜታዞን የተባለውን መድሀኒት ለኮቪድ-19 ህሙማን ለመጠቀም ወሰነች።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ዴክሳሜታዞን የተባለውን መድሀኒት ለኮቪድ-19 ህሙማን ለመጠቀም ወሰነች።

የጤና ጥበቃ ሚኒስተር ዶክተር ሊያ ታደሰ እንዳሉት "ለኮቪድ-19 ህሙማን የሚውለውን ዴክሳሜታዞን የተባለውን መድሀኒት በተመለከተ በእንግሊዝ መንግስት የተካሄደውን ጥናት እና ሪፖርት...
Read More
አሜሪካ እና ቻይና ሊሞክራቲክ ኮንጎ በድብቅ ጦር መሳሪያ ይረዱ እንደነበር የመንግስታቱ ድርጅት አስታወቀ።
የውጭ ዜና

አሜሪካ እና ቻይና ሊሞክራቲክ ኮንጎ በድብቅ ጦር መሳሪያ ይረዱ እንደነበር የመንግስታቱ ድርጅት አስታወቀ።

የፈረንሣይ የዜና ወኪል የመንግስታቱን ድርጅት ሪፖርት ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው ከሆነ አሜሪካ እና ቻይና ለዓለማችን የማዕድን ምድር በሚል ለምትታወቀው ዲሞክራቲክ ኮንጎ...
Read More
ኬንያ በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ተመርጣለች ፡፡
የውጭ ዜና

ኬንያ በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ተመርጣለች ፡፡

ጂቡቲ ዕድሉን ያገኘችው ጅቡቲ ሀሙስ እለት ድምጽ ማጣቷን ተከትሉ ነው፡፡ ምስራቅ አፍሪቃዊቷ ሀገር ኬኔያ አፍሪካን በመወከለ በተባበሩት መንግስታት የጽጥታው ምክር...
Read More
ባልፈጸሙት ወንጀል ለ24 አመት በእስር የቆዩት ወንድማማቾች የ 3 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ካሳ ተሰጣቸው።
የውጭ ዜና

ባልፈጸሙት ወንጀል ለ24 አመት በእስር የቆዩት ወንድማማቾች የ 3 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ካሳ ተሰጣቸው።

ባልፈጸሙት ወንጀል ለ24 አመት በስር የቆዩት የአሜሪካ ባልቲሞር ግዛት ወንድማማቾች የ 3 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ካሳ እንደተሰጣቸው ተነግሯል ።...
Read More
የምዕራብ አፍሪካ አገራት ድንበሮቻቸውን በቅርቡ እንደሚከፍቱ አስታወቁ።
የውጭ ዜና

የምዕራብ አፍሪካ አገራት ድንበሮቻቸውን በቅርቡ እንደሚከፍቱ አስታወቁ።

በኮቪድ 19 ምክንያት ድንበሮቻቸውን ዘግተው የቆዩት የምዕራብ አፍሪካ አገራት አሁን ላይ ለመክፈት አስበናል ነው ያሉት፡፡ የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማህረሰብ አገራት...
Read More
በቻይና እና ህንድ የድንበር ውዝግብ አደገኛ የጦር መሳሪያ ጥቅም ላይ ስለመዋሉ የሚያሳይ መረጃ ይፋ ሆነ ።
የውጭ ዜና

በቻይና እና ህንድ የድንበር ውዝግብ አደገኛ የጦር መሳሪያ ጥቅም ላይ ስለመዋሉ የሚያሳይ መረጃ ይፋ ሆነ ።

ሁለቱ አገሮች በድንበሮቻቸው ላይ በገቡበት ውዝግብ በጋልዋን ሰምጠ ሸለቆ አካባቢ 20 የህንድ ወታደሮች መገደላቸው የተነገረ ሲሆን ቻይና አደገኛ ጦር መሣሪያ...
Read More
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 195 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ ተጨማሪ የሁለት ሰው ህይወት ማለፉን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 195 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ ተጨማሪ የሁለት ሰው ህይወት ማለፉን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4,853 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ዘጠና አምስት (195) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ...
Read More
ባለፉት አምሰት ቀናት ውስጥ ብቻ ከ16 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ የወጣላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎችና ንግድ ማጭበርበር ተያዙ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት አምሰት ቀናት ውስጥ ብቻ ከ16 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ የወጣላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎችና ንግድ ማጭበርበር ተያዙ።

ባለፉት ተከታታይ 5 ቀናት ውስጥ (ከሰኔ 6-10/12 ዓ.ም) ብቻ ግምታዊ ዋጋቸው ከ16 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ የሚሆን የኮንትሮባንድ ዕቃዎችና...
Read More
የደቡብ ክልል ምክር ቤት የሲዳማ ዞን የአገሪቱ 10ኛ ክልል ሆኖ እንዲደራጅ የሥልጣን ርክክብ ለማድረግ የቀረበውን አጀንዳ ተቀብሎ አጸደቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የደቡብ ክልል ምክር ቤት የሲዳማ ዞን የአገሪቱ 10ኛ ክልል ሆኖ እንዲደራጅ የሥልጣን ርክክብ ለማድረግ የቀረበውን አጀንዳ ተቀብሎ አጸደቀ።

ምክር ቤቱ አጀንዳውን ያጸደቀው ከደቂቃዎች በፊት በሀዋሳ ከተማ በጀመረው የምክር ቤቱ አምስተኛ ዙር አምስተኛ ዓመት ሁለተኛ አስቸኳይ ጉባኤው ነው ።...
Read More
የገቢዎች ሚኒስቴር አምስተኛ የግብር መክፈያ ቅርንጫፍን በአዲስ አበባ ሊከፍት መሆኑን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የገቢዎች ሚኒስቴር አምስተኛ የግብር መክፈያ ቅርንጫፍን በአዲስ አበባ ሊከፍት መሆኑን አስታወቀ።

በአዲስ አበባ የሚገኙ 24 ሺህ 900 የፌደራል ግብር ከፋዮችን እንደ አዲስ በአምስት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ይደራጃሉ ተብሏል፡፡ በአራት ቅርንጫፎቹ አገልግሎት ሲሰጥ...
Read More
በዓለማችን በይፋ ከተነገረዉ ዉጭ በትንሹ ከ130 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸዉን አጥተዋል ተባለ፡፡
የውጭ ዜና

በዓለማችን በይፋ ከተነገረዉ ዉጭ በትንሹ ከ130 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸዉን አጥተዋል ተባለ፡፡

በ27 ሀገራት ላይ በተደረገ የዳሰሳ ጥናት፣በጥናቱ በተካተቱ በሁሉም ሀገራት የሞት መጠን በአስደንጋጭ ሁኔታ ጨምሮ ተገኝቷል፡፡ በቢቢሲ የተሰራዉ ይህ ጥናት፣ በኮሮና...
Read More
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5274 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሃያ ዘጠኝ (129) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5274 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሃያ ዘጠኝ (129) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡

በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3759 ደርሷል። ከዚህ ባለፈ ሁለት በህክምና ማዕከል ውስጥ በህክምና ላይ የነበሩ ሰዎች ህይወት...
Read More
አቶ አብነት ገብረመስቀል የሚድሮክ ኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ አብነት ገብረመስቀል የሚድሮክ ኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ።

የሚድሮክ ኢትዮጵያ ባለቤትና ሊቀመንበር ሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ዘሬ በአዲስ አበባ ድርጅታቸውን እንደገና በማደራጀት ሥራ አስፈፃሚዎችን ሾመዋል። የኩባንያው ባለቤት...
Read More
በአዜማን ሆቴል በለይቶ ማቆያ በነበሩበት ጊዜ 1 ሺህ ዶላር መሰረቃቸውን አንድ የሆቴሉ ደንበኛ ተናገሩ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዜማን ሆቴል በለይቶ ማቆያ በነበሩበት ጊዜ 1 ሺህ ዶላር መሰረቃቸውን አንድ የሆቴሉ ደንበኛ ተናገሩ።

ግለሰቡ እንዳሉት ከውጭ አገር ወደ አገሬ በምገባበት ጊዜ መንግስት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በሚል ያስቀመጠውን ትዕዛዝ በማክበር አዲስ አበባ ቦሌ ወደ...
Read More
የደም አይነታቸው O የሆኑ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የመያዝ ዕድላቸው አነስተኛ ነው ተባለ።
የውጭ ዜና

የደም አይነታቸው O የሆኑ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የመያዝ ዕድላቸው አነስተኛ ነው ተባለ።

የደም አይነታቸው A የሆኑ ሰዎች ደግሞ በኮሮና የመያዝ ዕድላቸው ከፍተኛ ነው ተብሏል፡፡ በካሊፎርኒያ ግዛት የሚገኘው የአሜሪካ የዘረመል ጥናት ተቋም (US...
Read More
የአሜሪካ፣ ብራዚል እና ፊሊፒንስ ፖለቲከኞች ሐሰተኛ የኮቪድ 19 መረጃን በማሰራጨት የሚስተካከላቸው የለም ተብሏል።
የውጭ ዜና

የአሜሪካ፣ ብራዚል እና ፊሊፒንስ ፖለቲከኞች ሐሰተኛ የኮቪድ 19 መረጃን በማሰራጨት የሚስተካከላቸው የለም ተብሏል።

የሮይተርስ የዲጅታል ዜና ዘገባ የጥናት ተቋም አደረኩት ባለዉ ጥናት፣በተለያዩ ሀገራት የሚገኙና 80 ሽህ በሚሆኑ ሰዎች ላይ በተሰራ ጥናት፣ጥናቱ ከተደረገባቸዉ ሰዎች...
Read More