ዜና

በአውስትራሊያ አንድ ግለሰብ በህልሙ ያለመውን የገንዘብ መጠን በእውን ዓለም ማሸነፉ አግራሞትን ፈጥሯል።
የውጭ ዜና

በአውስትራሊያ አንድ ግለሰብ በህልሙ ያለመውን የገንዘብ መጠን በእውን ዓለም ማሸነፉ አግራሞትን ፈጥሯል።

ዜግነቱ አውስትራሊያዊ የሆነው ግለሰብ በህልሙ የተመለከተውን የሎተሪ እጣ ማሸነፉ ነው የተነገረው፡፡ ግለሰቡ ከዚህ በፊት ሎተሪ ቆርጦ የነበረ ሲሆን በህልሙ አሸናፊ...
Read More
እንግሊዝ የኮሮና ተጠቂዎችን ከሞት የሚታደግ መድሃኒት ማግኘቷን አስታወቀች፡፡
የውጭ ዜና

እንግሊዝ የኮሮና ተጠቂዎችን ከሞት የሚታደግ መድሃኒት ማግኘቷን አስታወቀች፡፡

የሃገሪቱ የጤናዉ ዘርፍ ተመራማሪዎች እንዳሉት፣ህክምናዉ ብዙ ወጭን የማይጠይቅ በመሆኑ ብዙሃኑን የህብረተሰብ ክፍል ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል ነዉ ብለዋል፡፡ መድሃኒቱ የሰዎችን የበሽታ...
Read More
በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ የተጀመረው የሶሰትዮሽ ውይይት በቴክኒካዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት እየተፈጠረ ቢሆንም በሕግ ጉዳዮች ላይ ግን አሁንም ችግር መኖሩን ሱዳን አስታወቀች።
የሀገር ውስጥ ዜና

በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ የተጀመረው የሶሰትዮሽ ውይይት በቴክኒካዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት እየተፈጠረ ቢሆንም በሕግ ጉዳዮች ላይ ግን አሁንም ችግር መኖሩን ሱዳን አስታወቀች።

ሱዳን የመጀመርያ ዙር ውሀ ሙሌት ላይ ብቻ ሳይሆን ባጠቃላይ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ድርድር ቴክኒካዊ ጉዳዪች መሻሻሎች እያታዩበት ቢሆንም ህጋዊ ጉዳዮች...
Read More
ኮሮናን ድል ነስቻለሁ በሚል አውጃ የነበረችው ኒውዚላድ አዲስ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ አገኘች፡፡
የውጭ ዜና

ኮሮናን ድል ነስቻለሁ በሚል አውጃ የነበረችው ኒውዚላድ አዲስ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ አገኘች፡፡

ሀገሪቱ ምንም አይነት የኮሮና ቫይረስ ታማሚ አለመኖሩን ካወጀች ከ24 ቀናት በኋላ 2 አዲስ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎችን ማግኘቷን አስታውቃለች፡፡2ቱም የቫይረሱ ተጠቂዎች...
Read More
ቡሩንዲ ከነገ በስትያ አዲሱን ፕሬዝዳንቷን ትሾማለች።
የውጭ ዜና

ቡሩንዲ ከነገ በስትያ አዲሱን ፕሬዝዳንቷን ትሾማለች።

የብሩንዲ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር እንደገለፀው አዲስ የተመረጡት ፕሬዝዳንት ኤቫሪስቴ ንዳዪሽምዬ ከታቀደው 2 ወራት ቀደም ብለው ከነገ በስትያ ሀገሪቷን በፕሬዝዳንትነት ለማገልገል...
Read More
አሜሪካ የፀረ-ወባ መድሀኒትን ለድንገተኛ ጊዜ ከምትጠቀማቸው መደሀኒቶች ዝረዝር ውስጥ አስወጣች፡፡
የውጭ ዜና

አሜሪካ የፀረ-ወባ መድሀኒትን ለድንገተኛ ጊዜ ከምትጠቀማቸው መደሀኒቶች ዝረዝር ውስጥ አስወጣች፡፡

አሜሪካ ለድንገተኛ ጊዜ ለኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ትሰጠው የነበረውን የፀረ-ወባ መድሀኒት ሀይድሮክሲ-ክሎሮኪዩን መጠቀም ማቆሟን የሀገሪቱ የምግብ እና መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታውቋል፡፡...
Read More
በአዲስ አበባ ባለፉት ሁለት ቀናት በተከሰቱ ሁለት አደጋዎች ከ180 ሺ ብር በላይ የሚገመት ንብረት መውደሙ ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ባለፉት ሁለት ቀናት በተከሰቱ ሁለት አደጋዎች ከ180 ሺ ብር በላይ የሚገመት ንብረት መውደሙ ተገለጸ።

በአዲስ አበባ እሳት አደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ቡድን መሪ አቶ ጉልላት ጌታነህ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት የመጀመሪያው አደጋ...
Read More
አስትራዜኒካ እስከ 400 ሚሊዮን ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት ለመስጠት ከአውሮፓ ሀገራት ጋር ተፈራረመ፡፡
የውጭ ዜና

አስትራዜኒካ እስከ 400 ሚሊዮን ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት ለመስጠት ከአውሮፓ ሀገራት ጋር ተፈራረመ፡፡

ግዙፉ የመደሀኒት አምራች ኩባንያ አስትራዜኒካ የኮቪድ-19 ክትባት ለሙከራ እስከ 400 ሚሊዮን ዶዝ ለማቅረብ ከአውሮፓውያን ጋር አካባቢያዊ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ተነሳሽነቱ ከአውሮፓ...
Read More
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 245 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 245 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5,709 የላብራቶሪ ምርመራ 245 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር...
Read More
የጀርመኑ ሉፍታንዛ አየር መንገድ 22 ሺህ ሠራተኞችን ሊቀንስ መሆኑን አስታወቀ።
የውጭ ዜና

የጀርመኑ ሉፍታንዛ አየር መንገድ 22 ሺህ ሠራተኞችን ሊቀንስ መሆኑን አስታወቀ።

አየር መንገዱ በኮርና ቫይረስ ባጋጠመው ኪሳራ ምክንያት 22 ሺህ የሚሆኑ ሠራተኞችን ለመቀነስ ማሰቡ ተሰምቷል፡፡ የኮሮና ቫይረስ በአቬሽን ኢንዱስትሪ ላይ ከፍተኛ...
Read More
የአሜሪካ ጦር መሪ ማርክ ሜሊ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕን በመሸኘታቸው አሜሪካውያንን ይቅርታ ጠየቁ።
የውጭ ዜና

የአሜሪካ ጦር መሪ ማርክ ሜሊ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕን በመሸኘታቸው አሜሪካውያንን ይቅርታ ጠየቁ።

የአሜሪካ ከፍተኛ የጦር ጀነራል ማርክ ሜሊ ፣ ፕሬዝዳንት ትራንፕን ነጩ ቤተ መንግስት አካባቢ በነበረ ሰላማዊ ተቃውሞ ወታደራዊ እጀባ በማድረጋቸው እንደተጸጸቱ...
Read More
አሜሪካ በአለም አቀፉ የጦር ወንጀሎች ፍርድ ቤት ላይ ማዕቀብ ጣለች።
የውጭ ዜና

አሜሪካ በአለም አቀፉ የጦር ወንጀሎች ፍርድ ቤት ላይ ማዕቀብ ጣለች።

የአሜሪካን ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ በአለም አቀፉ የጦር ወንጀሎች ፍርድ ቤት ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ፍቃድ መስጠታቸው ተነግሯል ። አልም አቀፉ የጦር...
Read More
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 164 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ ተጨማሪ የአምስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 164 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ ተጨማሪ የአምስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6630 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ስልሳ አራት (164) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ...
Read More
ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ በችግር ውስጥ ለሚገኙ ኢንተርፕራይዞች ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ በችግር ውስጥ ለሚገኙ ኢንተርፕራይዞች ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ።

ፋውንዴሽኑ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በኮቪድ 19 ምክንያት ገበያቸው ችግር ውስጥ ለሚገኙ 11 አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች 3.2 ሚሊዮን ዶላር...
Read More
አብን እና ኦፌኮ ከምርጫ በፊት የህዝብና ቤት ቆጠራ እንዲካሄድ ጠየቁ።
የሀገር ውስጥ ዜና

አብን እና ኦፌኮ ከምርጫ በፊት የህዝብና ቤት ቆጠራ እንዲካሄድ ጠየቁ።

ምርጫው መተላለፉ ካልቀረ የህዝብና ቤት ቆጠራ በመሀከሉ ማካሄድ አስፋላጊ ነው ይላሉ የኦፌኮው አባል አቶ ጃዋር መሀመድ፡፡ ይህንን ማድረግ ደግሞ የምርጫውን...
Read More
በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከሁለት ሚሊዮን አለፈ።
የውጭ ዜና

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከሁለት ሚሊዮን አለፈ።

ጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ እንዳስታወቀው በአሜሪካ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር በአሁኑ ወቅት ከ2 ሚሊዮን በላይ ሆኗል። ይህም አሃዝ በዓለም ቀዳሚዋ ሲደርጋት...
Read More
ተጨማሪ 170 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው የ 3 ሰዎች ሕይወት አልፏል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ተጨማሪ 170 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው የ 3 ሰዎች ሕይወት አልፏል።

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገ 6187 የላቦራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 170 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው እና የሶስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የጤና...
Read More
ቀጣዩ አገር አቀፍ ምርጫ የኮሮና ቫይረስ ስጋት አለመሆኑ ከተረጋገጠበት ጊዜ አንስቶ ከዘጠኝ ወራት እስከ አንድ ዓመት ባሉት ጊዜ ውስጥ እንዲካሄድ ተወሰነ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ቀጣዩ አገር አቀፍ ምርጫ የኮሮና ቫይረስ ስጋት አለመሆኑ ከተረጋገጠበት ጊዜ አንስቶ ከዘጠኝ ወራት እስከ አንድ ዓመት ባሉት ጊዜ ውስጥ እንዲካሄድ ተወሰነ።

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በሃገሪቱ ስጋት ሆኖ እስከቀጠለ ድረስ ሁሉም የፌደራልና ክልል ምክር ቤቶች ስራቸውን እንዲቀጥሉ በሚል የቀረበውን...
Read More
እስከ መጭዉ የገና በዓል ድረስ 10 ሚሊዮን እንግሊዛዊያን በኮሮና ቫይረስ ሊጠቁ እንደሚችሉ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

እስከ መጭዉ የገና በዓል ድረስ 10 ሚሊዮን እንግሊዛዊያን በኮሮና ቫይረስ ሊጠቁ እንደሚችሉ ተገለጸ፡፡

የሀገሪቱ ብሄራዊ የጤና አገልግሎት ኤን ኤች ኤስ እንዳለዉ የቀጣዮቹ ሰባት እና ስምንት ወራት ለእንግሊዛዊያን እጅግ አስቸጋሪና አስከፊ የቀዉስ ወራት እንደሚሆኑ...
Read More
በዳርፉር የሰብአዊ መበት ጥሰት የፈጸሙ የታጣቂዎች ቡድንን የመራው ሱዳናዊ በአለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው፡፡
የውጭ ዜና

በዳርፉር የሰብአዊ መበት ጥሰት የፈጸሙ የታጣቂዎች ቡድንን የመራው ሱዳናዊ በአለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው፡፡

በዳርፉር የሰብአዊ መበት ጥሰት የፈጸሙ የታጣቂዎች ቡድንን የመራው ሱዳናዊ በአለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው፡፡ አለም አቀፉ የጦር...
Read More